የፖለቲካ ተንታኝ ቅጥር ማስታወቂያ
አዲስ ማለዳ ወቅታዊ የኢትዮጵያ እና አካባውን ፖለቲካዊ ብሎም ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን እየተከታተለ ሙያዊና ጥልቅ አስተያየት የሚሰጥ የፖለቲካ ተንታኝ ትፈልጋለች፡፡
ሥራው ካሉበት ቦታ ሆነው የሚሰሩት ሥራ ሲሆን በከፍተኛ ትምህርት እና ምርምር ተቋማት ውስጥ መደበኛ ሥራቸውን እየሰሩ ባላቸው ትርፍ ጊዜ የሚሰራ ሙያዊ ሥራም ጭምር ነው፡፡
አዲስ ማለዳ ህብረተሰብን ለማስተማር የሚጠበቅባትን አበርክቶ ለማሳደግ የተሻለ እውቀት እና ተሞክሮ ያላቸው ምሁራን ወደ ሚዲያው ቀረብ በማለት በርካታ ዝርዝር እና ጥልቀት ያላቸውን ውስብስብ የሃገራችን እና የቀጠናው ጉዳዮች ላይ ዕውቀትን መሠረት ያደረገ ትንታኔ በመሥጠት ሃገራችን ወደ ተረጋጋ የፖለቲካ ሥርዓት በሂደት እንድታመራ አዲስ ማለዳ ትሰራለች፡፡
ለዚህም የተጣሩ እና የተረጋገጡ መረጃዎችን ለህዝብ የማድረስ ጥረቷን አጠናክራ ትቀጥላለች፡፡
ይህን የአዲስ ማለዳ ጅምር ለማገዝ ፍላጎቱ ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተቀመጠውን ዝርዝር መስፍርት የምታሟሉ ባለሙያዎች እና ምሁራን ከዚህ በታች ባለው አድራሻ ፍላጎታችሁን በመግለጽ፣ የሥራ እና ትምህርት ማሥረጃችሁን መላክ ትችላላችሁ፡፡ ዝርዝር መስፍርቶቹ ከስር ተያይዘዋል፡፡
አዲስ ማለዳ ለማኅበረሰብ ለውጥ ትተጋለች፡፡
addismaleda@gmail.com OR info@addismaleda.com
+251 937 026 664
+251 911 253 825