የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ዋና ክፍል ኀላፊ ተገደሉ
ሐሙስ መስከረም 12 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ዋና ክፍል ኀላፊ ኮማንደር ዋጋዉ ታረቀኝ ከአንድ ግለሰብ በተተኮሰባቸው ጥይት ህይወታቸዉ ማለፉን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።
ኮማንደሩ ጸጥታ በማስከበር ላይ በነበሩበት ወቅት ከምሽቱ 6፡00 ሰዓት አካባቢ በአንድ ግለሰብ በተተኮሰ ጥይት ተመትተዉ ለህዝብና ለአገር ሲሰሩ መስዕዋት ሆነዋል ሲል የክልልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል።
ፖሊስ ኮሚሽኑ በኮማንደር ዋጋዉ ታረቀኝ ህልፈተ ህይወት የተሰማዉን ሀዘን ገልጿል።
____
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n