ለቁርአን ጀማሪዎች የከበዱት ፊደላት||ቁርአን መማሪያ ትምህርት | ቁርአን ለጀማሪዎች|ኡስታዝ ኢብራሂም ሲሳይ| semha media
በዚህ ቪዲዎ ለብዙዎች ከባድ የሆኑት ሰባቱ የጉሮሮ ፊደላት በሰፊው እና ባማረ አቀራረብ ተዳሰውበታል።
በተለይ ሰባተኛው ፊደል ብዙዎችን የሚያስቸግር ፊደል ስለሆነ እስከመጨረሻው ድረስ ቪዲዮን ብትከታተሉ ታተርፉበታላችሁ።
In this video, the seven letters of the throat, which are difficult for many, are explored in a comprehensive and elegant manner.
Especially since the seventh le...