ይህም አለ 😱


Channel's geo and language: Ethiopia, English


💢ይህ ቻናል ፈታ ዘና የሚያረጉ አስገራሚ እውነታዎች፣ ግጥሞች ያሉበት ነው።
⭕️ 𝐓𝐨 𝐁𝐮𝐲 𝐀𝐝𝐬 𝐨𝐧 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐚 👇
https://telega.io/c/yehem_ale1
𝗙𝗢𝗥 𝗔𝗡𝗬 𝗖𝗢𝗠𝗠𝗘𝗡𝗧 : @Fafaz9_bot

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter


አስገራሚ የጉዞ እውነታዎች

• አብራሪዎችና ረዳት አብራሪዎች፣ ከበረራ በፊት አንድ አይነት ምግብ አይበሉም።

ይሄ የሚደረገው በምክንያት ነው፡፡ አብራሪዎችና ረዳት አብራሪዎች ከበረራ በፊት አንድ ዓይነት ምግብ ከበሉ ድንገት የምግብ መመረዝ (ወይም ከዚያም የከፋ) ቢከሰት አውሮፕላኑን ማን ሊያበረው ነው? ስለዚህ አንድ አይነት ምግብ አይመገቡም። አያድርስና ከሁለት አንዳቸው ቢታመሙና አቅም ቢከዳቸው (መታጠቢያ ቤት ቢቀሩ) ሌላኛው አብራሪ ሃላፊነቱን ሊረከብ ይችላል።

• የህንድ ባቡሮች በየቀኑ ወደ 23 ሚሊዮን ገደማ መንገደኞችን ያጓጉዛሉ።

ይሄ ማለት ምን መሰላችሁ? በየቀኑ አጠቃላይ የአውስትራሊያ ህዝብን ያጓጉዛሉ እንደማለት ነው፡፡

• ሳኡዲ አረቢያ ወንዝ የሚባል የላትም፡፡

በአረብ ባሕረ- ገብ መሬት ውስጥ ያለችው ሳኡዲ፤ ቋሚ ወንዞች የላትም። አንድም ወንዝ ከማይፈስባቸው 17 የአለም ሀገራት አንዷ ነች።

• ሩሲያ ቢራን ከአልኮል መጠጥ የመደበችው እ.ኤ.አ በ2011 ዓ.ም ነው፡፡

በሚያስገርም ሁኔታ፣ ከዚያ በፊት ከ10 ፐርሰንት በታች የአልኮል መጠን ያለው ማንኛውም መጠጥ እንደ ‘የምግብ ነገር’ ይቆጠር ነበር፤ በአገረ ሩሲያ፡፡


በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ሰው ባሪ ዳውሰን ይባላል ይህ የ87 አመት አዛውንት የሚስቱን ጭቅጭቅ እና ንትርክ  ላለመስማት ብሎ መስማት እና መናገር የተሳነው አስመስሎ ለ62 አመታት ባለቤቱን ሲያታልላት ኖሯል
ይመቸው 🤚

🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


በስፔን ሀገር ውስጥ አንድ ለየት ያለ ሬስቶራንት አለ ይህውም  እሳተጎመራን በመጠቀም ምግብ በማብሰል ለደንበኞቻቸው ያቀርባሉ


🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


ሰኔ ላይ Exit exam የምትወስዱ
ቀድማችሁ ፋይዳ መታወቂያ ውሰዱ ተብሏል !


🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


አይጦች በጣም በብዛትና በፍጥነት ከሚወልዱ እንስሳቶች መካከል ግንባር ቀደም ሲሆኑ አንዲት አይጥ ከ 21-23 ቀን ባለው ግዜ ውስጥ አርግዛ በአንድ ግዜ በርካታ ልጆችን  ትታቀፋለች .... ለምሳሌ ቤታችሁ 5 ለአቅመ ሄዋን የደረሱ አይጦች ቢኖሩና እንደፈለጉ እየበሉ አመቱን ቢቆዩ እርስ በእርስ እየተፈላፈሉ በአመት ውስጥ ብቻ 1,270,500 በላይ አይጦች ሊደርሱ እንደሚችሉ መረጃዎች ይጠቁማሉ 🎧

🌹
@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


የማክቡክ አፕል ባትሪ ከጥይት ይከላከላል ።


ኸረ ሰዎች አንድ ሰው እንኳን Subscribe አላረገም ኸረ ተው አርጉልኝ 😢
እሺ አሁን አርጉልኝ

ከስር አለላቹ በ Video ለማግኘት

https://youtu.be/yg7KhnP6y0M?si=9242gonOeiJELG-i


ቢገጥም ባይገጥም

አውቆ እንዳላወቀ
ሰምቶ እንዳልሰማ ሰው
ያረገኝን ሁሉ
በደሉን ስረሳው
እሱው ይከሰኛል
እሱው ይወቅሰኛል
በኔ ችሎ ማለፍ
ሞኝ ነህ ይለኛል
የማን እንደሆነ
አላወቀም እና
በወሩ እቀበላለሁ
ደሞዜ ነህና 😄


🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


በ2011 የአለማችን ትልቁ አዞ ተብሎ የተመረጠው እንስሳ በ110 አመቱ ህይወቱ ማለፉ ትናንትና ተገልጿል 🥹


አልሰማሁም ነበር አልሰማሁም ነበር 😁
ግን በሞት ቀልድ የለም


አንዳንድ ሰዎች ቦአንትሮፒ ( Boanthropy ) የተባለ የአዕምሮ ችግር አለባቸው ... ይህም ችግር ራሳቸው እንደላም እንደሚያሳያቸው ተገልጿል


🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


ቢገጥም ባይገጥም 😁

ብሶቴን ልደብቅ
አረቄ ብጠጣ
ሸሽጌ ያኖርኩት
ይብስ ገሀድ ወጣ
ለሰው ያልነገርኩት
በውስጤ ያኖርኩት
በስካር አንደበት
ጉዴን ዘረገፍኩት

ይቀጥል እንዴ ሰዎች ?
አዎ = 10 like 👍




🌹
@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹
       


⭐️በጃፓን ከህጻን ልጆች ዳይፐር ይልቅ የአዛውንቶች ዳይፐር በብዛት ይሸጣል።በርካታ አዛውንቶች ናቸው የሚገኙት ።

ልሂድላቸው እንዴ እኔ 🤔


🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


ጂም ትሮፕ ይባላል በ1912 በነበረዉ ኦሎምፒክ አሜሪካን የወከለ አትሌት ነዉ።ወድድሩ በሚደረግበት ጠዋት ላይ ጫማዉን ይሰርቃል፣ሌላ መቀየሪያ ጫማ ስላልነበረዉ ወደ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ገንዳ በመሄድ ጫማ ሲፈልግ፣እድለኛ ሆኖ በፎቶዉ ላይ የሚታዩትን የተለያዩ ጫማወች ያገኛል።አንዱ ጫማ ሰፍቶት ስለነበር ካልሲ ደርቦ ነበር ያደረገዉ።ጂም እነዚህ የወደቁ ጫማዎችን በማድረግ በእለቱ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎችን በማሸነፍ ታሪክ መስራት ችሏል።
       
   ጂም ጫማዉ መሰረቁ ከዉደድሩ አላስቀረዉም፤ የተፈጠረውን ችግር ምክኒያት አድርጎ ከዉድድሩ ቢቀር ኖሮ በታሪክ መዝገብ ላይ ዛሬ ባላገኘነዉ ነበር።ምክኒያቶችን ፈጥረን ወደኋላ ከምንሄድ ይልቅ ከምክንያቶቹ በላይ ሆነን ወደ ስኬት ለመራመድ ይህ የጂም ታሪክ ጥሩ ምሳሌ ይሆነናል ብዬ አስባለሁ።

   ምክኒያቶችን እየፈጠርን መሸነፍ ወይስ ከምክኒያቶች በላይ ሆነን ማሸነፍ ......ምርጫው የእኛ
ነዉ!!!!!
   
!!!!!!!!!!!
👍


በሎስ አንጀለስ፣ ኒውዮርክ ዴንማርክ አሁን የዶሮ ዳይፐር እየተሸጠ ይገኛል፡፡ የአንዱ ዋጋ 18 ዶላር ሲሆን ባለቤቷ በአሁኑ ሰአት አዋጭ ቢዝነስ ነው ብላለች፡፡በቀን ቢያንስ 1000 የዶሮ ዳይፐር እየተሸጠላት ነው::🐣


🌹
@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


በተለምዶ የሰው ጅብ ወይም ቀን ቀን ሰው ለሊት በጨለማ ድንገት ወደ ጅብነት የሚቀየር መኖሩን እንሰማለን በአይናችን አየን የሚሉ በርካታ ሰዎችም ገጥመውናል።

ቡዳ ወይም የአይናቸው ፖወር ከፍተኛ የሆነ የሰው ልጆች እንዳሉ በሳይንስ የተረጋገጠ ቢሆንም በጨለማ ወደ ጅብነት ወይም ተኩላነት የሚቀየሩበት እውነታነት ለማረጋገጥ ምርምሩ እንደ ቀጠለ ነው።

እሄንኑ ምርምር ለማጠናከር በለሊት ጨለማ ሳይገድባቸው ፎቶና ቪዲዮ የሚቀርፁ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም እንዲህ አይነት አስደንጋጭ ምስሎችን ይፋ እያደረጉ ነው።

እጁና እግሩ የሰው የፊቱና ጥርሱ ገፅታ ከሰው የተቀራረበ ሆኖ አካሄዱና ባህሪው ሁሉ የጅብ የሆነ አስደንጋጭ ፍጡር በድብቅ ካሜራ አንስተው ይፋ አድርገዋል!

🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


📌 በምድረ አሜሪካ በእያንዳንዷ ደቂቃ አንድ አዲስ መፅሀፍ ይታተማል 😱😱


🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


በፓፑዋ ኒው ጊኒ ውስጥ የሚገኘው የዳኒ ጎሳ አስደንጋጭ የጋብቻ ልማዶች አሉት።

አንድ ወንድ ለማግባት ለሙሽሪት ጥሎሽ ከቀኝ እጁ ጣት መቁረጥ አለበት። ፍቺ በሚፈጠርበት ጊዜ በግራ እጁ ላይ ሁለት ጣቶችን መቁረጥ አለበት።

ባልየው ከሞተ ሚስትየዋ የታማኝነት ምልክት እና ሌላ ማግባት እንደማትችል ለማሳየት ሁሉንም ጣቶቿን ትቆርጣለች።

ስለዚህ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ (በጋብቻ፣ በፍቺ ወይም በሞት) ሁልጊዜ በዚህ ጎሳ ወግ መሠረት ጥልቅ ተምሳሌት እና ቁርጠኝነት የሚያንጸባርቁት ጣቶች ይሰዋሉ።

ይሰማል ሴቶች 😔


ይህን_ያውቃሉ❓

በድሮ ጊዜ የቴሌቭዥን ፈጣሪ የሆነው ፊሎ ፋርንስዎርዝ ልጆቹ ሞኞች እንዳይሆኑ ፈርቶ የፈጠረውን ቴሌቪዥን እንዲመለከቱ አልፈቀደም ነበር😅 ።

ታድያ ሞኝ እያለን ነው 😁



🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


አንዳንድ አስገራሚ እውነታዋች

ወፎች  አይሸኑም

ጉንዳኖች  ፈፅሞ አይተኙም፤ሳንባ የላቸውም፤ሰራተኛ
ጉንዳን እስከ 7 ዓመት ሊኖር ይችላል ንግስቶ ግን እስከ 15
ዓመት ልትኖር ትችላለች::

  ሻርክ ብቸኛው የማይታመም እንሰሳ ነው ምንም አይነት
በሽታ አያጠቃውም ካንሰርን ጨምሮ::

  ፈረሶች እና ላሞች ቁመው ነው እሚያንቀላፉት::

  የማር ንብ ሁለት ሆድ ሲኖራቸው አንዱ ለማር ሲሆን
ሁለተኛው ለሚመገቡት ምግብ ማስቀመጫ ያገለግላቸዋል::

✅ ትልቁ  ነጭ ሻርክ ከሶስት ወር በላይ ሳይበላ መጎዝ
ይችላል::

✅  አብዛኞቹ ዝሆኖች በክብደት ከስማያዊ አሳነባሪ(Blue
whale) ምላስ ያንሳሉ::

✅  በረሮ በርሀብ እስኪሞት ድረስ ለሳምንት ያህል
ጭንቅላቱ ተቆርጦ በሂወት መቆየት ይችላል::

✅ የአህያ  አይን አቀማመጥ በአንድ ግዜ አራቱንም እግሮች
ማይት ያስችሉታል::

✅ ዶልፊን  ውሀ ውስጥ ከ24ኪ.ሚ ርቀት ያለ ድምፅ
በቀላሉ መስማት ይችላል
::

🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹

አንብበው ከወደዱት 👍


#ይህን_ያውቃሉ
 
እስከ 70% የሚደርሱ ሰዎች ሂፕኒክ ጄርክ አጋጥሟቸዋል፣ ይህም የመውደቅ ስሜት ሲሆን ይህም እንቅልፍ ሊተኛዎት ሲቃረብ በድንገት ከእንቅልፍዎ እንዲነቃቁ ያደርጋል።


🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


ይሄ የምታዩት ወጣት የቤቲንግ ውድድር አድርጎ 36 ሚሊዮን ብር አሸነፈ

✔️ከዛም እዛው በቤቲንግ ቤት ውስጥ ካሸር ሆና ስትሰራ የነበረችው የረጅም ጊዜ አፍቃሪው የነበረችው ልጅ ሙሉ ለሙሉ ስራዋን ለቃ ወደምታፈቅረው ልጅ ኮብላለች ንፁህ ፍቅር ጊዜና ገንዘብ አይገድበውም🙄 ።የሞቀ የፍቅር ጊዜ ተመኙላቸው🙄


ሞክሩ እያልኳቹ አይደለም 😁


🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹

20 last posts shown.