በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ሴት ማን ትባላለች?
በምንስ ትታወቃለች?
አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!
Telegram:
https://t.me/Amhara_Banksc ማሳሰቢያ
👉🏽 መሳተፍ የሚችሉት ሴቶች ብቻ ናቸው።
👉🏽 የተሳታፊዎች መልስ ተቀባይነት የሚኖረው በቴሌግራም ገፃችን አስተያየት መስጫ ሳጥን ብቻ ነው።
👉🏽 ተሳታፊዎች መጀመሪያ የቴሌግራም ቻናላችንን መቀላቀል አለባቸው፡፡
👉🏽 ትክክለኛውን መልስ ቀድመው የመለሱ የመጀመሪያዎቹ 5 ተሳታፊዎች ተሸላሚ ይሆናሉ፡፡
👉🏽 የተሳታፊዎች የመጀመሪያ መልሳቸው ብቻ ተቀባይነት ይኖረዋል/የተስተካከለ ምላሽ (Edited) ተቀባይነት የለውም ፡፡
👉🏽 አሸፊዎች ሽልማታቸውን ለመውሰድ የአማራ ባንክ “እቴጌ” (የሴቶች ቁጠባ)አካውንት ሊኖራቸው ይገባል፡፡
👉🏽 አንድ ተወዳዳሪ ከአንድ ጊዜ በላይ ተሸላሚ መሆን አይችልም፡፡
👉🏽 ደንብ እና ግዴታዎች ተፈጻሚነት አላቸው ፡፡
—————————————————————
ጥያቄ እና መልሱ ቀጣይነት ስለሚኖረው በንቃት በመሳተፍ ይሸለሙ!
#አማራባንክ #AmharaBank #ማርች8 #March8