TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
English
Site language
Russian
English
Uzbek
Sign In
Catalog
Channels and groups catalog
Search for channels
Add a channel/group
Ratings
Rating of channels
Rating of groups
Posts rating
Ratings of brands and people
Analytics
Search by posts
Telegram monitoring
SearcheeBot
Your guide in the world of telegram channels
Start bot
ad
TGStat Bot
Bot to get channel statistics without leaving Telegram
Start bot
ad
Telegram Analytics
Subscribe to stay informed about TGStat news.
Read channel
ad
TGAlertsBot
Monitoring of keywords in channels and chats
Subscribe
ad
Statistics
Favorites
Adanech abiebie
@adanechabiebie
Channel's geo and language:
Ethiopia, Amharic
Category:
Politics
ኢትዮጵያ ተሸንፋ አታውቅም ማሸነፍ በደማችን ያለ እውነት ነው! ሁሌም አሸናፊዎች ነን!
Ethiopia is defeated and you don't know how to win in our blood without truth! we are always winners!
🇪🇹🇪🇹እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ🇪🇹🇪🇹
God bless Ethiopia
Related channels
|
Similar channels
Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Politics
Statistics
Favorites
Is this your channel?
Confirm
Канал в реестре блогеров РКН?
Confirm
Channel history
Posts filter
Select month
January 2025
December 2024
November 2024
October 2024
September 2024
August 2024
July 2024
June 2024
May 2024
April 2024
March 2024
February 2024
January 2024
December 2023
November 2023
October 2023
September 2023
August 2023
July 2023
June 2023
May 2023
April 2023
March 2023
February 2023
January 2023
December 2022
November 2022
October 2022
September 2022
August 2022
July 2022
June 2022
May 2022
April 2022
March 2022
February 2022
January 2022
December 2021
November 2021
October 2021
September 2021
August 2021
July 2021
June 2021
May 2021
Hide deleted
Hide forwards
Adanech abiebie
10 Jan, 14:13
Open in Telegram
Share
Report
በቀን 30 ሚሊዮን ሊትር ፍሳሽ የማጣራት አቅም ያለው የቦሌ አራብሳ ዘመናዊ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያን መርቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል::
ከለዉጡ ወዲህ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት ጀምሮ የመጨረስ አንዱ ማሳያ የሆነዉ ይህ ዘመናዊ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ የከተማችንን የፍሳሽ ማጣራት አቅም ከአምስት ዓመት በፊት ከነበረበት በቀን 48 ሺሕ ሜትር ኪዮብ ወደ በቀን233 ሺሕ ሜትር ኪዮብ ከፍ ማድረግ አስችሎናል::
ይህ የቦሌ አራብሳ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ከ240 ሺህ በላይ የሚሆኑ የአካባቢውን ነዋሪዎች የዘመናዊ ፍሳሽ ማጣሪያ ፣ስርዓት ተጠቃሚ የሚያደርግ ነዉ።
ለአንድ ከተማ ወሳኝ ከሆኑ መሰረተ ልማቶች መካከል የፍሳሽ አወጋገድ ስርዓትን ማዘመን ትልቅ ስራ ሲሆን ጤንነቱ የተጠበቀ ማህበረሰብ ከመፍጠር አኳያ ያለው ሚና እጅግ ከፍተኛ ነው፡፡በመሆኑም ይህ የፍሳሽ ማጣሪያ ስራ የፍሳሽ አወጋገድ ስርዓታችንን የሚያዘምን፣ የከተማችን ነዋሪዎችን እና በአጎራባች አካባቢዎች የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎት የረዥም ጊዜ ቅሬታን ምላሽ የሚሰጥ ፣ከተማችንን ከብክለት የጸዳች፣ ውብ እና ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ የጀመርነውን ስራ እዉንየሚያደርግ ነዉ።
ፕሮጀክቱ በፍጥነት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ያደረጋችሁ የውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ኮንትራክተርና አማካሪ ድርጅት ክፍለከተማው ከምንም በላይ በፈቃደኝነት ለልማት ከቦታው የተነሱ አርሶ አደሮችን በነዋሪው እና በከተማ አስተዳደራችን ስም ላመሰግናቸው እወዳለሁ::
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
1.4k
0
1
54
Adanech abiebie
10 Jan, 13:11
Open in Telegram
Share
Report
Prev
Next
1.4k
0
3
31
Adanech abiebie
10 Jan, 13:11
Open in Telegram
Share
Report
Prev
Next
1.3k
0
2
Adanech abiebie
28 Dec 2024, 10:52
Open in Telegram
Share
Report
በፓርቲያችን ምክትል ፕሬዚዳንት እና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የተመራ የብልፅግና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት በአዲስ አበባ የተገነቡትን አጠቃላይ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረን ጎብኝተናል ።
ከእንጦጦ እስከ ፒኮክ የሚዘልቀውን 21. 5 ኪ.ሜ የወንዞች ዳርቻ ልማት፤ እንጦጦ ፣ቀበና ፣ግንፍሌ አካባቢ 19.5 ኪሜ የሚሸፍን ወንዝ ዳርቻ ልማት ፣የካዛንቺስን መልሶ ማልማት ፤ የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ እና 40.4 ኪ ሜ የሚሸፍን ኮሪደር ልማት እንዲሁም የካዛንቺስ የልማት ተነሺዎች የገቡበትን የአቃቂ ገላን ጉራ የተቀናጀ የልማት መንደር እና የአካበባቢ ልማት ፤ የፒያሳ ልማት ተነሺዎች የገቡበትን የአቃቂ ዘመናዊ ተገጣጣሚ ቤቶች መኖሪያ መንደር ፤ የቦሌ ቡልቡላ ካርጎ ተርሚናል እና የአቃቂ አዲሱ መንገድ የ37 ኪ.ሜ የአረንጓዴ ልማት ሥራ ፤ “የብርሃን አዳሪ ት/ቤት" እና የ "ለነገዋ" የሴቶች ተሃድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ጎብኝተናል።
በጉብኝታችን የከተማችን መሠረተ ልማት አቅርቦት እና ቅንጅት በፍጥነት እያደገ ያለ መሆኑን፤ የከተማዋን ፅዱና ዉብ በማድረግ ገፅታዋን እየቀየረ ያለ ልማት ፣ የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት በፍትሀዊነትን እያረጋገጡ ያሉ ሰዉ ተኮር ሥራዎች የተጎበኙ ሲሆን እነዚህ ሥራዎች ብልፅግና ከባለፈው ጉባኤ ወዲህ በቃሉ መሰረት አዲስ አበባን ዉብ አበባ ለማድረግ የተገበራቸው ሥራዎች አካል ናቸዉ።
ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ይባርክ !
ጉብኝቱን በምስል : _
itti aanaa paartii keenyaa fi jila itti aanaa ministira muummee kabajamoo Obbo Tamasgeen Xurunaan durfamu miseensonni badhadhinaa fi koreen hoji raawwachiiftuu hojiilee misoomaa Finfinneetti ijaaraman nannoofnee daawwanneerr.
Hojii misooma qarqara lageenii KM 21.5 Inxooxxoo hanga Piikok, Inxooxxoo, Qabbanaa, naannawaa Ginfillee KM 19.5 kan uwwisu misooma qarqara lageenii, deebisanii misoomsuu Kaazaanchiis, ijaarsa manneen jireenyaa fi misooma koriidarii KM 40.4 uwwisu akkasumas kaafamtoonni Kaazaanchiis kan itti galan gandi misooma qindaa'aa Aqaaqii Galaan Guraa fi kaafamtoonni misooma Piyaassaa kan itti galan ganda manneen jireenyaa ammayyaa walitti hidhamaa, tarminaala kaargoo Boolee Bulbulaa fi daandii haaraa Aqaaqii hojii misooma magariisaa KM 37 "Mana Barumsaa Bultii Birhaan" fi giddugala haaromsa dandeettii gabbisuu dubartoota "borii" daawwanneerra.
Daawwannaa keenyaan dhiyeessii bu'uuraalee misoomaa magaalaa keenyaa fi gurmaa'insi saffisaan guddachaa jiraachuusaa, magaalattii qulqulluu fi miidhagduu taasisuun misooma fuula ishee jijjiiraa jiru, fayyadamummaa hawaasichaa haqummaan mirkaneessaa kan jiran hojiileen nama giddugaleeffatan kan daawwataman yoo ta'u hojiileen kunneen badhaadhinni yaa'ii yeroo darbee asitti bu'uura waadaa isaatiin Finfinnee abaaboo miidhagduu taasisuuf qaama hojiilee hojiirra oolcheeti.
Waaqni Itoophiyaa fi uummata ishee haa eebbisu.
Daawwannicha suuraan:-
2.7k
0
6
79
Adanech abiebie
28 Dec 2024, 10:52
Open in Telegram
Share
Report
Prev
Next
1.9k
0
2
Adanech abiebie
28 Dec 2024, 10:52
Open in Telegram
Share
Report
Prev
Next
1.9k
0
2
6
last posts shown.
Show more
5 053
subscribers
Channel statistics
Popular in the channel
በፓርቲያችን ምክትል ፕሬዚዳንት እና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የተመራ የብልፅግና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት በአዲስ አበባ...
Post #1970: Photo
Post #1980: Photo
Post #1995: Photo
በቀን 30 ሚሊዮን ሊትር ፍሳሽ የማጣራት አቅም ያለው የቦሌ አራብሳ ዘመናዊ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያን መርቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል:: ከለዉጡ ወዲ...