90 ደቂቃ ስፖርት™

Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport

90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye
2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter

የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል  ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇
'https://t.me/addlist/8fKNPukq-f0zYzFk' rel='nofollow'>https://t.me/addlist/8fKNPukq-f0zYzFk
'https://t.me/addlist/8fKNPukq-f0zYzFk' rel='nofollow'>https://t.me/addlist/8fKNPukq-f0zYzFk

የማንቺስተር ሲቲ ተጭዋች ጃክ ግሪሊሽ በኢትሃድ ከ አርሰናል ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ተከታዩን ብሏል።

" ይህንን ጨዋታ ማሸነፍ አለብን በሜዳችን ለ16 ወራት አልተሸነፍንም እናም ይህንን ጨዋታ ከቡድን አጋሮቼ ጋር በጉጉት የምንጠብቀው ጨዋታ ነው ። አርሰናል በኢትሃድ ሶስት ነጥብ ማግኘት ሞኝነት መሆኑን እናሳያቸዋለን።" ሲል አክሎ ተናግሯል።

@Zetena_Dekika_Sport  @Zetena_Dekika_Sport

• አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ እሁድ በኢትሃድ ማንቺስተር ሲቲ ከ አርሰናል ለሚያደርጉት ፍልሚያ ካይ ዎከር እና ጆን ስቶንስ በጉዳት ጨዋታውን የሚያመልጣቸው መሆኑን አረጋግጠዋል።

@Zetena_Dekika_Sport  @Zetena_Dekika_Sport

ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ ዴክላን ራይስ:-

"በርካታ በፕሪምየር ሊግ ውስጥ ያሉ ክለቦች ራይስን ይፈልጋሉ ማንኛውም ክለብ ራይስን እንዲኖራቸው በጣም ይፈልጋሉ።" ያሉት ፔፕ በማንቺስተር ሲቲ ራይስን በቡድናቸው ቢኖር ደስተኛ እንደሚሆኑ ተናግረዋል።

@Zetena_Dekika_Sport  @Zetena_Dekika_Sport

• የማንቺስተር ሲቲ ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ማኑኤል አካንጂ እሁድ ከ አርሰናል ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ እንደሚሰለፍ አረጋግጠዋል።

@Zetena_Dekika_Sport  @Zetena_Dekika_Sport

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

10+10×0+10=???

ኮቢ ማይኖ :-

"በእርግጥ ጋናዊ በመሆኔ እኮራለሁ ነገር ግን የተወለድኩት እንግሊዝ ነው  ጋናን በየዓመቱ እየመጣሁ እጎበኛለሁ" 🇬🇭

@Zetena_Dekika_Sport  @Zetena_Dekika_Sport

ዣቢ አሎንሶ በባየር ሊቨርኩሰን ሊቆይ እንደሆነ ከተዘገበ በኋላ ሊቨርፑል የየርገን ክሎፕ ተተኪ አድርጎ መሾም ያለበት ማን ነው?

@Zetena_Dekika_Sport  @Zetena_Dekika_Sport

ሮድሪ ወይስ ራይስ?

@Zetena_Dekika_Sport  @Zetena_Dekika_Sport

• ብራዚላዊው የማንቺስተር ዩናይትድ ተጭዋች ካዚሜሮ ነገ ከ ብሬንትፎርድ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ዝግጁ ነው።

[INSIDERUTD1]

@Zetena_Dekika_Sport  @Zetena_Dekika_Sport

• በባየርን ሙኒክ፣በሊቨርፑል ስሙ ሲያያዝ የነበረው የባየርን ሊቨርኩሰን ዋና አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ለተጨማሪ አንድ አመት በባየርን ሊቨርኩሰን ለመቆየት ወሳኔ ወስኗል።

• በዚህ ዙሪያ አሰልጣኙን የሚከታተሉት ክለቦች ማለትም ሊቨርፑል እና ባየርን ሙኒክ በቅርቡ ውሳኔ እንደሚነገራቸው ተገልጿል።

Fabrizio Romano

@Zetena_Dekika_Sport  @Zetena_Dekika_Sport

📹 አዘጋጆች የ30ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የጨዋታ ግምት ይፋ ያደረጉ ሲሆን ተጠባቂው ማንቺስተር ሲቲ ከ አርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ በማንቺስተር ሲቲ 2-1 አርሰናል ያሸንፋል ብለው ገምተዋል። ቀሪውን በምስሉ ላይ ይመልከቱ።

📹

@Zetena_Dekika_Sport  @Zetena_Dekika_Sport

• እንግሊዛዊው የብሬንትፎርዱ አጥቂ ኢቫን ቶኒ ስለ ኮቢ ማይኖ ተከታዩን ብሏል:-

" እሱ በ 18 አመቱ ለእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን መጫወት ችሏል። ኮቢ ማይኖ ድንቅ ተጭዋች ነው ። እኔ በእሱ እድሜ በ18 አመቴ እያለሁ ቪዲዮ ጌም ከጓደኞቼ ጋር ተሰብስበን እጫወት ነበር። ማንቺስተር ዩናይትድ የሚደነቅ ተጭዋች አግኝተዋል።" ሲል ተናግሯል።

@Zetena_Dekika_Sport  @Zetena_Dekika_Sport

• እንግሊዛዊው የባየርን ሙኒክ አጥቂ ሃሪ ኬን በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ምርጡ ተጭዋች ሆኗል።

@Zetena_Dekika_Sport  @Zetena_Dekika_Sport

መልካም ልደት

ንጎሎ ካንቴ ዛሬ 33ኛ አመቱን ይዟል!

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

📊pta  አሁድ ተጠባቂ የማንቺስተር ሲቲ እና አርሰናል ጨዋታ የማሸነፍ ግምት በፐርሰንት አስቀምጧል።

🇬🇧 ማንቺስተር ሲቲ 53%

➡️ አቻ 25.8%

🇬🇧 አርሰናል 21.2%

@Zetena_Dekika_Sport  @Zetena_Dekika_Sport

• ልክ በዛሬዋ ዕለት ከአንድ አመት በፊት የቀድሞ የማንቺስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሰርአሌክስ ፈርጉሰን እና የቀድሞ የአርሰናል አሰልጣኝ  አርሰን ዌንገር የ2023ቱ HALL OF FAME ስማቸው በይፋ መካተት ቻሉ።

@Zetena_Dekika_Sport  @Zetena_Dekika_Sport

📹 አዘጋጆች እሁድ ተጠባቂው ማንቺስተር ሲቲ ከ አርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ከሁለቱም ቡድኖች የተወጣጡ ምርጥ 11 ቡድን ይፋ አድርገዋል።

@Zetena_Dekika_Sport  @Zetena_Dekika_Sport

• በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በዚህ ሲዝን ፈጣን ተጭዋቾች ምርጥ 11 ይህን ይመስላል።

@Zetena_Dekika_Sport  @Zetena_Dekika_Sport

20 last posts shown.