Abay Bank


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Economics


Vision:
To Become the First Bank of Choice
Mission:
Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders
Core Values:
Customer - Centricity
Accountability
Teamwork
Employee - Centricity
Innovation

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Economics
Statistics
Posts filter


የመጋቢት 17/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#abaybank
https://www.abaybanksc.com


የመጋቢት 16/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com


የመጋቢት 15/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com






የመጋቢት 13/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com


ዓባይ ባንክ በቡታጅራ ከተማ የኢፍጣር መርሃ ግብር አከናወነ
------------------------
ዓባይ ባንክ የ1446ኛውን የታላቁን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ በቡታጅራ ከተማ የኢፍጣር መርሃ ግብር በትናትናው ዕለት አከናውኗል፡፡

በመርሃ ግብሩ ላይ የዓባይ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን፣ ባንኩ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ባስቀመጠው ተቋማዊ መርሁ መሠረት የዜጎችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ረገድ ለወገን ያለውን አጋርነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡

የረመዳን ወር የአብሮነት መገለጫ ወር በመሆኑ፣ ባንኩ በሀገሪቱ የተለያዩ ከተሞች ተመሳሳይ የኢፍጣር መርሃግብር በማዘጋጀት ላይ ይገኛል፡፡


ዓባይ ባንክ በደሴ ከተማ የኢፍጣር መርሃ ግብር አከናወነ
------------------------
ዓባይ ባንክ የ1446ኛውን የታላቁን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ በደሴ ከተማ የኢፍጣር መርሃ ግብር በትናትናው ዕለት አከናውኗል፡፡

በመርሃ ግብሩ ላይ የዓባይ ባንክ ደሴ ዲስትሪክት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች  የተገኙ ሲሆን፣ ባንኩ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ባስቀመጠው ተቋማዊ መርሁ መሠረት የዜጎችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ረገድ ለወገን ያለውን አጋርነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡

የረመዳን ወር የአብሮነት መገለጫ ወር በመሆኑ፣ ባንኩ በሀገሪቱ የተለያዩ ከተሞች ተመሳሳይ የኢፍጣር መርሃ ግብር  በማዘጋጀት  ላይ  ይገኛል፡፡


ዓባይ ባንክ በድሬዳዋ ከተማ የኢፍጣር መርሃ ግብር አከናወነ
------------------------
ዓባይ ባንክ የ1446ኛውን የታላቁን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ በድሬዳዋ ከተማ የኢፍጣር መርሃ ግብር በትናትናው ዕለት አከናውኗል፡፡

በመርሃ ግብሩ ላይ የዓባይ ባንክ የሪቴል ባንኪንግ ዋና መኮንን አቶ አሰፋ ተፈራ፣ የዲስትሪክት ሰፖርት ዳይሬክተር አቶ ሲራክ ግርማ፣ የድሬዳዋ ዲስትሪክት ሥራ አስኪያጅ አቶ አዲሱ አናጋው እና የዲስትሪክቱ የሥራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን፣ ባንኩ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ባስቀመጠው ተቋማዊ መርሁ መሠረት የዜጎችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ረገድ ለወገን ያለውን አጋርነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡

የረመዳን ወር የአብሮነት መገለጫ ወር በመሆኑ፣ ባንኩ በሀገሪቱ የተለያዩ ከተሞች ተመሳሳይ የኢፍጣር መርሃግብር በማዘጋጀት ላይ ይገኛል፡፡


ዓባይ ባንክ በአዳማ ከተማ የኢፍጣር መርሃ ግብር አከናወነ
------------------------
ዓባይ ባንክ የ1446ኛውን የታላቁን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ በአዳማ ከተማ የኢፍጣር መርሃ ግብር በትላንትናው ዕለት አከናውኗል፡፡

በመርሃ ግብሩ ላይ የዓባይ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን፣ ባንኩ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ባስቀመጠው ተቋማዊ መርሁ መሠረት የዜጎችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ረገድ ለወገን ያለውን አጋርነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡

የረመዳን ወር የአብሮነት መገለጫ ወር በመሆኑ፣ ባንኩ በሀገሪቱ የተለያዩ ከተሞች ተመሳሳይ የኢፍጣር መርሃ ግብር በማዘጋጀት ላይ ይገኛል፡፡


የመጋቢት 12/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com


ዓባይ ባንክ በባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት የምገባ መርሃግብር አካሄደ
-------------------------
ዓባይ ባንከ የታላቁን የረመዳን የጾም ወር ምክንያት በማድረግ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች በባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት የምገባ መርሃግብር አካሂዷል፡፡

በሥነሥርዓቱ ላይ የዓባይ ባንክ ከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት የተገኙ ሲሆን፣ ባንኩ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ባስቀመጠው ተቋማዊ መርሁ መሠረት የዜጎችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ረገድ ለወገን ያለውን አጋርነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል፡፡

በተመሳሳይ ዓባይ ባንከ የታላቁን የረመዳን የጾም ወር ምክንያት በማድረግ በሀገሪቱ የተለያዩ ከተሞች የኢፍጣር መርሃግብር እያከናወነ መሆኑ ታውቋል።

ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት በቀን ከ5ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የምገባ አገልግሎት ይሰጣል፡፡

ዓባይ ባንክ በቅርቡ ለመቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል 10 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉ ይታወሳል፡፡


የመጋቢት 11/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

14 last posts shown.