አስገራሚ እውነታዎች


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Edutainment


አለማችን እጅግ ለማመን ቀርቶ ለማሰብ እንኳን በሚከብዱ እውነታዎች የተሞላች ነች ይህንን አስገራሚ እውነታ ደግሞ በቻናላችን እንማማራለን ቻናላችን መርጣቹህ ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን ።
ᴄʀᴇᴀᴛᴏʀ: @Dawit_Promoter

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Edutainment
Statistics
Posts filter


ማንኛውም ሰዉ ከ1 ተነስቶ እስከ 7 ቢልዮን ቁጥር ልቁጠር ቢል ድፍን 210 አመታት ይፈጅበታል

➡️ Join @amazing_fact1🔔


Cherry game Task ለሚሰሩ ሰዎችና እና Invite ለሚያደርጉ ሰዎች በአጠቃላይ 70 ሺ ዶላር የሚያስገኝ ሽልማት አዘጋጅቷል ።

ይሄ ኤርድሮፕ ሚጠናቀቀውም በ13 ቀናት ውስጥ ሲሆን ብርም ለማግኘትም ብዙ ጊዜያትን አይወስድም ።

እናንተም 3 ሰው Invite አርጋቹ Task ሰርታቹ የውድድሩ ተካፋይ መሆን እንዳትዘነጉ

ቢያንስ 10 ሰው የሚገባ ከሆነ ዛሬ ማታ የካርድ ሽልማት የምናዘጋጅ ይሆናል ቤተሰብ 🎁

ለመጀመር 👉 Start


% የሚሆኑ ሰዎች አንድ ሰው ያላቸው ካልገባቸው የውሸት ሳቅ ይስቃሉ::😁

➡️ Join @amazing_fact1🔔


እና ይሄ አያሳብድም ነው የምትሉት?

አንድ ባለስልጣን አማኑኤል ሆስፒታልን እየጎበኙ አንድ በሽተኛ ያጋጥማቸውና ጠጋ ብለው

ወደዚህ እንዴት ልትመጣ ቻልክ ማለቴ የህመምህ መንስኤ ምንድነው?' ብለው ይጠይቁታል ።
በሽተኛውም መለሰ...

' ጌታዬ ይሄ ሁሉ መዓት የወረደብኝ አንዲት መናጢ ሴት ሳገባነው።

ይሀውሎት አንዲት አግብታ የፈታችና ቆንጆ ሴት ልጅ ያለቻት ወይዘሮ አገባለው።

እናም ይህቺ ቆንጆ ልጅ የእንጀራ ልጄ ሆነች ማለት ነው።

ከዛ አባቴ አንድ ቀን ሊጎበኘን ይመጣል።  በዚህች ቆንጆ ልጅ ፍቅር ይከንፍና በግድ ያገባታል።

ስለዚህ የእንጀራ ልጄ የእንጀራ እናቴ ሆነች ማለት ነው።  ባለቤቴም ለኔ አንድ ወንድ ልጅ ትወልድልኛለች።

በመሆኑም የኔ ልጅ ለእንጀራ እናቴ ወንድም ስለሆነ ለአባቴ ደግሞ ዋርሳ ሆነ ማለት ነው ምክንያቱም አባቴ የእንጀራ ልጄን አግብቷልና።

እና እንደነገርኩህ የእንጀራ ልጄ አባቴን ስታገባ እሷ በመጀመሪያ የእንጀራ እናቴ ሆነች በኋላ ላይ ደግሞ ወንዱ ልጄ ለእንጀራ እናቴ ወንድም ስለሆነ እርሱ ደግሞ በተዘዋዋሪ አጎቴ ሆኖ እርፍ!

ሚስቴ ደግሞ የእንጀራ እናቴ እናት ስለሆነች የእንጀራ አያቴ ሆና እርፍ!
የእንጀራ እናቴ የእንጀራ ልጄ መሆኗን አትርሳ። እንዲሁም የራሴ የገዛ ሚስቴም የእንጀራ ልጅ ልጅ መሆኔንም አትዘንጋ። ይሄ ሁሉ ሲሆን እኔን የገረመኝ የእንጀራ አያቴን ስላገባሁ ለሚስቴ የእንጀራ የልጅ ልጇ እና ባሏ ብቻ ሳልሆን የራሴም አያት መሆኔ ነው።

ወደዚህ ወደ አማኑኤል ሆስፒታል አብጄ የመጣሁበት ምክንያቴም ይሄው ነው
!!!😭

➡️ Join @amazing_fact1🔔


2020ው International Photography Awards በእጩነት ቀርበው ከነበሩ አስደናቂ ፎቶዎች መካከል አንዱ📸

በ Claudio Picci 🔥

➡️ Join @amazing_fact1🔔


ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ የአማርኛ ቋንቋ ድግሪ ተማሪዎችን አስተምራ አስመረቀች።

➡️ Join @amazing_fact1🔔


በዚህ ዘመን እንደስፖርት መስሪያ የምንጠቀምባቸው መሮጫዎች ከ200 አመታት በፊት የተፈጠሩ ሲሆን አላማቸውም እስረኞችን ለመቅጣትና ማሰቃየት ነበረ

➡️ Join @amazing_fact1🔔


አልበርት አንስታይን በህይወት ዘመኑ ካልሲ ምቾት ስለማይሰጠው ካልሲዎችን በፍጹም አይለብስም ነበር።

➡️ Join @amazing_fact1🔔


በብዙ የአለም ክፍል እንስሳት በሽቦ በታጠረ ቤት ውስጥ ሆነው ነው የሚጎበኙት ....

👉በቻይና ሀገር የሚገኝ አንድ የእንስሳት መጠበቂያ ግን በተቃራኒው ሰዎች ናቸው በታጠረ መኪና ውስጥ ሆነው እንስሶቹን የሚጎበኙት😨🤕


➡️ Join @amazing_fact1🔔


ይህንን ያውቃሉ❓

ቻይና ውስጥ የሃዘን ቀለም ከኛ ሃገር በተቀራኒ ነጭ ነው የደስታ ቀለም ደግሞ ጥቁር ነው

➡️ Join @amazing_fact1🔔


#ሳይኮሎጂ እንደሚለው እንደ አንድ ጥናት መሰረት ወንዶች በህይወታቸው አንድ አመትያህል ሴት ላይ በማፍጠጥ ያሳልፋሉ።

➡️ Join @amazing_fact1🔔


አንድ ሰው በሚዋሽበት ጊዜ በአፍንጫው አካባቢ የሙቀት መጠን መጨመር ያጋጥመዋል ይህ "Pinocchio Effect" በመባል ይታወቃል።

➡️ Join @amazing_fact1🔔


ይህንን ያውቁ ኖሯል❓

በታሪክ ውስጥ በጣም አጭሩ ጦርነት ተብሎ የሚጠራው በ1896 በዛንዚባር እና በእንግሊዝ መካከል የተደረገ ጦርነት ሲሆን ዛንዚባሮች ከ 38 ደቂቃዎች ቡሀላ እጅ ሰጡ ፡፡

➡️ Join @amazing_fact1🔔


#ከርስ_ውጪ

Dv መሙላት በይፍ ተጀምሮዋል🔖

አሜሪካ ለ 2026  55ሺ Dv Lottery አዘጋጅታለች✈️

ከዚህ ውስጥ እናንተ እድለኞች ልትሆኑ ትችላላቹ አይታወቅም !እድላችሁን ሞክሩ

ዌብሳይቱ 👇
http://www.dvlottery.state.gov
መልካም እድል❤️

➡️ Join @amazing_fact1🔔


በአፍሪካ ውስጥ አንድ እንግዳ የሆነ አጉል እምነት ራሰ በራዎችን(መላጣ)እንዲገድሉ አድርጓል።

በሞዛምቢክ ራሰበራ ሰዎች ተገድለው አንገታቸውን ተቆርጠዋል። የጥቃቱ ምክንያት የራሰበራ(መላጣ)ሰዎች ጭንቅላት በወርቅ የተሞላ ነው የሚል አጉል እምነት ነው።

➡️ Join @amazing_fact1🔔


የኔዘርላንድ ባንዲራ የሆነው የቱ ነው?
Poll
  •   🇳🇱
  •   🇵🇾
  •   🇱🇺
  •   🇭🇺
557 votes


1-(-1) ?
Poll
  •   1
  •   2
  •   -2
  •   -1
578 votes


በአለም ላይ ካሉ ሀገራቶች ሁሉ በደሴቶች ብዛት ቀዳሚ የሆነችው ሀገር __ናት
Poll
  •   አሜሪካ
  •   ጃፓን
  •   ስዊድን
  •   ጀርመን
567 votes


የወረቀት ብር(የኖት ብር) ለመጀመሪያ ጊዜ ለዓለም ያሰተዋወቀችሁ ሀገር ማን ናት ?
Poll
  •   ቻይና
  •   ሩሲያ እና ኢንግሊዝ
  •   ፈረንሳይ
  •   አሜሪካ
582 votes


ትምህርትን የፈጠረው ሰው ማን ይባላል
Poll
  •   William Greener
  •   Ghaderzadeh
  •   Horace Mann 
  •   Thoma edision
544 votes

20 last posts shown.