ALL UNIVERSITY EXAMS&INFO


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Telegram


ይህ የሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተለያዪ አመት ፈተናዎች እና ወርክ ሽቶች(fresh man teacher guides)ያሉበት ቻናል ነው።
@alluexams


Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Telegram
Statistics
Posts filter
ለሁሉም የከፍተኛ ትምህርት 🏫 ተቋማት በሙሉ ከኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የተላለፈ መልዕክት።

@alluexams


​Highest PAYING PROFESSIONAL IN THE WORLD.

📌How many of you know that top eight highest paying professional in the world are all those of healthcare professionals?😲

1️⃣Neurosurgeon
💸The highest paying career in the world is a Neurosurgeon. This is a highly trained surgeon that has chosen to specialize in, diagnose and surgically treat disorders of the central and peripheral nervous system.
2️⃣Anesthesiologist
💸Anesthesiologists are physicians that are responsible for administering anaesthetics prior to, during or after surgery.
3️⃣Surgeon
💸Surgeons are one of the highest-paid careers in the world to pursue. It’s also very easy to justify their average annual salary, as they’re actually saving lives and improving peoples overall well being.
4️⃣ Oral & Maxillofacial Surgeon
💸This one of the dental medicine specialties, after finishing Doctor of Dental Medicine you can specialize in it studying another further 3 years of medical school. the specialty focusing on reconstructive surgery of the face, facial trauma surgery, the oral cavity, head and neck, mouth, and jaws, as well as facial cosmetic surgery. . 5️⃣ Gynecologist
💸physician that specials in medical care related to pregnancy and childbirth, as well as diagnosing, treating and preventing diseases of woman.
6️⃣Orthodontist
Number six is the third profession in the dental field, Orthodontists are responsible for examining, diagnosing and fixing any dental abnormalities relating to the position of the jaw and teeth.
7️⃣Psychiatrist
💸Psychiatrists diagnose and treat disorders of the mind. They’re paid to listen to patients issues and determine the root cause of their problems.
. 8️⃣General Practitioner (GP)
💸this are professional we call junior doctors. The first point of contact for anyone that suffering from any kind of pain or illness is usually a general practitioner (GP). Your GP will advise, diagnose and treat and health-related issues you have, or recommend for you to see a particular specialist depending on your symptoms.source: www.wealthygorilla.com


#የኢትዮጵያአቪዬሽንአካዳሚ

በአፍሪካ ቀዳሚ የሆነው ፣ በሚሰጠው እጅግ ዘመናዊና አለም ዓቀፋዊ እውቅና ያለው የአቪዬሽን ስልጠና ብዙ ሺዎችን ያፈራው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን አካዳሚ ወደ አካዳሚው ገብተው መሰልጠን ለሚፈልጉ ማስታወቂያ አውጥቷል።

ዝርዝር መስፈርቶችን በዚህ ማግኘት ይቻላል 👇

https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa/announcement/application-announcement


Alluexams.pdf
1.6Mb
የተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች( logic and critical thinking mid ,final exams) የግል ዩንቨርስቲ ን ጨምሮ


share @alluexams


Asossa tera


#MizanTeppiUniversity

በ2014 የትምህርት ዘመን ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ የመጀመሪያ አመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ ዩኒቨርሲቲው መቀበል የሚጀምርበት ጊዜ #ግንቦት_17 እና 18/2010 ዓ/ም መሆኑን እያስገነዘብን ተማሪዎቻችን ወደ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ መንቀሳቀስ ከመጀመራችሁ በፊት ሪፖርት ማድረጊያና የመመዝገቢያ ቦታ እንደሚከተለው ይሆናል፡

1ኛ. በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት መስክ ለተመደባችሁ ተማሪዎች -ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ፣

2ኛ. በማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስክ ለተመደባችሁ ተማሪዎች- ሚዛን- አማን ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ መሆኑን እየገለጽን

ለምዝገባ ስትመጡ፡

🩹 የ10ኛና 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤት እንዲሁም ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪብት ኦሪጂናልና ሦስት ኮፒ፣

🩹የቅርብ ቀን ሦስት በአራት (3x4) የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ (ብዛት = 9)

🩹ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡

ማሳሰቢያ፣ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
መረጃ ና አስተያየት ለመስጠት


1260403123.pdf
1.7Mb
Economics final and mid exams taken from different universities


https://t.me/alluexams

@alluexams


#ጥቆማ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የኢ.ፌ.ዴ.ሪ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ በአውሮፕላን አብራሪነት እና በቴክኒሽያንነት ሙያ ፍላጎት ያላቸውንና የምልመላ መስፈርቱን የሚያሟሉ ወጣቶችን መልምሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡

ለዚሁ የተለያዩ መስፈርቶች የወጡ ሲሆን ከነዚህ መካከል የትምህርት መመዘኛ #ለአብራሪዎች ፦ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ ሆኖ/ሆና በ2012 እና በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና ወስዶ/ወስዳ አጠቃላይ ውጤት 350 እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት እንዲሁም በእንግሊዘኛ፣ በሂሳብ እና በፊዚክስ የትምህርት አይነት አማካኝ ውጤት 70% እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት መሆን አለበት / አለባት።

እንዲሁም የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰደበትን/የወሰደችበትን የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል/የምትችል መሆን አለበት / አለባት።

ከሌሎች መመዘኛዎች መካከል ቁመት 1.65 ሜ እና ከዛ በላይ የሆነ/የሆነች፣ ክብደት ከ50-60 ኪ.ግ የሆነ/የሆነች፣ የአየር ኃይል አካዳሚን የመግቢያ ፈተና ወስዶ/ዳ ማለፍ የሚችል/የምትችል መሆን አለበት/አለባት።

የቴክኒሽያኖች መመልመያ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ ሆኖ/ና በ2012 እና በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዶ/ዳ አማካይ ውጤት 300 እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት እንዲሁም በእንግሊዘኛ፣ በሂሳብ እና በፊዚክስ ትምህርት አማካኝ ውጤት 60% እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት መሆን አለበት / አለባት።

ሌሎች መመዘኛዎች ከላይ የተገለፀው ጋር ተመሳሳይ ነው።

የምዝገባ ቦታ ከላይ በዝርዝር የተቀመጠ ሲሆን የምዝገባ ጊዜ ከግንቦት 10 / 2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 20 / 2014 ዓ.ም ድረስ ባሉ ተከታታይ የስራ ቀናት መሆኑን ተገልጿል።

Bzw military pilot salary is 220k per year😅


1260403123.pdf
2.2Mb
የተለያዩ ዩንቨርስቲዎች (psychology ) final ena mid exam

Share

@alluexams


General Physics (Phys 1011) Course Outline Final.docx
25.0Kb
Physics freshman course outline new betlay ye mngst university och ytekemutal


Jimma university zare temari mekebel jemroal


#JimmaUniversity

የጅማ ዩኒቨርሲቲ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የዶርም ምደባ ( ብሎክ )


Physics_for_Scientists_and_Engineers_with_Modern_Physics_Instructor.pdf
43.7Mb
Answer to objective question from 9th edition serway physics


Yhe general physics lay bzu endteseru ytekmal


share
@alluexams


#WollegaUniversiy
The University announces that the enrollment period for new incoming undergraduate students who have been assigned to Wollega University for the 2014 academic year is Ginbot 15-17, 2014. E.C / may 23-25/2022 GC

Things to bring when you cames to the university

• Grade 8, 10th and 12th grade Orginal copy
• 9th to 12th grade transcript orginal and copy
• 3 × 4 photograph (8)
• Bedding, sheets, pillowcases
• Sports equipment

==========================

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ግንቦት 15 - 17/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና
ኮፒው
• ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና
ኮፒው
• 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ (8)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ


4_6044275104492292830.pdf
133.8Kb
Academic calendar of astu for fresh students

Share

@alluexams


#የትምህርትና_ስልጠና_ባለሥልጣን

ከባድ የመመሪያ ጥሰት ፈጽመው በተገኙ 24 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰዱን የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አሳውቋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ 108 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና 147 ካምፓሶቻቸው ላይ ሚያዚያ 10 እና 11/2014 ዓ.ም ድንገተኛ ፍተሻ ማካሄዱን ባለስልጣኑ ገልጿል።

በዚህም ከባድ የመመሪያ ጥሰት ፈጽመው በተገኙ 24 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና ካምፓሶች ላይ የፕሮግራም፣ የካምፓስ እና የተቋም መዝጋት እርምጃ ተወስዷል፡፡

በተጨማሪም በ82 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ቀላል የማስጠንቀቂያ እርምጃ መስጠቱን ባለስልጣኑ ገልጿል።

ተቋማቱ በቀጣይ የተገኝባቸው ክፍተቶች በማስተካከል በአስር የሥራ ቀናት ውስጥ ለባለሥልጣኑ ሪፖርት እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጥቷቸዋል

Share
@alluexams


8 universities left
Announcing soon👍


#WerabeUniversity

በ2014 ትምህርት ዘመን ከትምህርት ሚኒስቴር ወደ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹህ የቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሃ ግብር ተማሪዎች የ1ኛ አመት 1ኛ ሴሚስተር ምዘገባ ግንቦት 15-16/2014 የሚከናወን መሆኑን እያሳወቅን ተማሪዎች ለምዝገባ ሲመጡ፡

፨የ8ኛ፣ የ10ኛና የ12ኛ ክፍል ክልላዊና ብሄራዊ ፈተና ውጤት ዋናው እና አንድ የማይመለስ ኮፒ
፨ከ9-12 ትራንስክሪፕት ዋናውና አንድ የማይመለስ ኮፒ
፨ የስፖርት ትጥቅ፣አንሶላ፣ብርድ ልብስ፣ትራስ ልብስ ይዘው ማምጣት ይኖርባቸዋል፡፡

·ማሳሰቢያ-
የ2012 ወይም የ2013 ባች የቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሃ ግብር ተማሪዎች ሆነው የ1ኛ አመት 1ኛ ሴሚስተር ምዝገባ ፈጽመው ነገር ግን ትምህርት ሳይጨርሱ የመልሶ ቅበላ ፎርም ሞልተው ትምህርት ያቋረጡ ተማሪዎች የመልሶ ቅበላ ፎርም በመያዝ ግንቦት 15-16/2014 ብቻ ለመልሶ ቅበላ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡

የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት


#BoranaUniversity

በ2014 ዓ.ም ወደ ቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግንቦት 15 እና 16/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና
ኮፒው
• ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና
ኮፒው
• 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ (8)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ
• የኮቪድ-19 መከላከያ ማስክ

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርሲቲውን ድረ-ገጽ፦ https://www.bru.edu.et መጎብኘት ትችላላችሁ፡፡

20 last posts shown.