አቢሲኒያ Crypto


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


"Crypto made simple for everyone! 🪙 | Stay informed, stay ahead with አቢሲኒያ Crypto.
For promotion @Abi_millionaire

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


Forward from: 🔥Best folder disk channel🔥
ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው🙋‍♂/ንኪው🙋‍♀


Forward from: Ei Du 💃
🥰ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇

https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0




#ZOO AIRDROP 3 ዜሮ ቀንሰዋል

✅ በዚ መሰረት 264 TRILLION የነበረው SUPPLY 264 BILLION ሆኗል!!

1,000,000 TOKEN ቢኖራቹ አሁን ላየሰ 1,000 TOKEN አላቹ ማለት ነው!!

✅ ዋጋው አሪፍ የሚሆን ይመስላል!!


✅ SOSO season 2 will end on Feb 25th።


#SoSoValue አሰራሩ 👇👇

- Create Account [NEW USER]
- Connect Telegram, X, Discord and Google .. -Claim XP
- Daily Check-in
- Complete Others Task
- Starter Pack Earn XP
- Done
Referral code👉W492F37F

✅ ዌብሳይት ላይ ስትሰሩ ሊያስቸግራችሁ ስለሚችል አፑን አውርዳችሁ በአፑ ብትሰሩ በጣም ፈጣንና ጊዜን ቆጣቢ ነው። መልካም እድል ✅


Zoo deposit in bitget 🔥


Day 2

What Are STANDARD AIRDROPS?

ይህ የ Airdrop Type አነስተኛ Effort የሚጠይቅ ሲሆን ከናንተ የሚጠበቀው SPECIFIC የሆነ Token Hold ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ ፡ ያ Specific የሆነ Crypto Coin አስቀድመው Airdrop ሊሰጥ ያሰበው Team በ Social Media Announce ያደርጋል፡፡

ለምሳሌ፡ የ $DOGS Team በ Official Twitter Page ላይ የ $NOT Token Hold ላደረጋችሁ ሰዎች Token Distribute እንደሚያደርጉ አስቀድመው Announce ያደርጋሉ፡፡ ነገር ግን ለ SNAPSHOT ቀነ ገደብ ያስቀምጣሉ፡፡
ስለዚህ ከናንተ የሚጠበቀው ከ Deadline በፊት የተጠቀሰውን Specific Token Hold ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ፡፡

አላማውም Market ላይ Token Circulation ለመጨመር እና የአዳዲስ ሰዎችን ትኩረት ለመሳብ ነው፡፡

እንደዚህ አይነት Airdrop ለማግኘት ብዙ ግዜ ከባድ ነው፡፡ However ከተገኘ እና Hold የምታደርጉት Token ከናንተ Economical Lifestyle ጋር ከተመጣጠነ አይናችሁን እንዳታሹ 🫡

ከገባቹ React to This Post & Let Us Proceed 🤝


Zoo Total Supply 264 Trillion $Zoo Tokens 😱

If Market Cap $50m = the price 0.000000189$

If Market Cap $100m = the price 0.00000037$


🚫🚫🚫ALERT 🚫🚫🚫

✔️ለአንድሮይድ ታዋቂ የሆነው ኪዊ ብሮውዘር ከጥር 2025 ጀምሮ ከጎግል ፕሌይ ስቶር  ተወግዷል


✔️devloper አርናድ ግራናል browser ኡን ለ ማቆየት በጣም ውስብስብ እና ጊዜ የሚወስድ በመሆኑ ፕሮጀክቱን archive ለማስቀመጥ ውሳኔ ላይ መድረሱን አስታውቋል

✔️በዚህም ምክኒያት አሁን ላይ  ከ play store app ወርዷል search ብታረጉትም አታገኙትም

✔️so በዚህ ከቀጠለ ለኛ ትልቅ ስጋት ስለሚኖረው በትችሉ kiwi ላለመጠቀም ዋክሩ

Kiwi browser ላይ ያላችሉን seed phrases master key backup full info ወደ ሌላ browser exchange አርጉ

እኔ recommend የማረጋችሁ ➡️edge
ነው miss በጣም አዛ ነው

New update ሲኖር የማሳውቃችሁ ይሆናል 👍


Ari wallet today's Quiz answer 👉 A


Gm fam


#Caps Nft & daily check in መቷል ግቡ አና ስሩት + ከፈለጋችሁ stake አርጋችሁ point መሰብሰብ ትችላላቹ።


Zoo ላይ invest ያረጋቹ ጭሜሪ ተደርጓል CHECK አድርጉ


What is TGE?

TGE(Token Generation Event) ማለት አንድ blockchainን ታሳቢ ያደረገ project (airdrop ሊሆን ይችላል) የራሳቸውን token ፈጥረው distribute ሚያረኡበት ሂደት ነው።

አዲስ የairdropኦችም ሆኑ ሌሎች ታላላቅ Projectኦች crypto token launch ለማድረግ ሲፈልጉ Token distribution eventን ታሳቢ አርገው ነው።

How does TGE work?

⚜️Token Create ማድረግ፡
💠የtge Projectኡ ላይ ሚሰሩት Teamኦች መጀመሪያ blockchain based ያደረገ token የፈጥራሉ ለምሳሌ በTon-Blockchain ሊሆን ይችላል or በsolana ካልሆነም ካሉት የ Blockchain networkኦች ውስጥ አንዱን base ያደረገ Token ይፈጥያሉ።

💠ከዚያ total supply እና tokenomics define ይደረጋሉ(distributing,vesting ማንምን የመሳስውሉትንም አጠቃሎ)

⚜️Initial Token Distribution
💠Token ለEarly Investerኦች, ለTeam memberኦች, ለcommunity እንዲሁም ለተለያዩ factorኦች allocation ይወጣል። የህም በጥንቃቄ ታስቦበት የሚካሄድ step ነው ምክንያቱም እንደ Pre-market ለመሳሰሉት ነገሮች መሳካት ዋንኛውን ሚና ስለሚጫወት ነው።
አሪፍ allocation ከሰጡት መካከል የሁላችንም ተወዳጅ የሆኑት Notcoin እና Dogsን እንደምሳሌ መውሰድ እንችላለን።

💠ብዙውን ጊዜ token list ከመደረጉ በፊት pre-market ላይ ለሽያጭ ይቀርባል፣ ይህም ለprojectኡ መሳካት ትልቅ ሚና ይጫወታል። የPre-market priceን ሊወስኑ የሚችሉ የተለያዩ factorኦች አሉ ዋንኛው ግን pre-market ላይ ያለው token የሚኖረው supply እና demand ዋንኛውን role ይጫወታሉ።(ስለ Pre-market ሌላ ቀን በሰፊው እንመጣበታለን)

⚜️Listing & Utility
💠ከTGE በኋላ Tokenኦቹ DEX or ደግሞ CEX ላይ ለtrading ይቀርባሉ።ያ token ካለን ወደተለያዩ ሌላ curruncyኦች መቀየር እንችላለን ማለት ነው።

ስለ TGE ይህቺን ያህል ካልን ይበቃናል ያልገባቹ ነገር ካለ comment section ስር አስቀምጡልን።

እንዲሁም ከcrypto ያር ተያያዥነት ኖሯቸው ማወቅ ምትፈልጓቸው ማንኛውም ነገሮች ካሉ comment ስር አስቅምጡልን፣ በተቻለን አቅም የተብራራ content ለማቅረብ እንሞክራለን።

በተረፈ like በማድረግ አብሮነታቹን አሳውቁን🙏


Day 1

Types Of Airdrops...

ለዛሬ Let Me Share Only the Lists በራሳችሁ Research አድርጉባቸው ነገር ግን Daily በደንብ እናያቸዋለን

1, STANDARD AIRDROPS

2,BOUNTY AIRDROPS

3, HOLDER AIRDROPS

4, EXCLUSIVE AIRDROPS

5, FORKED AIRDROPS

6, RAFFLE AIRDROPS

7, DPoS AIRDROPS

8, RETROACTIVE AIRDROPS

9, NFT AIRDROPS

10, LOYALTY AIRDROPS

11, DEPIN AIRDROPS

12, SURPRISE AIRDROPS

NOTE: እነዚህ ብቻ አይደሉም However This Are The Most Popular Ones This Year...

TO BE CONTINUED.....


ARI Wallet Daily Quiz Answer 👉 D


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
GM fam


🥳Another one Tomorrow
Midas Tomorrow I thinks Checker Live will be tomorrow


⛔ DropAir Mystery code - ALPHADROP

20 last posts shown.