Ab Football


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


✅ AB Football telegram የእግር ኳስ ቃለ መጠይቆችን ያገኙበታል።
✅ AB Football youtube በየሰኮንዶች እሚወጡ ስፖርታ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል::
✅ AB Football tik tok የተለያዩ አጫጭር እግር ኳሳዊ video ያገኙበታል።
👉 | ለማስታወቂያ ስራ
👉 | ስልክ ቁጥር @originaljersey

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


https://vm.tiktok.com/ZMkVBnPka/

ይቅርታ ስላረፈድኩ




Braga teshrobet asbelagn😭

nege be giveaway eksachualew dena ederu


Braga goal


Yhen hejewalew ene melkam edl jemaw


Echin lkortat new mn tasbalachu


Echi temechtagnalech midafer ydaferat ene Manchester united lay mehed slemaymechegn new


Yhegnaw new ketay gn yasferal


Odd aydersm 2😭


Bzu like yalew yhe new


በጋራ live ላይ የተቆረጠ ነው።

ብዙ risk እንዳትወስዱበት በድምፅ ብልጫ ስለሆነ




https://vm.tiktok.com/ZMk4sLPpF/

ስለ ቻምፒየንስ ሊግ ቀጣይ ጨዋታዎች በስፋት
Visit TikTok to discover videos!
Watch, follow, and discover more trending content.


በቀጣይ በጥሎ ማለፉ

ሞናኮ ወይም ብረስት ከ ፒኤዤ ወይም ቤኔፊካ
ስፖርቲንግ ወይም ክለብ ብሩዥ ከ አታላንታ ወይም ዶርትመንድ
ሴልቲክ ወይም ማን.ሲቲ ከ ሪያል ማድሪድ ወይም ባየርን ሙኒክ
ፌይኖርድ ወይም ጁቬንቱስ ከ ኢሲ ሚላን ወይም ፒኤስቪ

የሚገናኙ ይሆናላ።

ይህ ማለት ለምሳሌነት የመጀመሪያውን ስንወስድ ሞናኮ ከፒኤዤ ወይም ቤኔፊካ አንዱን ሲገጥም ብረስት ደግሞ ከሌላኛው ጋር ይገናኛል።

ይህ የሚታወቀው ደግሞ አርብ በሚኖረው እጣ ድልድል ነው።

ለምሳሌ ፦ አርብ እጣ ሲወጣ

ሞናኮ ከፒኤዤ ቢደርሰው።
ብረስት ከቤኔፊካ የሚጫወቱ ይሆናል።

የእነዚህ ጨዋታ አሸናፊ ደግሞ ከባርሳ ወይም ሊቬ ጋር የሚገናኝ ይሆናል።

ሰፋ ያለ ማብራሪያ ነገ በቪድዮ እስከዛው መልካም አዳር።


ዛሬ
2 odd tesaktoal
2 giveaway tesaktoal
1 giveaway ena 1 be gara yekoretnew keshfoal


የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች

                    ተጠናቀቀ

አስቶን ቪላ 4-2 ሴልቲክ
ዶርቱመንድ 3-1 ሻካታር
ባርሴሎና 2-2 አታላንታ
ባየር ሙኒክ 3-1 ስሎቫን ብራቲስላቫ
ብረስት 0-3 ሪያል ማድሪድ
ጅሮና 1-2 አርሰናል
ዳይናሞ ዛግሬብ 2-1 ኤስ ሚላን
ኢንተር 3-0 ሞናኮ
ጁቬንቱስ 0-2 ቤንፊካ
ባየር ሊቨርኩሰን 2-0 ስፓርታ ፕራሃ
ሊል 6-1 ፌይኖርድ
ማንቸስተር ሲቲ 3-1 ክለብ ብሩጅ
ፒኤስቪ 3-2 ሊቨርፑል
ሳልዝበርግ 1-4 አትሌቲኮ ማድሪድ
ስፖርቲንግ ሊዝበን 1-1 ቦሎኛ
ስትሩም ግራዝ 1-0 ሌፕዚግ
ስቱትጋርት 1-4 ፒኤስጂ
ያንግ ቦይስ 0-1 ሰርቬና ዝቫዝዳ


Arsenal sterling penalty sate


Aston villa 4-2


Leverkusen😭


ማንቸስተር ሲቲ 3-1 ክለብ ብሩጅ
Alkoal

20 last posts shown.