#ኦሮሞ_ለኦሮሞ.....
ስለዚህ ብቸኛ የእሮሞ ተረአዶ ድርጅት ትንሽ ለማለት ወደድን.....
ይህ ህዝባችን በሰው ሰራሽ ረሀብ እየተገረፈ ያለ በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሀብሮ ወረዳ ዋጩ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ነው....
ይህ ህዝባችን የዛሬ አያርገውና ከራሱ አልፎ ለሺዎች የሚበቃ ጀግና ህዝብ ነበረ ነገር ግን ዛሬ የሚበላውን አቶ ማሳው ተራቁቶ ጎተራው ነጥፎ ባዶውን እንዲህ ወድቆ ሲታይ ያማል.....
ይህ ወገናችንን ከማንም በላይ በሥፍራው ደርሶ "እኔ አለሁ" ያላቸው አገረ ገዢው አይደለም ወይም ቀበሌ አስተዳደር ደርሶ በቂ ባይሆንም ከአቅም ማነስ ሰጥቷል ባይባልም ያለውን ካዝናውን አራቁቶ ለነዚህ እናቶቻችን አጉርሷል ትንሽም ብትሆን ልድረሳችሁ ብሎ ደርሷል
www.jirraa.org አጉርሷል የችግሩን ጣቀት ባይፈታም ችግሩን ከሥሩ ባይቀርፍም ባቅም ምክንያት ግን ለመድረስ ሞክሯል እየሞከረም ነው.....
በዚህ አጋጣሚ
www.jirraa.org ማኔጅመት ቦርድ እንዲሁም አጋሮችን በሙሉ ከልባችን እናመሰግናለን የናንተ ልብ ለህዝባችሁ መሄድ እስከምትችሉት በላይ እንደምትደርሱ አረጋግጣችኋል በርቱ እያልን.....
ህዝባችን በተለይ በዲያስፖ ክፍል ያለው ይህንን የህዝባችንን ችግር መከራ ተረድቶ ይህን ለማድረግ ምንም የፖለቲካ አባል ወይም ዘር ቀለም ኃይማኖት አይጠይቅም ይህን ለማድረግና ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው.....
ስለሆነም ብቸኛውንና የህዝባችን የእርዳታ ተቋም የሆነውን
www.jirraa.org በቀን $1 በወር $30 በመጣል ብቻ ኪስን ሳይጎዳ ግን ደግሞ ለብዙዎች ምግብና መድኃኒት መግዛት የሚችል በመስጠት ለህዝባችን እንድረስ.....መልዕክታችን ነው....
ሊንኩ እነሆ......
www.jirra.org.