Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ሴት ልጅ ሒል ያለው (ከተረከዙ በጣም ከፍ ያለ) ጫማ መልበስ የለባትም። ሸሪዓውም ሕክምናውም ይከለክላል። ሸሪዓውን ጥሼ እለብሳለሁ ብትይ እንኳ እዚሁ ዱንያ ላይ ራሱ ከሆነ ጊዜ በኋላ ወገብሽ ሲከረበት ታይዋለሽ።
እስኪ ኢብኑ ዑሠይሚንን አዳምጫቸውና አሁኑኑ ወጥተሽ ሂል የሌለው ጫማ ግዢ።
አንዳንዶች ደግሞ አሉ ለቁመት መጨመሪያ የሚለብሱ! በቃ! አላህ የሰጠሽ ይበቃሻል፣ በዛ አመስግኚ፣ በዛ ኩሪ። አላህ ከፈለገ ቁመትሽ 3 ሜትር ሆኖ በሰው ዓይን ግን ቁጫጭ መስለሽ እንድትታይ ያደርግሻል። ሲሻ ደግሞ እንደ ዳክዬ ፉን ፉን ብትይም፤ አግዝፎ ያሳይሻል። ዋናው የአላህን ትዕዛዝ መፈፀምና ኮንፊደንስ ነው።