ሰላም መሆን ለፈለገ!
አል-ኢማሙ ማሊክ፦
"እኛ ዘንድ መዲና ውስጥ ምንም አይነት ነውር ያልነበረባቸውም ሰዎች ነበሩ። ከዚያም ስለ ሰዎች ነውር ማውራት ጀመሩ። ሰዎችም የእነርሱን ነውር ማውራት ተያያዙት። በተቃራኒው ነውራቸው የበዛ ሰዎች ነበሩ። ከሰዎች ነውር ዝምታን መረጡ። የእነርሱም ነውር በሂደት ተረሳ። ሰላም ሆኑ።
النوادر والنتف لأبي الشيخ الأصبهاني (ص٢٨٩).
https://t.me/abdurezaq27