አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Edutainment


Amazing facts all around the world.
አስገራም ኡነታዎች ከመላው አለም።
Admin ☞ @vivadave
Facebook ☞ https://fb.me/amafactsworld

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Edutainment
Statistics
Posts filter


የ Algeria ዋና ከተማ ማን ይባላል ?
Poll
  •   Tripoli
  •   Rabat
  •   Tunis
  •   Algiers
59 votes


''Fennec fox'' ይባላል በአለም ከውሻ ዝሪያዎች ትንሹ ነው ፣ የአልጀሪያ ብሔራዊ እንስሳ ነው ።

@amafacts

Join & share


Napoleon Bonaparte የት ነው የተወለዱት ?
Poll
  •   Russia
  •   Germany
  •   France
  •   Italy
159 votes


ካንጋሮ ለመዝለል የግድ ጭራዋ መረት መንካት አለበት ።

@amafacts

Join & share


ቀጣዩን (2026) የአለም ዋንጫ አዘጋጅ ሀገር ማናት ?
Poll
  •   Portugal ,Spain & Morocco
  •   USA
  •   Germany
  •   USA, Mexico & Canada
262 votes


የአሜሪካዋ '' Las Vegas '' ሰው ሰራሿ የአለማችን ብራናማዋ ቦታ ናት ፣ የከተማዋ ብርሃን በምሽት ከህዋ ላይ ይታያል ።

@amafacts

Join & share


በ Internet ለቀልዶችና ለመሳሰሉ ግብረ-መልሶች ''LOL'' ብለን የምንጠቀመው ምህፃረ-ቃል ምንን ይወክላል ?
Poll
  •   Likes only ladies
  •   Lough out Loud
  •   Lost own life
  •   Lots of Love


መብረቅ ⛈️ ምድርን በየደቂቃው 6000 ያህል ጊዜ ይመታታል ።

@amafacts

Join & share


በባንዲራዋ ላይ የዛፍ ቅጠል ምልክት የምትጠቀም ሀገር ማናት ?
Poll
  •   Japan
  •   Italy
  •   Germany
  •   Canada
65 votes


ይህ ቦታ ''million dollar point'' በመባል ይታወቃል ፓሲፊክ ውቂያኖስ Vanuatu በምትባል ደሴት ውስጥ ነው ፣ ብዙ ዋጋ የያዙ አሜሪካ  ለ2ተኛው የአለም ጦርነት የተጠቀመችውን የተለያዩ መሳሪያዎችና እቃዎችን ያስቀመጠችበት ቦታ ነው ።  በጊዜው እቃዎችን ወደ አሜሪካ ከመውሰድ ይልቅ እዚው ማስቀመጡ ኪሳራውን ዝቅ ስለሚያደርግ ነበር ።

@amafacts

Join & share


ታሪካዊው '' Titanic'' 🚢 የሰመጠው መቼ ነው ?
Poll
  •   እ.አ.አ 1912
  •   እ.አ.አ 1915
  •   እ.አ.አ 1902
  •   እ.አ.አ 1950
68 votes


ትንሿ ፕላኔት "Pluto'' ፀሃይን አንድ ጊዜ ለመዞር ፣ 248 የምድር ዓመት(ዓመታትን) ይወስድባታል ። ይህ ማለትም ኤሄ ጥናት ከተረጋገጠበት እንደ አ.አ 1930 ጀምር 33% ብቻ ዞራለች ።

@amafacts

Join & share


የቀስተደመና ቀለም ከየትኛውም ነው የሚጀምረው ?
Poll
  •   አረንጓዴ
  •   ብጫ
  •   ሰማያዊ
  •   ቀይ
84 votes


የምላሳችንም አሻራ እንደጣታችን አሻራ ሁላ ፣ የሁላችንም የተለያየ ነው ።


@amafacts

Join & share


እ.አ.አ 2016 ዓ.ም የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸናፊ ማን ነበሩ ?
Poll
  •   Barack Obama
  •   Hillary Cilnton
  •   Donald Trump
  •   Joe Biden
51 votes


የግመል ወተት አይረጋም ።

@amafacts

Join & share


አንድ የቅርጫት ኳስ ቡድን ስንት ተጫዋች ይዞ ይጫወታል ?
Poll
  •   6
  •   5
  •   7
  •   10
54 votes


የመጀመሪያው ዘመናዊ ኦሎምፒክ ውድድር እ.አ.አ 1986 ግርክ አቴንስ ሲደረግ ፣ 311 የወንድ ተወዳዳሪዎች ተሳታፊ ሲሆኑ ፣ አንድም ሴት አልነበረችም ።

@amafacts

Join & share


'' Tiged woods '' የምን ስፖርት ተወዳዳሪ ነው ?
Poll
  •   Golf 🏌🏿‍♂️
  •   Boxing 🥊
  •   Basketball ⛹🏿‍♂️
  •   Tennis 🎾
35 votes


ከ20% በላይ የአለማችን ኦክስጅን ፣ የሚመጣው ከአማዞን ደን ነው ፣  በግምት ከ10 ሚሊዮን ከሚገመተው የእፅዋት ፣ የእንስሳት ፣ የነፍሳት ግማሹ እዛው ይገኛል ።

@amafacts

Join & share

20 last posts shown.