ውድ የቱጃር ገጽ አባላት በሙሉ እንሆ የመጀምሪያውን ስጦታ አንድ ብለን ጀመርን::
ለመሸለም "ስላም" ውይንም "Peace" ብለው ኮሜንት ላይ ይፃፋ::
እኛም ኮሜንት ካረጉት ውስጥ እጣ በማውጣት ለ 10 ሰዎች የ100 ብር ካርድ ስጦታ እንሰጣለን::
1: አንድ ሰው አንድ ግዜ ብቻ ነው ኮሜንት ማድረግ የሚችለው::
2: ሌላ ፅሑፍ ኮሜንት ማድረግ አይፈቀድም::
3: አስሩን ተሸላሚዎች መጪው ማክሰኞ ይፋ እናረገን እንሸልማለን::
መልካም እድል አብራቹሁን ስለሆናቹ እናመሰግናለን።
@tujarapp#ይመልሱ_ያሸንፋ