Posts filter


✅Capybara coin ኤርድሮፕ ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ👇👇
https://t.me/the_capybara_meme_bot/start?startapp=2e6f510d61b7bdcdecd0af52ec71ec63




“…ከተማን በደም ለሚሠራ፥ ከተማንም በኃጢአት ለሚመሠርት ወዮለት!” ዕን 2፥12  …“…በድሀ የሚያላግጥ ፈጣሪውን ይሰድባል፤ በጥፋትም ደስ የሚለው ሳይቀጣ አይቀርም።” ምሳ 17፥5

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼


ሲዳማ ክልል በደረሰ አሰቃቂ የመኪና አደጋ ከ70 በላይ ሰዎች ህይወታቸው አለፈ።😭

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በቦና ዙሪያ ወረዳ ጋላና ወንዝ ተብሎ በሚጠራዉ ድልድይ ላይ ከ70 ሰዎች በላይ ይዞ ወደ በንሳ ወረዳ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ ክፍት መኪና ድልድዩን ስቶ ወንዝ ዉስጥ መግባቱን የበርካታ ሰዎች ህይወት ማለፉን የሲዳማ ክልል መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ አስታዉቋል።

ቢሮው እስካሁን ቁጥሩ  ያልታወቀ ሰዉ ሕይወት አልፏል ሲል ገልጿል።

የአደጋ መንስኤ እየተጣራ ሲሆን አጠቃላይ የተጠቃለለ መረጃ ይገለጻል።

ነፍስ ይማር !🙏😭😭


''...እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ🙏🥰 ይቺን ቀን ለማየት ብዙዎች ጓግተው ሳያዩት አልፏል እኛ ግን በቸርነት በምህረቱ በቅዱሱ መልአክ ምልጃ ዛሬን አለን አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል በህይወታችሁ ደስታን ያብስራችሁ ያብስረን #አሜን🙏🥰❤


“…ከተማን በደም ለሚሠራ፥ ከተማንም በኃጢአት ለሚመሠርት ወዮለት!” ዕን 2፥12  …“…በድሀ የሚያላግጥ ፈጣሪውን ይሰድባል፤ በጥፋትም ደስ የሚለው ሳይቀጣ አይቀርም።” ምሳ 17፥5

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼


Forward from: ነጭ ነጯን
ብርታትም ጉብዝናም ከእግዚአብሔር ነው።
ክብርም ሞገስም ከእግዚአብሔር ነው።
ጥበብና አስተዋይነትም ከእግዚአብሔር ነው።
የሰው መውደድም መደነቅም ከእግዚአብሔር ነው።

ከእኛ የሆነ ምንም ነገር የለም!
ስለሆነውም ስላልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏❤

      መልካም ምሽት ይሁንልን 🙏
🥰


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ያለ ቤተ ክርስቲያን የመጽሐፍ ቅዱስን የእግዚአብሔር ቃልነት ማስረዳት አይቻልም..

Textual criticism የሚሰራው እደክታባት እስከተገኙበት ጊዜ ድረስ ብቻ ነው ከዛ በፊት ስላለው ጽሑፍ እርግጠኛ የሆንነው በመንፈሱ እና በሙሽራይቱ ነው..

ከጌታ የተቀበልነው ሃይማኖትም ሆነ ቃለ እግዚአብሔር ተጠብቀው የሚኖሩት በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በመንፈስ ቅዱስ ነው..

የራሳቸውን ሰው ሰራሽ “ቤተ ክርስቲያናት” ለማቋቋም ሲሉ የጌታ ቤተ ክርስቲያን ጠላት ሆነው የተነሱ እነርሱ የጌታ መንግስት ጠላት ናቸው.. ምክንያቱም ቤተ ክርስቲያን የጌታ መንግስት ናት.❤🥰


"…እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን። ሃሌ ሉያ። መዝ 150፥ 6

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼


"በሲኦል ያሉ ነፍሳት ከመድኃኔ ዓለም ክርስቶስ አንድ ነገርን ብቻ ይሻሉ፤ [እርሱም] ንስሐ ይገቡ ዘንድ ለአምስት ደቂቃ እንኳ [በምድር] በሕይወት መኖር ነው።"

አባ ፓይሲዎስ ዘደብረ አቶስ
በእንተ ፍትሐት ወዝክር


እመ አምላክን የምትወዱ እናቴ አማላጄ የክፉ ቀን ደራሼ እንባ አባሼ መከታ ጋሻዬ ዋስ ጠበቃዬ አለኝታ ተስፋዬ ናት የምትሉ ከችግር ከመከራ ከፈተና ከማታውቁት ከክፉ ነገር ያወጣቻችሁ እስኪ አመስግኗት እኔስ እላለሁ እናቴ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ብፅዕት  ድንግል ማርያም ሆይ እኔ  አንችን ለማመስገን ቃላት የለኝምና አባቶች እንዳሉሽ ክብር ምስጋና ላንቺ ይኹን እኔም ትዉልድ ነኝና አመሰግንሻለሁ🙏❤🥰


''...ታህሳስ 6ቀን ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በዓሏ ነው እረድኤት በረከቷ ይደርብን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ተዋሕዶ ሐይማኖታችንን ትጠብቅልን...''🙏❤🥰


Forward from: ነጭ ነጯን
ሰው ቢጠላችሁ፣ ሰው ቢሸሻችሁ፣ ብታጡ ጋደኛም ቢከዳችሁ፣ ምንም ብትሆኑ፣ ማለዳም ተነስታችሁ ገንዘብ ብታጡ፣ ስራም ብታጡ ቢቸግራችሁ፣ ዳኛም ባይፈርድላችሁ፤ ዝም ብላችሁ አንድ ቃል በሉ #እግዚአብሔር_ከእኛ_ጋር_ነው!

መልካም ምሽት ይኹንላችሁ🙏🤲

#ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረ_ኪዳን


"...በሚጠሉህ መሐል ወዳጅህን እንደምታገኘው ፤ ከሚወዱህ መሐልም የሚጠላህን ታገኘዋለህ።
ሁሉ ይወደኛል ብሎ የሚያስብ
#ጅል ብቻ ነው። ሁሉ ይጠላኛል ብሎ የሚያስብም ትላንትን ያልረሳ ነው።

ሁሌም እሚወድ የማይጠላ የዘወትር ወዳጅ አገኘህ አጣህ ግድ የማይሰጠው አንተን በአንተነትህ ብቻ የሚወድህ አንድ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው🤲


ቸሩ መድኃኔዓለም አለው ይበለን🙏🥰


"ወር በገባ በ16 እናታችን እመቤታችን ኪዳነምህረት ናት።🙏

ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውረን።🙏🥰


Forward from: ነጭ ነጯን
ነገ ኅዳር 12 የመላዕክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል በዓለ ሢመቱ ነው ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል🙏❤🥰


"እናታችን እመቤታችን ቅድስተ ድንግል ማርያም።🙏🙏🥰❤

ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውረን #መልካም_ቀን።🙏


…ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።” 2ኛ ቆሮ 9፥15


"እናታችን እመቤታችን ቅድስተ ድንግል ማርያም።🙏🙏🥰❤

ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውረን #መልካም_ቀን።🙏


አንድ ነገር በጣም ያስደንቀኛል ያሳዝነኛልም ክርስቶስ ለተቀመጠባት የእህያ ውርንጭላ ዘንባባ እየጎዘጎዙ ነጠላቸውን እያነጠፉ ሲያመሰግኑ ሲዘምሩ ታዲያ ማደሪያው ላደረጋት የእግዚአብሔር ከተማ ለሆነችው የክርስቶስ መገኛ ለሆነችው ለእናቱ የማይዘምሩ የማያመሰግኑ ምንኛ ባይታደሉ ነው ግን? ፍቅሯን በልባቸው ታሳድርባቸው🙏 ❤️🥰

20 last posts shown.