Abu Zekeriya


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


የ ግጥም ግብዣ=  02

((መልካም ጋብቻ ተመኘንላቹህ))

↪️ የ ወንድማችን አቡ ዘከሪያ እና የ እህታችን ኢማን ሰዒድ  በ ኒካሓ ፕሮግራም ላይ  የተደረገ 

🎤 አቡ ረያን

https://t.me/Abuzekeriya01
https://t.me/Abuzekeriya01
https://t.me/Abuzekeriya01


የ ግጥም ግብዣ=  01

↪️ የ ወንድማችን አቡ ዘከሪያ እና የ እህታችን ኢማን ሰዒድ  በ ኒካሓ ፕሮግራም ላይ  የተደረገ 

🎤 አቡ ረያን

https://t.me/Abuzekeriya01
https://t.me/Abuzekeriya01
https://t.me/Abuzekeriya01


የ ቁርዓን ግብዣ=  03

↪️ የ ወንድማችን አቡ ዘከሪያ እና የ እህታችን ኢማን ሰዒድ  በ ኒካሓ ፕሮግራም ላይ  የተደረገ 

🎤 አቡ ዒምራን ሙኽታር ሲሳይ

https://t.me/Abuzekeriya01
https://t.me/Abuzekeriya01
https://t.me/Abuzekeriya01

624 0 14 1 27

የ ቁርዓን ግብዣ=  02

↪️ የ ወንድማችን አቡ ዘከሪያ እና የ እህታችን ኢማን ሰዒድ  በ ኒካሓ ፕሮግራም ላይ  የተደረገ 

🎤 (አብ አብዲላህ)
Mohammed fentaw

https://t.me/Abuzekeriya01
https://t.me/Abuzekeriya01
https://t.me/Abuzekeriya01


የ ቁርዓን ግብዣ=  01

↪️ የ ወንድማችን አቡ ዘከሪያ እና የ እህታችን ኢማን ሰዒድ  በ ኒካሓ ፕሮግራም ላይ  የተደረገ

🎤 በ ወንድማችን ሙሐመድ ሲራጅ

https://t.me/Abuzekeriya01
https://t.me/Abuzekeriya01
https://t.me/Abuzekeriya01


ሙሓደራ 223

ትዳርን መመስረት ያለው አንገብጋቢነት

↪️ የ ወንድማችን አቡ ዘከሪያ እና የ እህታችን ኢማን ሰዒድ  በ ኒካሓ ፕሮግራም ላይ  የተደረገ ሙሓደራ

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)

https://t.me/Abuzekeriya01
https://t.me/Abuzekeriya01
https://t.me/Abuzekeriya01

882 0 18 1 38

اَلـسَـــلامُ عَــلَــيْـكُم وَرَحْـمَــةُ اَلـلـهِ وَبَــرَكـاتُـهُ‎

بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير !!!

👑ለውዷ እህቴ ለውዱ ወንድሜ🌹

     👑 ሙሸሪት & ሙሸራው 🛍

ለውዷ እህቴ👑

ቢስሚላህ ብየ ልጀምርላችሁ
ደስታዬን በግጥም ልተርክላችሁ 
አልሀምዱሊላሂ ምስጋና ይድረሰው
ሀራምን ከልክሎ ሀላል ለፈቀደው
ለአለማቱ ጌታ ከአርሽ በላይ ላለው
ባረከሏህ ብዬ በጣም ልባርክልሽ 
እጅግ ደስ ብሎኛል ኒካህ በማሰርሽ 
ትዳርም መስርተሽ ኢማንሽም ሞላ
ምን ያስደስትሻል ታዳ ከዚህ ሌላ
የኛማ ሙሽራ በጣም ተውባለች 
ከጅልባቧ በላይ ኒቃብ ደርባለች 
ሙሽሪት አደራ ብዬ የምነግርሽ
  ሀቁን ጠብቂለት ለውዱ ባልሽ
በሚያዝሽ ሰአት መርሀባ ብለሽ 
ለችግሩ ሁሉ መፍትሄ ሁነሽ 
በደስታውም ጊዜ አብረሽ ተደስተሽ
እንድህ ነው ቃልኪዳን እንድህ ነው ጋብቻ

ለውዱ ወንድሜ 🌹
ሙሽራው ልገርህ አድምጥ በጥሞና
        ውዷ ባለቤትህ ስጦታህ ነችና
ተንከባክበህ ያዛት 
     የረሱል አደራ አማናህ ናትና
ሀቋን ጠብቅላት በምትችለው አቅም
እሷም በአቅምህ እንጂ በብዙ አትጠይቅም 
ባረከሏህ ለኩም ይድመቅ ትዳራችሁ
        በደስታ በፍቅር ትኑሩ ቤታችሁ
በደጋሜ ለውዷ እህቴ ለውዱ ወንድሜ መብሩክ   
             ደስታችሁ ደስታየ ነው

መብሩክ መብሩክ አልኩኝ ይመር ኒካሀቹ ይመር ትዳራቹ
በሸሪዓው መንገድ ይድመቅ ትዳራቹ
        ፍቅር ይስፈን ሁሌ በቤት በኑሮቹ
ሁሉን ቻይ የሆነው የአለማት ጌታ
       ሰርጉን መብሩክ ያርገው ለሁሉ አስተማሪ
አላህን ከማመፅ ከጭፈራ እርቆ
          ሰርጋቹ በሱና ታየ አሸብርቆ
አላህምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቹ
   የፍቅር የደስታ ይሁን  ትዳራቹ
ለኡማው ጠቃሚ  አላህን ፈሪ
     ሷሊህ ልጅ ይስጣቹ የአለማቱ ጌታ
ውዷ እህቴ የዛሬዋ ሙሽሪት
          ውዱ ወንድሜ የዛሬው ሙሸራ
ይድመቅ ትዳራቹ ከሀላልህ ጋራ
         አላህ አይለያቹ ፍቅራቹ ይበርታ
ቤታቹህ ትሙላ ሁልጊዜ በደስታ
አቦ እንዴት ያምራል ሰርግማ በሱና
አላህን ሳያምፁ በረሱል ጎዳና
ጭፈራና ዘፈን ሳይኖር ሀራም ነገር
የአላህ ቃል ሲወራ ሀዲሱ ሲነገር
መቀላቀል ሳይኖር ወንዱ ከሴቱ ጋር
ደምቆ ታየ ሰርጉ በሀላል በቁምጋር ነገር
እንግዲህ ፁሁፌን ቋጨሁት እዚህ
ለውዷ እህቴ ብየ መልካም ትዳር
ለውዱ ወንድሜ ብየ መልካም ትዳር
ቤታችሁ ትሙላ በሙሀባ ፍቅር🛍

በይ ተንከባከቢው ሀቁን ጠብቂለት
በደስታም በሀዘን ከጎኑ ቁሚለት
ከሷሊሆች ሁኝ ለትዳርሽ ብቁ
አላህን በመፍራት ሀቅ ከሚጠብቁ
ለባል ታዛዥ መሆን ኢባዳ ነውና
ፍቅርሽን መገቢው በንፁህ ልቦና
ትልቅ ደረጃ አለው ትዳር በእስልምና
ወሚን አያቲሂ ...... ብሏል ረበና
እናም እህት አለም ኢማንሽ ይሙላና
  ትዳርሽን ያዥ ጠበቅ በይና ።  

የእህትነት ምክሬን  ለወንድሜ
     ስማኝ አደራ እህቴን አታስከፋብኝ
በደስታም በሀዘን ከጎኗ ሆነህ
እንድታጫውታት አቅፈህ በክንድህ
ሚስትህ እኮ ላንተ ሁለ ነገርህ ናት
የፍቅርህ ምርኮኛ የተለየች ከእናት
ከምነግርህ በላይ በስፋት ብታውቅም
ሀቋን ጠብቅላት በምትችለው አቅም
ኸይሩኩም ሊአህሊህ ብለዋል ነብዩ
ምርጥ ባል ሁንላት የምጊዜም ልዩ።

    🌹ተመኘሁላችሁ🌹
የሁል ጌዜ ደስታ የነፍስን እርካታ
የቀልብ ሰኪና ፍቅር ሳቅ ጨዋታ
መተሳሰብና መቻቻል ውደታ
ደስ በሚል ሂወት ባማረ ፈገግታ
ውደታ አሸብርቆ በጧትም በማታ
በፍቅራችሁ ፅኑ እስከ ዘለቄታ
አላህ ያዋዳችሁ የአለማቱ ጌታ
መልካም ልጅ ይስጣችሁ ለድኑ ጠቃሚ

እንኳን ደሰ አላችሁ በነብዩ ሱና ሆነ ጋብቻችሁ
ተዛዝናችሁ ኑሩ
       ሁሌም ተዋዳችሁ
በኢማን አጊጡ
          ሞቅ ይበል ቤታችሁ

መ    ብ    ሩ    ክ !!!


አልሀምዱ ሊላሂ ይገባው ምስጋና
ሀራሙን ከልክሉ ሀላሉን በሱና
ተጋቡ ብሎናል ትዳር ነው ሰኪና

ከጭፈራ ከዳንስ ከኽቲላጥ የፀዳ
ዘፈን ሳይሰማ መንዙማ ነሺዳ
የሰለፍዮች ሰርግ እንዲህ ነው ተረዳ

አይታወቅ ፎቶ ካሜራቪዲዮ
የኩፋር ሱናነው ቡፌም ይሁን ቨሎ

ደስታውም ሀዘኑም ሲሆን በስልምና
እንዴት ያስደስታል የነብዩ ሱና

በቁርአን በሀዲስ የታሰረ ኒካ
የእርዚቅ ሰበብ ነው ያመጣል በረካ
ሷሊህ ልጅ ወፍቆህ ምትክህን ተካ
መዲናንም ዘይር ከተጓዝክ መካ


የአሏህ ውሳኔ ደርሶ ያቀጠሮ
መሀባን አየነው ዛሬ ተሞሽሮ


አበባው አብቦ ለፍሬ ያብቃችሁ
ሞቅ ደመቅ ይበል በፍቅር ጎጇችሁ

ትዳርህ ላይ ፅና ውለድ መንታመንታ
ለአይንህ ማረፊያ ናቸው ጠንክር በርታ


ያላገባህ አግባ አትበል ገናነኝ
ጊዜህን አትግደል እያልክ ምንም የለኝ

እርዚቅን ፈርታችሁ ከትዳር አትራቁ
መጋቢው አሏህ ነው ኻሊቁ ራዚቁ

ዘመኑ ከባድ ነው ስልኩ ኢንተርኔቱ
ይጠብቀን እንጂ አሏህ በእዝነቱ

بارك الله لكما و بارك عليكما و جمع بينكما في خير

✍️أخوكم أبو ريان


{አቡ ዘከሪያ💍💍ኡሙ ዘከሪያ}


ቢስሚላሂ ብየ ግጥሜን ልጀምር፣
ደስታየን ልግለጸው ምንም ሳላፍር፣
ግጥም ባልችልኳ   ብቃቱ ባይኖር፣
ትንሽ ልጫጭረው  ሳያምር ይቅር፣
ደስታ ይነሳኛል.   ሳልሞክር ብቀር፣

ለዚህ ቀን አብቅቶ  ካስተሳሰራችሁ፣
የሱ ፈቃድ ሁኖ      አንድ ካረጋችሁ፣
ሌላ ምን እላለሁ ይስመር ትዳራችሁ፣
ህይወታችሁ ይመር ይጨምር ፍቅራችሁ፣
ልጆችም ወልዳችሁ   ለመሳም ያብቃችሁ፣

ሁል ግዜ ኑሩልን በሳቅ በጫወታ፣
ድምቅ በሉልን በጧትም በማታ ፣
ልጅ እያፈራችሁ ኑሩልን በደስታ፣

بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير

#አሕመድ


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته


ቅድሚያ ለሙሽሮች

ለሁለቱ ጥንዶች

ባረከሏሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ

እያልኩኝ ልጀምር  ለውድ ሙሽሮች

ኒካ አስረዋል ዛሬ ያልሰማ እንድሰማ

ያሰቡት  ተሳክቶ  ደርሶ  ያ ቀጠሮ

አመት ሁለት አመት ትንሽ ተፎግሮ

አየነው በደስታ  ሰኢድ ተሞሽሮ

እንኳን ደስ አላችሁ እኛም ደስብሎናል

ሙሽራው ፈርሞ ሚስቱን ተረክቧል

ትዳርህ ያማረ ይሁን የሚያስቀና

በኢስላም ያበበ በተውሂድ በሱና

ጎጇችሁን ገንቡ በጥበብ በሂክማ

በትእግስት ያዛት ሴት ልጅ ናት ደካማ

ከጎን አጥንትህ ነው ተፈጥሮዋ ስማ

አሳያት ያን ከረም  ያንን ቸርነት

በባሏ ትደሰት ትኩራ ሙሽሪት

አንቺም ሷሊህ ሆነሽ ባልሽን አክብረሽ

   አንደየ ሲጠራሽ 3 ጊዜ አቤት እያልሽ

ሲገባ ወደ ቤት  በሳቅ በፈገግታ

ሲወጣም ሸኝተሽ በልዩ ትዝታ

ተንከባክበሽ ያዢው ሳትሰለቺ ላፍታ

ምክሬን ከተቀበልሽ ከዚያም ከተገበርሽ

ሁሌም ትኖሪያለሽ በልቡ ላይ ነግሰሽ


እንዳው በትንሹ እዚሁ ልቋጭ እንጂ

ጊዜ እንዳላቃጥል ሰአት እንዳልፈጂ

💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

በድጋሜ
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير

🌹اللهم سخّر لأختنا وحبيبتنا من الأقدار أجملها ومن السعادة أكملها، توّج حياتها يارب بالتوفيق والسعادة والرضا


🔴አምስተኛ ፕሮግራም

     ጀ
         መ
               ረ


== ግጥም ፕሮግራም


🎙
አቡ ረያን حفظه الله

የስርጭት ሊንክ
t.me/Abuzekeriya01?livestream


🔴አራተኛ ፕሮግራም

     ጀ
         መ
               ረ

🎙
በወንድማችን አቡ ዒምራን حفظه الله

የስርጭት ሊንክ
t.me/Abuzekeriya01?livestream


🔴ሶስተኛ  ፕሮግራም

     ጀ
         መ
               ረ

🎙በ ሸይኽ አወል አል ከሚሴ حفظه الله

የስርጭት ሊንክ
t.me/Abuzekeriya01?livestream

1.5k 0 21 12 21

🔴ሁለተኛ ፕሮግራም

     ጀ
         መ
               ረ

🎙በወንድም ሙሀመድ ሲራጂ حفظه الله

የስርጭት ሊንክ
t.me/Abuzekeriya01?livestream

2k 0 15 12 14

🔴የመጀመሪያ ፕሮግራም

     ጀ
         መ
               ረ

🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድحفظه الله

የስርጭት ሊንክ
t.me/Abuzekeriya01?livestream


🔴ገባ ገባ በሉ የ ፕሮግራሙ ሰዓት ደርሷል ሊንክ ሸር አድርጉ ባረክ አሏሁ ፊኩም

ኡስታዞች እስከሚገቡ ሸር አድርጉ

የስርጭት ሊንክ

http://t.me/Abuzekeriya01?livestream


ቁረአን የሚቀራ ካለ ኡስታዞች እስከሚጀምሩ
በቁረአን ቢጀመርና

ኡስታዞች ከጨረሱ ቡሀላ ደግሞ ግጥምና ሌሎቹም ቢቀርቡ ባይ ነኝ


ከ ደይቃዎች ቡሀላ ፕሮግራማችን ይጀምራል
👇👇

https://t.me/Abuzekeriya01?livestream


ያማሩንን እየለበስን እህት ወንድማችንን እናስደስታቸው

Program ዛሬ ማታ ነው

2k 0 10 11 38

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

     ↪️ውድ እና የተከበራችሁ ኡስታዞቻችን እና እንድሁም እህት ወንድሞቻችን

👉የወንድማችን  ሰኢድ አቡ ዘከሪያ እና የእህታችንን የኢማን ሰኢድን የኒካህ ፕሮግራምን አስመልክቶ   ጥሪ ስናደርግላችሁ ከታላቅ ደስታ እና አክብሮት ጋር ነው

🅿️ፕሮግራሙን አስመልክቶ ተጋባዥ ኡስታዞቻችን

         ⏸ ሸይኽ አወል አህመድ ከ ኬሚሴ

         ⏸
ኡስታዝ ኸድር አህመድ ከ ኬሚሴ

         ⏸
ወንድም አቡ ዒምራን አል—አሰሪይ

የሁላቸውም አርዕስት በሰአቱ የሚነገር ይሆናል

  ⏰ፕሮግራሙ የሚጀመረው ዛሬ ማታ ነው

               በኢትዮ ከምሽቱ (A.m) 3:0
0
                          
                  በሳኡዲ 9:00 ሰአት

                   በዱባይ 10:00 ሰአት


ፕሮግራሙን ለመከታተል በቅርብ ሁናችሁ እድትጠብቁ እና እንድሁም የፕርግራማችን ተጋባዥ እንድትሆኑ ዘንድ በአክብሮት


ተጠርታቹሀል


ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ባለው ሊንክ     👇
#join ይበሉ

https://t.me/Abuzekeriya01
https://t.me/Abuzekeriya01
https://t.me/Abuzekeriya01

20 last posts shown.