🟢 BREAST MILK STORAGE BAGS
🔴እናት ጡቷ በወተት እየሞላ ስትቸገር እሷም ጡቷ በወተት ተሞልቶ በውጥረት ከሚመጣ የህመም ስሜት ተገላግላ ልጇንም ባሻት ሰአት ወተት መስጠት ያስችላታል
🟣 30 ፍሬ የያዘ ሲሆን ቀድሞ ስትራላይዝድ የሆነ ነው ማለትም ከፋብሪካው ከባክቴሪያ ፀድቶ የመጣ ነው
🟠ወተቱን ከረጢቱ ውስጥ ካስገቡ በኋላ አየሩን ያስወጡ ( ቪድዮውን በደምብ ይመልከቱ )
🔵ወተቱን የፍሪጁ የበረዶ ክፍል ያስቀምጡ ልብ ይበሉ የፍሪጁ በር ላይ ወይም ከበረዶ ክፍል ውጭ አያስቀምጡ
🟡 ከፍሪጅ አውጥተው መጠቀም ሲፈልጉ ወተቱ በረዶ ስለሚሰራ በረዶውን ለማስለቀቅ ኖርማል ውሃ ላይ ያስቀም ጡት ፣ በፍፁም እንዳያ ሉት ወይም ለብ ያለ ውሃ ላይ እንዳይነክሩት
⚫️ከፍሪጅ የወጣውን ወተት መልሰው ወደ ፍሪጅ አያስገቡ ፤
🟣 ከፍሪጅ የወጣው ወተት ከ 24 ሰአት በኋላ አያገለግልም
🟤 ዕቃ ለማዘዝ ከሚከተሉት ስልክ
ቁጥሮች አንዱን ይጫኑ ፤ በቀጥታ
ወደ መደወያ ገፅ ያደርስዎታል
☎️- 0936313738
☎️- 0987087879
☎️- 0935387256
🟤 በቴሌግራም ለማዋራት ከሚከ
ተሉት አንዱን ይጫኑ በቀጥታ
ቴሌግራም ገፅ ጋር ያደርስዎታል
🟢
@addiskidss🟣
@Kidsitemwholeseller🟠
@addis_kids5🟢 ቻናሉን ለመቀላቀል ይሄን ይጫኑ
🗼
https://t.me/Addis_kids