Yuba Creative☻


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Quotes


!
.
Contact for promo @Yabuaaaa ✍️ʏᴜʙᴀ👑
Buy ads: https://telega.io/c/Yuba4959

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Quotes
Statistics
Posts filter






ሁለታችንም:(

🔥ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ✅
ʏᴜʙᴀ.ᴄʀᴇᴀᴛɪᴠᴇ


ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ/ም የከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!

በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሁንላችሁ!




🎅በቻናላችን ለምትገኙ በሙሉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፣ አደረሰን

🎄በዓሉን የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ፣  የተጣላን ሰዎች  እርቅ የምናወርድበት እና የሰላም  ያድርልግን ።

       
😎🎄መልካም ገና🎄😎


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


ሄጃለው:(

ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ✅
ʏᴜʙᴀ.ᴄʀᴇᴀᴛɪᴠᴇ


"አመሰግንሻለሁ.....
ባንቺ ጠፍቶ የነበረው እኔን..
በመሄድሽ እንዳገኝ ስለረዳሽኝ..!!"🫠

https://vm.tiktok.com/ZMk8AjdPB/


20k💥


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ኖረህስ የታለህ😶


የጊዜ ጉዳይ ነው...

ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ
https://t.me/+NpiSVOySpSgwODQ0

20k 0 28 2 107

"በገሀድ አልታየም ያንቺስ ህልም አልሆነም...አንቺ እንደፈታሽው

ልፍታልሽ እኔ ህልምሽ ቅዠት ነው...

ያሰብሽው ሁሉ እንቆቅልሽ ነው...

ገነቱም ሲኦል ሜዳው ገደል ነው...

አልማዙም ነሀስ ማሩም እሬት ነው...!!"🎤🎼🎹

16k 0 14 3 82



መንገድ...

ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🔥
ʏᴜʙᴀ.ᴄʀᴇᴀᴛɪᴠᴇ

14.4k 0 16 14 104

🎶🥁🥁🎶
🥁🎹🎹🥁
እንዴት አይኔን አልከልልም
እንዴት ልቤን ተው አልልም
እንዴት ተስፋን ልቤ አይጥልም
እንዴት እንዴት አልጨክንም
🎼
እንዴት አይኔን አልከልልም
እንዴት ልቤን ተው አልልም
እንዴት ተስፋን ልቤ አይጥልም
እንዴት እንዴት አልጨክንም
🥁🎶🎶🥁
🎼🥁🥁🎼
እየታየ እምቢታሽ ዕድሜዬን ሲያነክት
በማያረጅ ልቤ መጠበቅ አልታክት
ምን ዓይነት መፍቀድ ነው አቅም የሚሰባብር
አለሁ ለማትወጂኝ ተስፋዬን ስገብር
🎶
እንዴት እንዴት
እያለ በንዴት
ልቤ ሲነድ ዋለ
ተላላ እንደኔ ማን አለ
እንዴት እንዴት
እያለ በንዴት
ልቤ ሲነድ ዋለ
ተላላ እንደኔ ማን አለ
🎼🎹🎹🎼
ፊት እየነሳሽኝ ልቤ አልደነደነም
ሽሽትሽ እንድቆርጥ ምክንያት አልሆነም
እንደው ስራ አጣሁ አንቺን እንደመሣል
እንዴት ገዳዩ ደጅ ሰው ይመላለሳል
🎶
እንዴት እንዴት
እያለ በንዴት
ልቤ ሲነድ ዋለ
ተላላ እንደኔ ማን አለ
እንዴት እንዴት
እያለ በንዴት
ልቤ ሲነድ ዋለ
ተላላ እንደኔ ማን አለ
🎹🥁🥁🎹
እንዴት አይኔን አልከልልም
እንዴት ልቤን ተው አልልም
እንዴት በቃኝ ብዬ አልምልም
እንዴት ባንቺ አልጨክንም
አልጨክንም አልጨክንም
አልጨክንም አልጨክንም
🎹🥁🥁🎹
ነፃ አልወጣ አልኩ እንጂ ተስፋን ተላቅቄ
መገፋትንማ አውቃለሁ ጠንቅቄ
መውደድ ጸጋም ቢሆን ለልብ የሚታደል
ወድጄ አስጨንቄሽ አልፈጽምም በደል
የስሜት ስካር ነው ፍቅር ሌላ ስሙ
ወድቆ መቅረት አለ ጸንቶ እንደመቆሙ
እንዴት አልጨክንም ብልም እየከፋኝ
ካጉል ተስፋ እሚያስጥል አንዳች መላ ጠፋኝ
ጠፍቼም ሞከርኩት እንዳላይሽ ምዬ
መጥቼም አየሁት ይሉኝታዬን ጥዬ
እንደው ድካም ሆነ በተስፋ መጠውለግ
ሠላሜ አልተገኘም ቢፈለግ ቢፈለግ
ቢፈለግ ቢፈለግ
🎶
እንዴት
እንዴት
እንዴት
እንዴት




አምላኬ.....ሲነጋ አንተን እንደማመስገን ፈንታ....🙏

ወደ ስልኬ የሚያስሮጠኝን መንፈስ አጥፋልኝ
......🤦🏽‍♀🤦🏽‍♀

16.4k 0 28 17 335

እስኪ ለ እናታችን መልዕክት እናስቀምጥላት......😇🤰🏽🤱🏽
.
"................................................."


"አንተዬ....ም.ን.ድ.ነ.ው ህይወት
ከሌለው ሰው እንዳንተ አይነት🎼🎶🎵
"☺️🥰

20 last posts shown.