የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ በዛሬው ዕለት ይመረቃል
መጋቢት 9/2015 (ዋልታ) በሦስት ቋንቋዎች የተጻፈው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “የመደመር ትውልድ” የተሰኘ መጽሐፍ በዛሬው ዕለት ይመረቃል፡፡
መጽሐፉ በአማርኛ፣ ኦሮሚኛ እና ኢንግሊዝኛ ቋንቋዎች መዘጋጀቱም ነው የተገለጸው፡፡