Forward from: Akilas Event's
"ራሥ ዳርጌ/ፖርቹጊስ ድልድይ"
ታሪካዊው የ ራሥ ዳርጌ/ፖርቹጊስ ድልድይ በ ኢትዮጵያ ደብረሊባኖስ ልዩ ቦታው *** በተባለ አካባቢ የሚገኝ ጥንታዊ የድልድይ ሥራ ነው።
ስለ ቦታው ስያሜ በሁለት የተከፈለ የታሪክ ሁነት አለ፤ እንደ አንዳንድ የታሪክ ሠዎች የ ድልድዩ ስያሜ "ፖርቹጊሥ/Portuguese" ሲሆን ይሔም በ ፲፮(16)ኛው ክፍለ ዘመን በ ፖርቹጋል ዜጎች የተገነባ ስለሆነ የተሠጠው ሥያሜ ነው ይላሉ።
በሌላ በኩል ያሉት ወገኖች ሥያሜው "ራሥ ዳርጌ" ነው የሚል ሢሆን ይሔም በ ፲፱(19)ኛው ክፍለ ዘመን በ ራስ ዳርጌ (የዳግማዊ አፄ ምኒልክ አጎት) ያሰሩት እንደሆነ ይናገራሉ።
"Ras Darge / Portuguese Bridge"
The historic Ras Darge / Portuguese Bridge is an ancient bridge located near the Ethio-German Park in the Ethiopian town of Debre Libanos "Chagel."
There are two historical events concerning the name of the place: According to some historians, the bridge was named "Portuguese" because it was built by Portuguese citizens in the 16th century.
Others, however, claim that the name "Ras Darge" was coined by Ras Darge (Emperor Menelik II's uncle) in the 19th century.