4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Edutainment


እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ
እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው።
ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc & @Kiya988
Buy ads: https://telega.io/c/amazing_fact_433

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Edutainment
Statistics
Posts filter


ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓

ከኦላ የተባሉትና በአውስትራልያ የሚገኙ አይጠመጎጥ መሰል እንስሳት ወንዱም ሴቱም ሁለት ሁለት ብልት አላቸው ። ሴቷ
አንደኛውን ብልቷን ለባልዋ ብቻ ስትጠቀም አንዱን ደግሞ የምትጠቀመው ድንገት ለሚመጣ  እንግዳ ወይም  በድብቅ ለምትገናኘው  ቅምጥዋ ነው😁


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

3.2k 0 36 19 189

ዛሬ የሚደረጉ የሊጉን ጨዋታዎች በቀጥታ ይከታተሉ..


በአለም ላይ በቀን ከ15 ቢሊዮን በላይ ሲጋራዎች ይጨሳሉ🫢

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

5.5k 0 9 26 136

በአለም ላይ ትልቁ የውሃ ውስጥ ሀውልት በባሃማስ የሚገኘው "Ocean Atlas" ነው።

ቁመቱ 5.5 ሜትር ሲሆን ክብደቱ ከ 60 ቶን በላይ ነው

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433




Many people have made money by joining Montage Gold, so what are you waiting for?

Join Montage Gold and make money at home at any time. Making money is as easy as breathing.

Prepare for tomorrow with Montage Gold. If you are not willing to keep up with the times, you will be eliminated by the times.

Join Montage Gold and find your own wealth code.

As long as you are eager for wealth, don't hesitate to join Montage Gold immediately

Official registration address: https://montagegd.com/?invitation_code=13C28

Official Telegram channel: https://t.me/Montage_gold


ትንሽ ስለ የኤሊዎች {Tortoise} ሹክ ልበላችሁ፦
ኤሊዎች በአለም የሚገኝ ሰፊ የሆነ ተሳቢ እንስሳ ክፍል መደብ
ነው። የባሕር ኤሊ እና የምድር ኤሊዎች አሉ።
---
☞የኤሊ ሳይንሳዊ ጸባይ፦
ኤሊ በምድር ላይ ካሉ እንስሳት ብዙ እድሜን መኖር
ከሚችሉ እንስሳት ኤሊ አንዱ ነው።
ኤሊ በአማካኝ ከ80-100 አመት ይኖራል።
የኤሊ ሽንት የሰው ሰውነት አካል ላይ ካረፈ "የሰጋ
ደዌን" ያስይዛል።
----
☞የኤሊ አስተዳደግ፦
በብዛት የሚገኝበት መልክዓ
ምድር እና ብዛቱ የሚኖርበት ከባቢ አየር ወይናደጋ ና የሳር
ምድር አካባቢ
ነው።
በአለም ላይ ከ53በላይ የኤሊ ዝርያ አሉ። ከነዚህም
ውስጥ 27.5% በውሃ ውስጥ ይኖራሉ።
---
☞የኤሊ ጥቅሞች፦
•በእስፔይን ለጌጣጌጥ ለቅርፃቅርፅ አገልግሎት ይውላሉ።
•በቻይና እና በታይዋን በባህላዊ መድኃኒትነት ያገለግላሉ።
•በቻይና ለምግብነት ይቆጠራሉ። እንዲሁም በካሪባን
ደሴቶች ከኤሊ የዎች የሚገኝ ስብ ለቅባት ይጠቀሙበታል።
•በአሜሪካና በኢስያ በጥንት ጊዜ የኤሊ ሾርባ ውድ ዋጋ
የነበረው ሲሆን አሁንም በአንደኛ የአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት
አካባቢ ባህላዊ ምግቦች ውስጥ አንዱ ነው።
በሌሎች አንዳንድ የእስያ አገሮች ለምግብነት፣
ለመድሀኒትነት እና ለጌጣጌጥነት አሁንም ድረስ በባህላዊ
መንገድ እየተጠቀሙበት ነው።
.
በሐገራችን ኢትዮዽያ ደግሞ ምክኒያቱ በግልፅ
ባይታወቅም የተለየ ዝርያ ያላቸው ኤሊዎች ተፈላጊነታቸው
እንደጨመረ ነው።
ማግኔት የሚይዙ፣ኔትወርክ የሚያጠፉ…… ዝርያዎች አሉ።
የሚገኙትም በኢትዮዽያ የሳር ምድር አካባቢ የሚገኙ
ናቸው።
ግን ለምን ተፈለጉ?
ከ 50,000,000 - 80,000,000 ብር የማውጣታቸው


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433


🎧ሳንካራ እና ትራውሬ ምን እና ምንድናቸው

🎤ስለ አዲሱ የአፍራካ አስደናቂ መሪ ትራውሬ በማራኪ ትረካ ሸገር መቆያ

⭐️ስለዚህ አስደናቂ መሪ ሁላችሁም ስሙት በጣም ቲንሽ ደቂቃ ናት በተለይ ረጅም ፁህፍ ማንበብ ለማትወዱ

☺️☺️@Amazing_fact_433
☺️☺️@Amazing_fact_433


🎤ሸገር መቆያ
ሻንበል ኢብራሂም ትራውሬ እና ሳንካራ

የደቂቃው ርዝመቱ 32:42

🎙🗣Size 30.3 MB


🇷🇴በሮማኒያ "ቁጭ ብድግ" በመስራት የሚገኘዉ "ነፃ የአዉቶቡስ ትኬት"
***
በሮማኒያ የክሉጅ-ናፖካ አካባቢ ነዋሪዎች በዘመናዊ የአውቶቡስ ጣቢያ🚌 ውስጥ 20 ቁጭ-ብድግ ( SQUATS ) በሁለት ደቂቃ ውስጥ ማጠናቀቅ ከቻሉ ነፃ የአውቶቡስ ትኬት ማግኘት ይችላሉ።

ይህ "የጤና ትኬት" (health ticket) ተብሎ የሚጠራ ሲሆን የአካል ብቃት እንቅስቃሴን የሚያበረታታ እና ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን ሰዎች እንዲከተሉ የሚያደርግ ነው::

በጣቢያው ላይ ያለው ዘመናዊ መሳሪያ ሰዎች የሚሰሩትን ቁጭ ብድግ በመቁጠር በተሰጠዉ ሰዓት ዉስጥ ሲያጠናቅቁ በከተማው የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ለአንድ ጉዞ የሚሰራ ትኬት ይሰጣቸዋል::

የዚህ ሃሳብ መነሻ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ማበረታታት ብቻ ሳይሆን ለከተማዋም ልዩ እዉቅና አስገኝቶላታል::

ከዚህ በተጨማሪ በክሉጅ ናፖካ አረጋውያን እና አካል ጉዳተኞች በነፃ መጓዝ ይችላሉ:: ይህም ፕሮግራም ለሁሉም ተደራሽ ነዉ::


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

7.2k 0 15 5 130

እራሱ በሰራው ጌም የተገደለው እና እጅግ ለብዙዎች ሞት ተጠያቂ የነበረው አስፈሪው የጌም ታሪክ (የታሪክ ገጽ)

በ Youtube ቻናላችንን ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/1ePp7kXHHyk?si=aa9Vwf4mio_bIC1N



9k 0 6 5 142

ይህ ውሻ ከሆኑ ሰዎች ጋር አብሯቸው ይኖር ነበር...የሰዎቹ መኖሪያ ቤት በእሳት ሲቃጠል፤ ሰዎቹ ከአደጋው ለማምለጥ ውሻቻውን ጥለውት ወደ ውጪ ይሮጣሉ።

ሁሉም ሰዎች ወደ ውጭ እየሮጡ ሳለ ውሻው ትንሽ ድመትን ለማዳን ተመልሶ በእሳት እየተቃጠለ ወዳለው ቤት ይገባል...ድመቷን ከእሳት ውስጥ በማውጣት ህይወቷን አድኖታል።

ይህ አስደናቂ ድርጊት ውሾች ምን ያህል ታማኝ እና ጀግና እንደሆኑ ያረጋግጣል 🐕❤

9k 0 13 10 559

ምርጥ ምርጥ መፅሀፎች  

በአስደማሚ እውነታዎች

ምርጥ ምርጥ የስለላ Book

ምርጥ ምርጥ የ Psychology መፅሐፍ

ምርጥ ምርጥ Biography  ,ታሪኮች

በአሳዛኝ ታሪኮች

➸ ቀኖትን እያሳመረ ማታዎትን እያደመቀ ምርጥ ምርጥ መፅሀፎች ይጋብዛቸዋል ።  ከታች ያለዉን ቻናል ተቀላቀሉ
             
✈️https://t.me/Enmare1988/12036
✈️https://t.me/Enmare1988/12036
✈️https://t.me/Enmare1988/12036


ሞባይል ስልክ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ አገልግሎቱን ለማግኘት ያስፈልጉ የነበሩት አስገራሚ መስፈርቶች
................
በዚያን ጊዜው ስሙ የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ባለስልጣን ቀደም ብሎ ለወራት ሲያስተዋውቅ የከረመውን የተንቀሳቃሽ ስልክ አገልግሎት መስጠት የሚጀምርበት ቀን ነበር ግንቦት 9 \ 1991 ዓ.ም ።
............
እና በዚያን እለት ግንዛቤው የነበራቸው ባለሃብቶች ለ ኢትዮጵያ አዲስ የሆነውን ሞባይል ስልክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን ወደ ቴሌ ቢሮዎች በማለዳ መምጣት ጀምረዋል ።
.........
በቢሮው መግቢያ ላይ አንድ ማስታወቂያ ተለጥፎአል .. .. ሲም ካርድ ለመውሰድ ሲመጡ ኦሪጅናል እና ኮፒ የመኖሪያ ቤት ካርታ .. ይዘው መምጣት እንዳለባቸውና የ አገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን የቤት ካርታቸውን ማስያዝ እንዳለባቸው የሚገልጽ ማስታወቂያ

በነገሩ የተስማሙና ቀድመው መረጃውን ያገኙ ሰዎች የቤት ካርታቸውን እያስያዙ ለሲም ካርዱና ቴሌ በብቸኝነት ያስመጣው የነበረውን ይህን በፎቶው የሚታየውን ትልቅ የ ኢሪክሰን ቀፎ 5000 ሺህ ብር አካባቢ እየከፈሉ መውሰድ ጀመሩ .. የዚያኑ እለትም የመጀመሪያዎቹ ባለሞባይሎች በአዲስ አበባ ከተማ ይታዩ ጀመር
.............
እነዚህ ጥቂት የከተማችን ባለሞባይሎች በሱሪያቸው ቀበቶ ላይ በታሰረ የቆዳ ቦርሳ ያንጠለጠሉትን ትልቅ ሞባይል እያየ ማን ያልተገረመ ነበር ... በነገራችን ላይ ከነዚህ ቴሌ ከሚያስመጣቸው ስልኮች ውጭ በሌላ ቀፎ መጠቀም ፈፅሞ የተከለከለ ሲሆን በኢትዮጵያ ብቸኛው የሞባይል ቀፎ ሻጭ ቴሌ ብቻ ነበር ።
................
ቆየት ብሎ ታድያ የሞባይል ስልክ መጠቀም ፈልገው ነገር ግን የቤት ካርታ የሌላቸው ባለሃብቶች ቅር መሰኘታቸውን የተረዳው የቴሌኮሙኒኬሽን መስሪያ ቤት የቤት ካርታ ያላቸው የተመዘገቡ ባለሃብቶች ስልክ ሰጥቶ እንደጨረሰ ካርታ ለሌላቸው መስመር ፈላጊዎች 50 ሺህ ብር በማስያዝ ሲም ካርድ መውሰድ እንደሚችሉ አስታወቀ ።
..............
በጥቂት ወራት እድሚው የሞባይል ስልክን አስፈላጊነቱን የተረዱ ሰዎች በርከት በማለታቸው 50 ሺ ብር አስይዞ ሞባይል የሚወስደው የ አዲስ አበባ ባለሃብት ተበራከተ በዚያን ጊዜ የሞባይል አገልግሎት የሚሰራው በ 100 ኪሚ ራዲየስ ብቻ ነበረና የሞባይል ስልክ ብቸኛ መናሃሪያ አዲስ አበባ ከተማ ብቻ ነበረች ። ( ከአዲስ አበባ ከመቶ ኪሎ ሜትር በላይ ከራክ ሞባይሉ አይሰራም ) 🤔
...........
ከዚህ በሁዋላ ቴሌ ለብዙ ወራት ሲም ካርድ መሸጥ አቁሞ ላሉት ጥቂት ባለሞባይሎች አገልገሎቱን ለማዳረስ ኔት ወርክ በማስፋፋት ሰራ ላይ ተጠምዶ ከቆየ በሁዋላ ከአዲስ ማስታወቂያ ጋር ብቅ አለ .
. ቴሌ በአዲሱ ማስታወቂያው ብዛት ያላቸውን ሲም ካርዶች ያለምንም ማስያዣ በቀበሌ መታወቂያ ብቻ መስጠት ሊጀምር እንደሆነና በተጨማሪም ፡ የሞባይል ተጠቃሚው ቴሌ በብቸኝነት ከሚሸጠው ኤሪክሰን ስልክ ውጭ በፈለገው ስልክ መጠቀም እንደሚችል ገልጾ ምዝገባ ጀመረ በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች አገልግሎቱን ለማገኘት በመመዝገባቸውም ሲም ካርድ ለማገኘት ከ 6 ወር እስከ አንድ አመት መጠበቅ ግድ ነበር ።

በዚህ ወቅት የሲምካርድ ዋጋ ከአምስት ሺህ ብር ወርዶ 550 ብር ፡ ከዚያም 440 ብር 365 ብር ፡ 169 ብር ይሸጥ ነበር ። ይህን ተከትሎም የሞባይል ቀፎዎች በግለሰብ ሱቆች ውስጥ መሸጥ ጀመሩ ።
......

ዛሬ ላይ ነገሩ ሁሉ ቀሎ ሲም ካርድ ከየትኛውም ሱቅ ልንገዛው የምንችል እቃ ከመሆኑ በፊት .. ... ሲም ካርድ ተመዝገበው ደርሷቸው የቀፎ መግዣ ካጡ ሰዎች ሲሙን በወር ከ 70 እስከ 100 ብር መከራየት ይቻልም ነበር
.................
እናንተስ መጀመሪያ የያዛችሁት ስልክ ምን አይነት ነበር ? ለመጀመሪያ ቀን ስልክ ስታወጡ የነበራችሁ ስሜት ፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ ያጋጠማችሁ ነገር ?
በመጀመሪያ ቀን የት ደወላችሁ
?

Wassihun.tesfaye

9.1k 0 34 19 150

38 ጥርሶችን ያበቀለችው ህንዳዊ በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ስሟ ሰፈረ
******

አንድ አዋቂ ሰው በእድሜ ዘመኑ የሚኖሩት አማካይ የጥርስ መጠን 32 ቢሆንም ከወደ ህንድ የተሰማው ግን ከተለመደው የተለየ ነው፡፡

የ26 ዓመቷ ካልፓና ባላን የሰው ልጅ በአማከይ ይኖረዋል ተብሎ ከሚጠበቀው የጥርስ መጠን በ6 ከፍ ያለ ጥርስ አላት፡፡

ጥርሶቿ መብቀል ሲጀምሩ ቤተሰቦቿ እንድታስነቅል ቢመክሯትም የጥርስ ሃኪም ግን ጥርሶቹ እስከሚያድጉ ይቆዩ የሚል ምክር ይሰጣታል፡፡

ምግብ በምትመገብበት ወቅት ተጨማሪ ጥርሶቿ ውስጥ ምግብ እየገባ ከማስቸገር በስተቀር የጎላ ችግር አልገጠማትም ነበር፡፡

እሷም የጥርስ ሃኪሟን ምክር ተቀብላ 6 ተጨማሪ ጥርሶችን አብቅላ አሁን ያሏት ጥርሶች ብዛት 38 ደርሰዋል፡፡

የዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ እንዳስታወቀው ከበቀሉ ተጨማሪ 6 ጥርሶች መካከል 4 በታችኛው መንጋጋ የበቀሉ ሲሆን 2 ጥርሶች ደግሞ በላይኛው መንጋጋ የበቀሉ ናቸው፡፡

የ26 ዓመቷ ካልፓና ባሏት 38 ጥርሶች በሴቶች ከፍተኛ የጥርስ ቁጥር ያላት በመባል በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ስሟ ሊሰፍር ችሏል፡፡

“በዓለም ድንቃድንቅ መመዝገቤ የህይወት ዘመኔ ትልቁ ስኬት ነው፤ በዚህም ደስተኛ ነኝ” በማለት ተናግራለች፡፡

በደንብ ያልበቀሉ ሁለት አዳዲስ ጥርሶች ስላሏት ወደፊት አሁን የያዘችውን ክብረወሰን ልታሻሽለው እንደምትችልም ነው የዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ያስታወቀው፡፡

በወንዶች ካናዳዊ ኤቫኖ ሜሎን 41 ጥርሶችን በማብቃል በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ስሙን ማስፈር ችሏል፡፡

8.8k 0 10 13 81

🎖አንዳንድ አስገራሚ እና የተረጋገጡ እውነታዎች🎖

1. የሰው ልጅ ጂን 50% ከሙዝ ጂን ጋር ይመሳሰላል

2. የጠዋት ቁመታችን ማታ ላይ ካለው በ1cm ርዝመት ይበልጣል

3. በኔብራስካ ቤተክርስቲያን ማስነጠስም ሆነ ማጋሳት ሀጥያት ነው

4. 13% የሚሆነው የአሜሪካ ህዝብ ጨረቃ የተሰራችው ከCheese ወይም አይብ እንደሆነ ያምናሉ

5. በጃፓን ሀገር ከመጠን በላይ መወፈር በህግ የተከለከለ ነው

6. ሴቶች በአማካኝ 7000 ቃላትን ፤ ወንዶች ደግሞ 2000 ቃላትን በቀን ይናገራሉ

7. ጨረቃ ሙሉ በምትሆንበት ሰአት የአደጋ ጊዜ ጥሪዎች በ2% ይጨምራሉ

8. በአለም በሁለት መንታ ልጆች መካከል የተመዘገበው ረጅሙ ጊዜ 87 ቀናት ነው

9. ቻይና ከአሜሪካ በላይ ብዙ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች አሏት

10. በጃፓን በሁለት ብሄራዊ ክብረ-በዓላት መካከል ያለ ማንኛውም ቀን የህዝብ በዓል ተደርጎ ይከበራል


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433


ጨረቃ በመጠን የፀሀይን 1/400ኛ ታክላለች፤ እዚጋ አስገራሚው ነገር ጨረቃ ፀሀይ ከመሬት ጋር ካላቸው ርቀት ላይ የርቀቱን 1/400ኛ ላይ ስትሆን የፀሀይ እና የጨረቃ መጠን እኩል ሆኖ በሰማይ ላይ ይታያል። በዚህ ጊዜም የፀሀይ ግርዶሽ ተፈጠረ ይባላል

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

11.1k 0 18 29 130

የሩሲያው መሪ የቭላድሚር ፑቲን ወንድ አያት የቀድሞው የሶቪየት ህብረት መሪ የነበሩት የጆሴፍ ስታሊን የግል ምግብ አብሳይ 👨‍🍳 ነበሩ ይህንኑም በአንድ ወቅት ፑቲን በሚዲያ ጭምር ተናግረው ነበር

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433


ጆተኒ ከቅርብ ጊዜ በኋላ የመጣ የጨዋታ አይነት ነው ብሎ የሚመስለው ሰው አይጠፋም። ይህ ግን ስህተት ነው።

በምስሉ ላይ ከወዲያኛው በኩል ያለውን ሜዳ ይዛ እየተጫወተች ያለችው ሜሪ ትባላለች። ሜሪ አስፋ ወሰን። ሜሪ የልዑል አስፋ ወሰን ልጅ እና የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የልጅ ልጅ ነበረች።

ፎቶግራፉ የተነሳው በፈረንሳይ አገር Chavagne (le famille VILLEROY) ውስጥ በ1957/58 ዓም ነበር

20 last posts shown.