💫
ኤፍታህ ሆቴል : ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።
📍አድራሻ፡ 09 ቀበሌ ከኪዳነ ምህረት ስጋ ቤት አጠገብ ደቡብ ግሎባል ባንክ ያለበት የድርጅቱ ህንፃ ላይ
📱0945333355/ 0221118870
# አመልካቾች ከላይ በተጠቀሰው የድርጅቱ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ የሰው ሃል ስራ አስኪያጅ ቢሮ በመቅረብ፤ የትምህርትና የስራ ማስረጃቸውን በማቅረብ መመዝገብ ይኖርባቸዋል።
—————————————-
1
) ካሸር🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት ፡ 2
🥇ልምድ፡ 2 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል እና ቱሪዝም በ level ያጠናቀቀች።
—————————————-
2)
ቤት አያያዝ ሰራተኛ🥇ልምድ፡ ያላት
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4
—————————————-
3)
ቤት አያያዝ ሐላፊ🥇ልምድ፡ በሆቴል ኦኘሬሽን level4 የተመረቀች /በሃውስ ኪፒንግ 7ዓመት የሰራች
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
—————————————-
4
) ሼፊ ዲፓርቲ🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት ፡ 2
# በምግብ ዝግጅት ሞያ level4 የተመረቀ/ች እና በሞያው ከ3ዓመት በላይ የሰራ/የሰራች
@adama_jobs