X-Shop


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sales


ድርጅታችን የህትመት እና የማስታወቂያ ዕቃዎችን በቅናሽና በብዛት ያቀርባል:: ከነፃ ዴልቨሪ ጋር ::
ይደውሉልን
0902990000 - ቦሌ ሾውሩም
0978032252- ፒያሳ ሱቅ
0903212266- ሜክሲኮ ሱቅ
0955112233 - የሽያጭ ማእከላችን
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sales
Statistics
Posts filter


የዲቲኤፍ ቀለም (DTF Ink)

የ ቀለም አይነት፡ ቢጫ፣ ጥቁር፣ ነጭ፣ ማጀንታ እና ሲያን ናቸው።
እነኚህ የDTF ቀለም ለዘመናዊው ቴክኖሎጂ ዲቲኤፍ ህትመት አስፈላጊ ሲሆኑ፣ ቀለሙ ረጅም ጊዜ የሚቆይ እና ጥሩ የመለጠጥ ችሎታ ያለው ሲሆን ከፍተኛ ድምቀት አለው፣ ለእርስዎ DTF ህትመት ፍላጎትዎ እነዚህ ቀለሞች በጣም ጥሩው ምርጫ ናቸው።
በ1 ሌትር ተዘግጅተው ቀርበዋል



ለበለጠ መረጃ
0902990000 -Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266 -Mexico Branch
@XShopAdd


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የህትመት ኤክስፕኦ በ ቻይና ተጠናቀቀ

APPP expo China

Xshop


🌸✨ መልካም የሴቶች ቀን! ✨🌸

ለመላው ሴቶች መልካም የሴቶች ቀን እንመኛለን።


Xshop


ዲጂታል ቦትል 500 ሚሊ/ Digital Bottle 500 ml

ለ ቀዝቃዛ እና ሙቅ መጠጦች የሚያገለግል ስማርት የሙቀት ማሳያ ቦትል


ለበለጠ መረጃ
0902990000-Piassa Branch
0978032252 -Bole Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


ጥያቄ እና መልስ

ዱፕሌክስ ህትመት ማለት ምን ማለት ነው?


የትክክለኛውን መልስ ቀድመው ለመለሱ 2 የቻናላችን ተከታዮች የሞባይል ካርድ ስጦታ እንልክላቸዋለን።

መልካም ዕድል 😊
P.s No editing is allowed!


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
DAY 3
APPP expo china

የህትመት ኤክስፖ በቻይና


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ስምንት በአንድ ማሽን (8 in 1 machine)


ስምንት በአንድ ማሽን ይህ ማሽን ቲሸርት߹ ሳህን߹ ኮፍያ እና የተለያዩ የማጎችን መስሪያ ሞልዶች በአንድላይ አካቶ የያዘ ድንቅ ማሽን ነው፡፡ በ A3 መጠን የቀረበ።


ለበለጠ መረጃ
0978032252-Bole Branch(showroom)
0902990000-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
DAY 2
APPP expo china

የህትመት ኤክስፖ በቻይና


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ኤም ዲ ኤፍ  ፍሬም 20 በ 20 (MDF frame 20*20)


ለሰብሊሜሽን ህትመት የሚሆኑ የፎቶ ፍሬማችን የተዋቡ ቅርፅ ያላው ሲሆኑ በጣም ጥራት ያላቸው ለጥቅስ እና ለፎቶ ህትመቶች ተመራጭ ነዉ።


ለበለጠ መረጃ
0978032252-Bole Branch(showroom)
0902990000-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
DAY 1
APPP expo china


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ማግ ማሽን / Mug Machine

ማግ መስሪያ ማሽን በአንድ ጊዜ ሁለት መስራት የሚችል
 
ለበለጠ መረጃ
0978032252 -Bole Branch
0902990000-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ውድ ቤተሰቦቻችን በቻይና የሚዘጋጀውን APPP Expo 2025 በአካል በመገኘት እናይሳዋታለን ተከታተሉን


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ትራቭል ማጂክ ማግ 600ሚሊ / Travel Magic Mug 600ml

600 ML መያዝ የሚችል ሲሆን ጥራት ያላቸው ፎቶዎች፣ ዓርማዎች ወይም ጽሑፎች የሚታተሙበት፤ በት/ቤት፣ በስፖርት ልምምድ አልያም  በጉዞዎች እንዲሁም በተለያዩ ማኅበራዊ እንቅስቃሴዎች ላይ መጠጦችን ለመያዝ የሚያስችል ተመራጭ ቦትል ነው።


ለበለጠ መረጃ
0902990000-Piassa Branch
0978032252 -Bole Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


Sublimation Pen/ ሰብሊሜሽን እስክሪቢቶ

ሰብሊሜሽን ህትመት በቀላሉ የሚቀበል እስክሪቢቶ

ለበለጠ መረጃ
0978032252-Bole Branch(showroom)
0902990000-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


ጥያቄ እና መልስ

የoffset የህትመት ሂደት ምንድ ነው?

የትክክለኛውን መልስ ቀድመው ለመለሱ 2 የቻናላችን ተከታዮች የሞባይል ካርድ ስጦታ እንልክላቸዋለን።

መልካም ዕድል 😊
P.s No editing is allowed!


ማጂክ ማግ (Magic mug)

ማጂክ ማግ የተለያዩ የድርጅት አርማዎች፣ ፎቶዎች አልያም ሌሎች የጽሁፍ ይዘቶችን ለማተም የሚያስችል ከሴሬሚክ የተሰራ የማግ አይነት ሲሆን ሙቅ ውሀ ሲገባበት ሲነካው ከለር የሚቀይርል ዩኩባያ መሆኑ ተአምረኛ አድርጎታል፡፡ የመያዝ እቅሙ 300 ሚሊ ሊትር ሲሆን 175 በ 85 ሚሊ ሜትር የህትመት ቦታ ያለው የማግ አይነት ነው፡፡



ለበለጠ መረጃ
0978032252 -Bole Branch
0902990000 -Piassa Branch
0903212266 -Mexico Branch
@XShopAdd


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Slate frame semi circle/  የድንጋይ ፍሬም ከፊል ክብ


ከተፈጥሮ ድንጋይ የተሰሩ ውብ የሆኑ  ፎቶዎችን ለማተም የሚረዱን ባለ ማስቀመጫ የፎቶ ፍሬም አይነት ሲሆኑ የሰብሊሜሽን ህትመትን የሚቀበሉ ውብ እና ተመራጭ ፍሬሞች ናችው፣ የህትመቱን ጥራትን እንደጠበቁ ረጂም ግዜ የሚቆዩ በመሆናቸው እጅግ ተመራጭ ያደርጋቸዋል።

የህትመት ቦታ ፤ 19 ሴሜ በ 21 ሴሜ


ለበለጠ መረጃ
0978032252 -Bole Branch
0902990000 -Piassa Branch
0903212266 -Mexico Branch
@XShopAdd


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Mouse pad / ማውዝ ፓድ
የኮምፒውተር ማውዝ ማስቀመጫ ፓዶቻችን ሰብሊሜሽን ህትመት መቀበል እንዲችሉ ሆነው የተሰሩ ናቸው። የጽሁፍ እና የምስል ምልክቶችን በተዋበ መልኩ ለማስቀመጥ ተዘጋጅቶ የተሰራ ነው፡፡

የህትመት ቦታ
23.62 ሴሜ (ቁመት ) × 19.81ሴሜ (ስፋት) × 3 MM

ለበለጠ መረጃ
0902990000- Piassa Branch
0978032252 -Bole Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


🎉አስደሳች ዜና 🎉

እንኳን ደስ አላችሁ።
አራቱንም  የሮልአፕ አይነቶች እንዳስመጣንሎ ልናበስሮት እንወዳለን።

ስለዚህ ውድ ደንበኞቻችን በሚቀርባቹ ሱቆቻችን ሄዳችሁ እቃ መግዛት ትችላላቹ።

የገቡት  እቃዎቻችን ዝርዝር
1. ሮልአፕ ስታንዳርድ
2. ሮልአፕ  ፕሪሚየም
3. ሮልአፕ  ዴሉክስ
4. ሮልአፕ  ሜጋ (ባክ ድሮፕ)

20 last posts shown.