✍ ሁለቱም የትልቁ ውሻ የ"ትራምፕ" ንግግር ናቸው።
በመጀመሪያው፦
"እኔ ወደ ነጩ ቤተመንግስት ከመግባቴ በፊት غዛ ውስጥ የተያዙ ምርኮኞች የማይለቀቁ ከሆነ በመካከለኛው ምስራቅ ጀሀነም እከፍታለሁ።" እያለ ይዝታል
በሁለተኛው፦
"ከአሜሪካ ውብ የነበረችዋ ከተማ አሁን እየተቃጠለች ነው፤ ወደ አመድነት ተቀይራለች። በእሳት አደጋ መከላከያ ታንክ ውስጥ ውሃ የለንም፤ በድንገተኛ አደጋ መቆጣጠሪያ ካዝናችን ውስጥም ብር የለንም።" እያለ ያለቃቅሳል
👌በሁለቱ ንግግሮች መሃል የነበረው የጊዜ ቆይታ አራት (4) ቀናቶች ብቻ ነበሩ።
አሁን ላይ ለትራምፕ………
{…لِّمَنِ الْمُلْكُ الْيَوْمَ…}
{…ዛሬ ንግስናው ለማን ነው?…} ተብሎ የሚጠየቅ ይመስላል።
📖{وَمَكَرُوا۟ مَكْرًۭا وَمَكَرْنَا مَكْرًۭا وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ}
{ተንኮል ተነኮሉ፤ (በምላሹ) እነርሱ የማያወቁ ሲሆኑ ሴራ አሴርንባቸው።}
{فَٱنظُرْ كَيْفَ كَانَ عَٰقِبَةُ مَكْرِهِمْ أَنَّا دَمَّرْنَٰهُمْ وَقَوْمَهُمْ أَجْمَعِينَ}
{የተንኮላቸውም መጨረሻ እንዴት እንደነበረ ተመልከት። እኛ እነርሱንም ሕዝቦቻቸውንም በሙሉ አጠፋናቸው፡፡}
[አል_ነምል:⁵⁰–⁵¹]
https://t.me/WATESiMU/5179