Posts filter


አብዲ 433 ላይ


እውነት አርቴታ ዘንድሮ ዋንጫ ባለማንሳቱ አዝኛለሁ


ሳቁ Meme ነው🙂


አርሰናሎች ለማድሪድ ጨዋታ ተጨዋች ሲያሳርፉ


ጋይስ እየሳቅን እንጂ😁


LET'S ALL LAUGH AT ARSENAL 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

1.7k 0 2 17 142



ሳቃ ቅጣት ምቱን ሊመታ ሲል ያየው አለ😭😂😂😂😂😂😂😂


ነጥብ የጣላችሁበት ምክንያት ቤን ዋይት እንጂ እኛ አደለንም አትቆጡ🙄


ሲታዩ ግን ክለቦችን ያሸነፉ አይመስሉም 😂


አጀንዳ አታስቀይሩ እስቲ አንዴ ወደ ለንደን ለለካው ንጄዬ የክብር ጭብጨባ 👏


አንተ ትበቃናለ ❤️🙏


👂 ይሰማል ማድሪድ?

ከሰማችሁን አንድ እንበላችሁ
የኛን መጣገብ ጉራ አይታችሁ
መንቀልቀላችን አስጨክኗችሁ
ብዙ እንዳትጎዱን በፈጠራችሁ 😭


የዚ ልጅ ጉዳይ ግን ከየት ደረሰ ? 😂


አርሰናል ፕርሚየር ሊግ ለመብላት 20 ምናምን አመት ፈጀበት ?🙂

United እኮ ወደ 40 ምናምን አመት ፈጅቶበታል እና ፆመኛው ማነው ?😂😂


ጊዜ ጥሎ ያነሳል ሲባል አምን ነበር እና ለምን አርሰናልን ጥሎ አላነሳውም ጊዜ

የዚህን ዕንቆቅልሽ ፍቺ ሚያውቅ ☹️ ?


ደሞ እንደዚ እውቀት ያለው FANS ተቸ አልተቸ 💔


አልሰማም እንዴ😅


እሺ አርሰናል ዋንጫ አይበላም


Unitedስ መች ነው የሚበላው ? 😂


አርቴታ በአርሰናል ቤት ባሳለፈው 5 አመት 1 ዋንጫ ብቻ ስለማንሳቱ ሲጠየቅ እንዲህ ሲል መልሷል፦

🗣 "ኮሚኒቲ ሺልድ ሁለት ጊዜ አንስቻለሁ! ወይስ እንደዋንጫ አይቆጠርም? ስለዚህ 3 ዋንጫዎች ነው ያነሳሁ!"


ያሸነፉ አይመስሉም ?😂

20 last posts shown.