#InjibaraUniversity
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያውን ሀገር ዐቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ ማካሄድ ጀምሯል።
ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት የሚደረገው ጉባኤው፤ "መቻቻል እና አብሮ መኖር ለዘላቂ ልማት" እንዲሁም በአገው ቋንቋ፣ ባህል እና ታሪክ ላይ ይመክራል።
@tikvahuniversity