ልጥፍ ልጥፍ አትበል
=
በሰለፎች መንሀጅ ላይ በቃዒዳ (በመርህ)ተጓዝ የሆነ ጊዜ በመንሀጁ አላምነውም ብለህ የተውከውን ሰው ምንም መስተካከል ሳይታይበት ጓደኛ አጣሁ ብለህ አትተሻሸው ያውም ሚዲያ ላይ አውጥተህ ታስተዋውቃለህ?
ሰለፊ ወንድምህን ያለ ምን እንከን ረስተህ ለአመታት ትተህ ሙልጭልጩን ወደ ሚዲያ እያወጣህ ለሰለፊይ ወንድም እህቶች ዳፋ እንዳታደርግ
አታስተውልም ከዚህ በፊት ሰለፊይ ዱዓት ወንድሞቻችን በጥሩ ጥርጣሪ ስንቱን አስተዋውቀው ባልበሰለ የመንሀጅ ፊጅራ ሲገነጣጥሏቸው?
t.me/abumuazhusenedris