Adama Jobs


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Career


በአዳማ ከተማ በማንኛውም ዘርፍ የሚወጡ የስራ ማስታወቅያዎች የሚለጠፉበት ቻናል።
የስራ ቅጥር ማስታወቅያዎትን ይላኩልን።
Contact us: @mik_ket
@Adama_jobs_AfaanOromoo
@super_adama

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Career
Statistics
Posts filter


🧰ሙያ: Safaricom sim card ሸያጭ

🏭 የድርጅት ስም: Modern technologies

🕔 የምያበቃበት ቀን: 27/07/2017

📍አድራሻ: 04 አብሲኒያ ባንክ (Abyssinia bank) አጠገብ።

🥇ልምድ: 0 ዓመት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢 ብዛት: 20

💰ደሞዝ:  ወርሀዊ በታርጌት 5000 +  እንድሁም የቀን ኮሚሽን በተጨማሪ በየወሩ የሚከፈል revenue share
     
📱0907730083/ 0799965696

#የትምርት ደረጃ: 8ኛ ክፍል & ከዛ በላይ።

@adama_jobs


💫አዮ ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም
ምርጥ ዲዛይነር በመሆን በፍጥነት ወደ ስራው አለም መቀላቀል ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ወደ ታዋቂው አዩ ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም ብቅ ይበሉ።
⭐️የስልጠና ጊዜ:
💥. ከሰኞ እስከ እሮብ በጥዋት ፈረቃ እና ከሰኣት ፈረቃ
💥.ከሐሙስ እስከ ቅዳሜ ጥዋት ወይም ከሰኣት።
💥.የማታ ኘሮግራም ከ11:30 እስከ 1:00

ለበለጠ መረጃ 📱0911774788   
የቢሮ ስልክ☎️ 0222114203   

📍አድራሻ: መብራት ሀይል አብዲ ጉዲና ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ላይ


🧰ሙያ፡ ሹሩባ ስፌት የምትችል

🏭የድርጅት ስም፡ Evara Beauty Bar

🕔ማብቅያ ቀን፡ 23/08/2016

📍አድራሻ ፡ 04

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0945179647

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ሽያጭ

🏭 የድርጅት ስም፡ ፊኒክስ ቴሌኮም ኃ/የተ/የግል/ማህበር(የሳፋሪኮም ወኪል አከፋፋይ)

🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-07-2017

📍አድራሻ ፡ መብራት ሀይል ሮያል ኮሌጅ ፊትለፊት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 20

📱 0936314883/ 0799200994

💰ደሞዝ፦ ኮሚሽን በተጨማሪም በታርጌት 5,000 እንዲሁም በየወሩ የሚከፈል revenue share እና ተጨማሪ ጥቅማጥቅም

# የትምህርት ደረጃ፡ 8ተኛ ክፍል በላይ።
# ''ሁሌም ምዝገባ አለ ሁሌም ስራ አለ''።

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ ሼፍ

🏭የድርጅት ስም፡ Barch fast food

🕔ማብቅያ ቀን፡ 02-08-2017

📍አድራሻ ፡ ቦሌ ከ አዳማ ጀነራል ገባ ብሎ

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0967565587

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ ረዳት ሼፍ

🏭የድርጅት ስም፡ Barch fast food

🕔ማብቅያ ቀን፡ 02-08-2017

📍አድራሻ ፡ ቦሌ ከ አዳማ ጀነራል ገባ ብሎ

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0967565587

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ አስተናጋጅ

🏭የድርጅት ስም፡ ቀሎ ባር እና ላውንጅ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 29-07-2017

📍የስራ ቦታ፡ ቦሌ ጫፍ፤ ታክሲ ማዞሪያ፤ ዶክተር ሮብሰን

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0923837328

# ተመላላሽ

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ ወንድ ስታይሊስት የሴቶች ፀጉር ባለሙያ

🏭የድርጅት ስም፡ Evara Beauty Bar

🕔ማብቅያ ቀን፡ 04/08/2017

📍አድራሻ ፡ 04

🥇ልምድ፡ ያለው

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0945179647

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ ፅዳት

🏭የድርጅት ስም: ማርኮናል ቺክንና በርገር ቤት

🕔ማብቅያ ቀን፡ 28-07-2017

📍አድራሻ፡ አዳማ፤ ኦልያድ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ፡ ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0977252425

💰ደሞዝ፡ 2500

# ግማሽ ቀን በፈረቃ።

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ ሽያጭ

🏭የድርጅት ስም፡ እናት ዳቦ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 26-07-2017

📍የስራ ቦታ፡ ፖስታ ቤት

🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

💰ደሞዝ፡ ለጀማሪ: 2,300
💰ደሞዝ ልምድ ላለው በስምምነት

📱 0949384941

# ሰአት: በፈረቃ ከ ጠወቱ 12 ሰአት እስከ ቀኑ 8 ሰአት እና ከ 8እስከ ማታ 3ሰአት።

@adama_Jobs

3.5k 0 18 10 17

🧰ሙያ፡ ካሸር

🏭የድርጅት ስም: ናፍ በርገር

🕔ማብቅያ ቀን፡ 28-07-2017

📍አድራሻ፡ አዳማ፤ ቦሌ፤ ታክሲ ማዞርያው ጋር

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ፡ ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0912810403 / 0951373807

# ተያዥ ማቅረብ የምትችል

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ አስተናጋጅ

🏭የድርጅት ስም: ናፍ በርገር

🕔ማብቅያ ቀን፡ 28-07-2017

📍አድራሻ፡ አዳማ፤ ቦሌ፤ ታክሲ ማዞርያው ጋር

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0912810403 / 0951373807

@adama_jobs


❇️ሀ/መስቀል የድለላ ስራ

👉የሴቶች ፀጉር ቤት እቃ እንገዛለን እናሻሽጣለን

✅ 20 የፀጉር ቤት ባለሞያዎችን ስለምንፈልግ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን

📍አዳማ በሁሉም ቦታ እንገኛለን

☎️   0979799319


🧰ሙያ፡ ሽያጭ ሰራተኛ

🏭የድርጅት ስም፡ አክት አይቲ plc አዳማ ቅርንጫፍ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 04/08/2017

📍የስራ ቦታ፡ አዳማ መብራት ሀይል ጨርጨር ህንፃ 2ኛ ፎቅ

🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 10

📱0952850084

# የት/ት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ።
# ኮንትራት እና የኮሚሽን ስራ።
# ሲም ካርድ ሽያጭ እና ቴሌብር ደንበኛ ምዝገባ ።

@adama_jobs

4.8k 0 49 26 15

🧰ሙያ፡ አስተናጋጅ

🏭 የድርጅት ስም፡ የቡና ቦታ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 26-07-2017

📍አድራሻ ፡ ፍራንኮ ሳራ ሞል

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0924557191

💰ደሞዝ፡ 3500

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ የሱቅ ሽያጭ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 27-07-2017

📍አድራሻ ፡ መብራት ሀይል

🥇ልምድ፡ በማንኛውም ሽያጭ ልምድ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0962202012

💰ደሞዝ፡ 3000

# በሳምንት አንድ ቀን እረፍት።
# የስራ ሰዓት ከጠዋት 2 ሰዓት እስከ ምሽት 1ሰዓት።

@adama_Jobs

5.2k 0 31 34 29

🧰ሙያ፡ ፑል አጫዋች

🕔ማብቅያ ቀን፡ 27-07-2017

📍አድራሻ ፡ ጀዋር አደባባይ

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0941084438 🔴በtelegram text አውሩኝ🔴

💰ደሞዝ፡ 3000 ብር

@adama_Jobs


💫 Light Training Center

🌙 እንኳን ለኢድ አል-ፈጥር  በአል 🌙
በሰላም አደረሳችሁ

በአልን በማስመልከት ታላቅ ቅናሽ አድርገናል

💥 ማሰልጠኛችን

⭐️ በ DIGITAL MARKETING እና
⭐️ SALES AND MARKETING
⭐️ VIDEOGRAPHY
⭐️ PHOTOGRAPHY እንዲሁም
በሌሎች
⭐️ለ 2ወር የሚቆይ ስልጠና አዘጋጅተንላቹሀል።
⭐️COC ጨምሮ + የምስክር ወረቀት
⭐️ ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች አስተምረን እናስመርቃለን!
⭐️ ከ90%+ በላይ በተግባር
⭐️ ምቹ የማስተማሪያ ክፍል
⭐️ ያሉን ቦታዎች ውስን ናቸው ፈጥነው ይመዝገቡ

📍አድራሻችን፡ መብራት ሃይል ሀሚልተን ህንፃ (ቀጨማ ንግድ ባንክ ) 2ተኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ፡ +251935354546 & +251960971221


💫ሂዊ የሴቶች ውበት ሳሎን፡ የፀጉር ባለሙያዎችን መቅጠር ይፈልጋል።

🕔ማብቅያ ቀን፡ 26-07-2017

📍አድራሻ ፡ ፍቅር አደባባይ

📱0928040466/ 0707562363
—————————————-

1, ሙሉ ስራ የሚችል

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
—————————————-

2, ሹሩባ የምትሰራ

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

# በሼር የምትሰራ

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ አስተናጋጅ

🏭የድርጅት ስም፡ ሜሎና ካፌ እና ሬስቶራንት

🕔ማብቅያ ቀን፡ 27-07-2017

📍አድራሻ ፡ መብራት ሀይል ከ21ማዞሪያ ስጋ ቤት ጎን

🥇ልምድ: ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4

📱0955212494

@adama_Jobs

20 last posts shown.