Forward from: Thomas Tilahun
አለምፍሬ ፒንከሃውስ ካንሰር ፋውንዴሽን ሳምታዊ ትምህርታዊ ፕሮግራም አከናወነ
አለምፍሬ ፒንከሃውስ ካንሰር ፋውንዴሽን በማዕከሉ እየተረዱ ህክምናቸውን ለሚከታተሉ ታካሚዎች እና አስታማሚዎች በየሳምቱ ቅዳሜ ቅዳሜ ከየካ ጤና ጣቢያጋር በመተባበር የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት አየሰጠ ይገኛል በዛሬውም እለት የማዕከሉ የበጎ ፈቃድ አንባሳደር እና፤ የተለያዩ እንግዶች፤ የማውከሉ ባለሙያዎች በተገኙበት በግል ንፅህና እና በአካባቢ ንፅህና አጠባበቅ ዙርያ የተጓዳኝ በሽታዎችን መከላከልን አስመልክቶ ትምህርት ተሰጥቷል የአለምፍሬ ፒንክሃውስ ካንሰር ፋውንዴሽን አንባሳደር አቶ እስክንድር ላቀው ለታካሚዎች በጥንካሬ በብረታት ህክምናቸውን በመጨረስ ወደ መጡበት በመመለስ ለአካባቢያቸው ነዋሪዎች የቅድመ ካንሰር ምርመራ ማድረግ እንዳለባቸው ተናግረው የእለቱ ትምህርት ተጠናቋል አለምፍሬ ፒንክሃውስ ካንሰር ፋውንዴሽን በጎንደር እና በአዲስ አበባ ከተለያዩ ቦታ መጥተው ረዳት እና አቅም ለሌላቸው በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል እና በጎንደር ሆሰፒታል ህክምናቸውን ለሚከታተሉ የምግብ፥የመጠለያ፥ የንፅህና መጠበቂያ፥ ትራንስፖርት አገልግሎት በማቅረብ ይታወቃል፡፡
የበጎ ፈቃድ የድጋፍ አባል ለመሆን በዚ አደራሻ ይደውሉ +251942418558 ወይም ~0940060406 USA 7703284341 አለምፍሬ ፒንክሃውስ ካንሰር ፋውዴሽ አድራሻ በአዲስ አበባ በየካ ክፍለ ከተማ መገናኛ ወርዳ 05 ወጣት ማዕከል አካባቢ ይገኛል
www.abcfonline.org