✅#እንኳን_ደስ_አላችሁ❗️
====
↪️ ከዚህ በፊት ለአዲስ አመት( 25%) እና 12ኛ ክፍል ተፈትነው ውጤት ለቀረባቸው ወጣቶች(50%) ያደረግነው ታላቅ ቅናሽ መስከረም 30 /2017ዓ.ም የተጠናቀቀ መሆኑ የሚታወስ ነው❗️
↪️ ባለፉት 3ቀናት ብቻ ከ50 በላይ ወጣቶች ስልጠናውን ለመውሰድ የተመዘገቡ ሲሆን ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት የዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች ናቸው❗️
↪️ በዛሬው ዕለት ደግሞ #ከፍተኛ_ቁጥር ያላቸው ደንበኞቻችን ደውለው የቅናሹ ተጣቃሚ እንዲሆኑ ሲጠይቁን ነበር ሲሆን እኛም የደንበኞቻችን ፍላጎት ለማርካት ለተጨማሪ አንድ ሳምንት ማለትም እስከ ጥቅምት 09/2017ዓ.ም ማራዘማችን እየገለፅን ይህ ታላቅ ቅናሽ ከተጠቀሰው ቀን በኋላ እንደማይራዘም እየገለፅን በነዚህ ቀናት ፈጥነው በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እናሳስባለን❗️
↪️ለመመዝገብ ሰልጣኞች ማሟላት ያለባቸው፦
1⃣.
2 ጉርድ ፎቶዎች(እየሰለጠኑ ማምጣት ይችላሉ)
2⃣. መታወቂያ ኮፒ
3⃣. የ12ኛ ክፍል የምስክር ወረቀት(50% ቅናሹን መጠቀም ለሚፈልግ ብቻ)
4⃣. የተቋሙን ማመልከቻ ፎርም መሙላት
5⃣. ክፍያዎን በካሺ ወይም በድርጅቱ አካውንቶች ገቢ ማድረግ ሲሆን የስልጠናው #ሙሉ_የክፍያም ፦
1⃣. #የቀን ለ2 ወራት በሳምንት 3 ቀናት ከጥዋቱ 3-6 ሰዓት የሚሰጥ ሲሆን ሙሉ ክፍያው 5400 ነው።
2⃣. #የቀን ለ1ወር የሚቆይ በሳምንት 5 ቀናት ከቀኑ 8:00-11:00 የሚሰጥ ሲሆን ሙሉ ክፍያው 5400ብር ነው።
3⃣. #የማታ ለ3ወራት በሳምንት 3ቀናት ከቀኑ12:00 እስከ 1:30 የሚሰጥ ሲሆን ሙሉ ክፍያው 4650 ነው።
4⃣. #የቅዳሜና_እሁድ ለ3ወራት የሚሰጥ ሲሆን ቅዳሜ ከ8:00-11:00 እና እሁድ ከ3:00-6:00 የሚሰጥ ሲሆን ክፍያው 5850 ብር ነው።
5⃣.#የግል(VIP) ለ1ወር የሚሰጥ ሲሆን ሰልጣኞች በሚመቻቸው ቀን የሚሰጥ ይሆናል❗️➡️ስልጠነው የሚሰጠው #በክፍል፣ #በወርክሾፕና #በሳይት_ልምምድ ሲሆን ስልጠናቸውን እንዳጠናቀቁ ልክ እንደዚህ ቀደሙ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር የስራ ዕድል የሚፈጠርላቸው ይሆናል❗️
↪️ #እርስዎ_ባይፈልጉት_እንኳን ሌሎች ስለሚፈልጉት #ሼር ማድረግ እንዳይረሱ❗️
✅#የስልጠና_አይነቶች
1⃣.
Advance building Electrical Installation
2⃣. Generator Maintenance and Installation with MTS &ATS and Motor Control System
3⃣. Electronic Maintenance such as Fridge, washing machine, oven, stove, Tv etc እና ሌሎችም...👉
ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️👉
በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️✅ #ለመስልጠን_ተመዝግባችሁ እየጠበቃችሁ ያላችሁ እነዚህን ውብ የሆኑ #ትምህርታዊ_ቪዲዮውዎዎችን እየተከታተላችሁ ቆዩ❗️
1. በ youtube ቻናላችን ስለሚሰጡ ስልጠናዎች ዝርዝር ማብራሪያ
https://youtu.be/sDFBV9eATRY?sub_confirmation=12. በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና ስለምናያቸው ዝርዝር ነጥቦች
https://www.youtube.com/watch?v=azoLC_Io30k&t=20s?sub_confirmation=13. ኤሌክትሪክ ስራ ከመጀመራችን በፊትና በኤሌክትሪክ ስራ ጊዜ መወሰድ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች
https://m.youtube.com/watch?v=-cbxtwW5msQ&t=109s?sub_confirmation=14. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ ክፍል-1
https://www.youtube.com/watch?v=eGrHbdA7Y0w?sub_confirmation=15. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ ክፍል-2
https://www.youtube.com/watch?v=TEmw1PbmAmo?sub_confirmation=16. ኤሌክትሪክ ስራ ለመጀመር የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች
https://youtu.be/b_m0Q3y63c87. የመልቲሜትር አጠቃቀም
https://www.youtube.com/watch?v=aQjoQyV-ypg?sub_confirmation=18. የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ምልክቶች/ Building Electrical Installation Symbols
https://www.youtube.com/channel/UCAdqgLHZGPPay3oBXmfC6Vw/?sub_confirmation=19. ለህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስራ የምንጠቀምባቸው እቃዎችና ስታንዳርድ ክፍል-#1
https://youtu.be/2rtjPyOvrlo?sub_confirmation=110. ለህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስራ የምንጠቀምባቸው እቃዎችና ስታንዳርድ ክፍል-#2
https://www.youtube.com/watch?v=dn205-0E3K8?sub_confirmation=1#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92(ቦሌ ሚካኤል)
✅#በአይነቱ ልዩ የሆነውን የተግባር ስልጠናችን #ለመሰልጠን በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ያገኙናል❗️
👇👇👇👇
0118644716
0991156969