🔊የሙሀደራ ጥሪ📣
🚨ዛሬ ጁመአ ከመግሪብ እስከ ኢሻ በመስጂደል ኑር ፉሪ የሙሀደራ ፖሮግራም ይኖረናል
📮ተንቢህ ረመዳንን ምክንያት በማድረግ ከዛሬ ጀምሮ እስከ 30 ረመዳን በአላህ ፍቃድ የሙሀደራ ፕሮግራሞች ተዘጋጅተዋል
🤌ዱአቶቻችን አቡ የህያ ኤልያስና አቡ ሂባን አብድሰሚዕ الله ይጠብቃቸው ወንድሞቻቸውና እህቶቻቸው በጊዜአቸውና በዕውቀታቸው እኛን ለማስጠቀም ተዘጋጅተዋል እኛም እራሳችንና ቤተሰብና ዘመዶቻችን ይዘን ለመምጣት እንዘጋጅ እንነሽጥ ባረከላሁ ፊኩም
👇👇👇👆👆👆
https://t.me/nurders/7670