🌻ጧሊበል ዒልም🌻


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ዛሬ ኃይማኖታችሁን ሞላሁላችሁ።ፀጋዬንም በናንተ ላይ ፈፀምኩ።ለእናንተም እስልምናን ከኃይማኖት በኩል ወደድኩ። አል ቁርአን (5:3)

አላህ መልካም ያሰበለትን ሰው ዲኑን ያሳውቀዋል።
For any comment:
@Thalibel2ilm3bot

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter






⭐️እንኳን ለ1445 ኛው የረመዷን ወር ፆም አሏህ በሠላም አደረሰን🌙

🐚ለሁሉም ሙስሊሞች ባጠቃላይ
🥀




Forward from: AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በእሥልምናዋ ምክንያት ብዙ ስቃይ የደረሰባትን እህታችንን ከህመሟ ለማዳን የአቅማችንን እንወጣ ባለን ነገር እንርዳት የመልካም ሥራ ትንሽ የለውም

Account አድራሻዋ

Commercial bank=1000447064956
Cooprative bank=1000087284887

ያለንን ገቢ በማድረግ እናሳክማት

https://t.me/Ahelil_kayer

በዋትሳፕ
https://chat.whatsapp.com/6O1nFgi4oKHLgB1fdY0Air


Forward from: AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር
አልሃምዱሊላህ.. አንድ ወንድማችን ወደ ተፈጠረበት እምነት ወደ ዲነል ኢሥላም በሸሃዳተይን ገብቷል..! 🙏 አሏሁ አክበር ♥️

አስሓቡል የሚን ቻናል ፦
https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg


Forward from: AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር
ህሌናዋ ተረብሾ አእሚሮዋ እረፍት አጥቶ ሠላም እና እረፍትን ለማግኘት ትክክለኛውን እምነት በመፈለግ ንባብን ወሳኝ እርምጃ አንድርጋ የተጠቀመቺው ሠለምቴዋ ቃል-ኪዳን

ኦርቶዶክስ እምነት ላይ ነበርኩኝ ከዚያም ለጥያቄዎች መልስ አላገኘሁም ፕሮቴስታንትንም አየሁ አሁንም እረፍት አላገኘሁም በስተመጨረሻም ነቢይ ትሆኛለሽ እያሉ እራሴን ለማረጋጋት ይሞክሩ ነበር አሏህ ግን እዝነቱን ለገሰኝ እሥልምናዬን አሳወቀኝ አእምሮዬም ተረጋጋ ህሌናዬ ሰላም እና እረፍት አገኘ ። በእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም መናር ♥️

ሙሉ ታሪክ ተለቋል ገብተው ያድምጡ። ሼር ማድረግ አይርሱ..!
https://m.youtube.com/watch?v=0n6uHcBo4YI&feature=youtu.be

በጹሑፍ ይቀርባል ፦
https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg




Forward from: AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር
እኔ የቤተክርስቲያን ተማሪ ነበርኩኝ በዚያን ሰኣት በሚሰጠን ትምህርት በጣም ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር።

ሠለምቴዋ ደስታ በእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም ቁጥር 33

https://m.youtube.com/watch?v=cr51CjyozxA&feature=youtu.be


Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በኢድ ሶላት ከልጆቻሁ የተጠፋፋችሁ እናቶች የጠፉ ህፃናት በአራት አካባቢ ተሰብስበው ይገኛሉ። አታቅልሱ አይጠፉም አይዞን ቦታው

1 ስታዲየም ውስጥ
2 ከስታዲየም ጀርባ/ብሔራዊ መስመር
3 ካሳንቺስ 6ኛ ፖሊስ ጣቢያ
4 ሜክሲኮ ጀርመን መስጂድ

Please ሼር አድርጉት እንተባበር


Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
መልእክቶቹን አሰራጩ እንካችሁን።


Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ህፃን ኢማን አብዱልፈታ ትባላለች ጥቁር አንበሳ አኮ ካፌ አካባቢ ከወላጆቿ ጋር ተለያይታለች እና ወላጆቿን የምታውቁ ተባበሩን
..
0922349904/ 0938946961


Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
....አብዱልመሊክ አማን የ11 አመት ህፃን እና ሀሊብ አማን የ17አመት ልጅ አቅራቢያችሁ ያሉ ዳሽን ባንክ ስቴዲየም ቅርንጫፍ ጋር እናታቸው እየጠበቀቻቸው ነው ወይም በ0913060882 ደውሉልን


Forward from: SadatKemal Abu Meryem


عيدكم مبارك!
تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال!
ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን!
አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!


ዘካተል ፊጥርና ኢድ


🌸📚✍


.
.
.
.

አላህ በእርግጥም በየቀኑ ቆጥረን የማንዘልቃቸውን በቂ ምስጋናን አቅርበንም የማንጨርሳቸው ፀጋዎቹን በኛ ላይ ያወርዳል ... እነሆ አላህ ረመዷንን ወፍቆን ዛሬ 29 ቀን እፆምን ነው አላህ ሆይ ፆማችንንና መልካም ስራችንን ተቀበለን🤲

ረመዷንን ፆመው ከጨረሱትና በሱም ከተጠቀሙበት ባሮችህ አድርገን 🤲

رَبَّنَا تَقَبَّلْ مِنَّا ۖ إِنَّكَ أَنتَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ

💎@Thalibel2ilm


"ረመዳንን ከቁርኣን ጋር"

ረመዳን-29

ከጁዝእ-2 9

((መህዲ))

🎙 (አቡ ሹዓይብ)

https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation




🔶 አድስና ወሳኝ ሙሓደራ
―――――――――
ርእስ;
🟢 "የረመዷን አስርቱ የመጨረሻ ቀን ቱርፋቶች"

🎤በወንድም አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
――――――――――――――

20 last posts shown.

5 525

subscribers
Channel statistics