Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ለማንበብ አስበው ያውቃሉ❓❓
በዚህ ቻናል ከዘፍጥረት ጀምረው የተዘጋጁትን ጥያቄዎች በመመለስ በየዕለቱ ቢያንስ አንድ ምዕራፍ የማንበብ ልምድ ያዳብሩ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
@amharicbiblequize ቻናል ብቻ

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter


🔖ጨረስን እንዴት ነበር


አማቴ ጋለሞታ መስዬው ከእኔ ጋር ተኛ እኔም ፀነስኩለት። መንታ ልጆችን የወለድኩ ሴት እኔ ማን ነኝ?


ከነፍሰገዳይነት ወደ ተመረጠው ህዝብ መሪነት የተቀየርኩ ሰው ነኝ እኔ ማን ነኝ?


ከ አህያ ፍለጋ ወደ ታላቅ ህዝብ መሪነት የተቀየርኩ ሰው ነኝ እኔ ማን ነኝ?


ሩት ከኑሃሚን ጋር ሄደች እኔ ግን ቀረሁ።የሞዓብ ሀገር ሴት እኔ ማን ነኝ?


ሐዋርያው ጳውሎስ ስለ እኔ ለፊልሞና መልዕክትን ፅፏል።አስቀድሞ የማልጠቅም ነበርኩ ግን ጠቃሚ የሆንኩኝ ባሪያ እኔ ማን ነኝ?


ኢየሱስን እኔ ኀጥያተኛ ነኝና ከ እኔ ተለይ ያልኩት ሀዋርያ ነኝ እኔ ማን ነኝ?


🔥ትንሽ ሰው ነው እየተሳተፈ ያለው እንድንቀጥል ሼር እያደረጋችሁ


አምኖን ትዕማርን ወደ እልፍኙ እንዴት እንዲያገባት የመከርኩት ብልህ ሰው እኔ ማን ነኝ?


በጌታ ፊት ታላቅ ይሆናል ወይን ጠጅ አይጠጣም ገና በ እናቱ ማዕፀን ሳለ እመንፈስ ቅዱስ ይሞላል የተባልኩ ሰው ነኝ እኔ ማን ነኝ?


አባቴ የጠማማ ሴት ልጅ ብሎኛል እኔ ማን ነኝ?


አኪጦፌልና አቤሴሎም በንጉሱ ላይ ሴራን ባሴሩ ጊዜ ክፉውን የአኬጦፌል ምክር ያስለወጥኩኝ የዳዊት ወዳጅ እኔ ማን ነኝ?


መሀን ነበርኩ እግዚአብሔር ልጅ ሰጠኝ ልጄንም ለእግዚአብሔር ሰጠሁት እኔ ማን ነኝ?


ታቦቱን የተሸከሙት በሬዎች ሲፋንኑ ታአቦቱ እንዳይወድቅ እጄን ዘርግቼ በመያዜ እግዚሀብሄር የቀሰፈኝ፡እኔ ማን ነኝ?🥹


ሁለቱ ልጆቼ ክፉ ስለነበሩ እግዚአብሔር ቀፅፏቸዋል እኔ ማን ነኝ?


ምክሬን ስላልተቀበሉ ራሴን አንቄ የገደልኩ ሰው እኔ ማን ነኝ?


መጀመርያ የተገረዝኩ ሰው ነኝ እኔ ማን ነኝ


ንጉሱ ዳዊት ጋር እና አገልጋዮቹ ጋር ድንጋይ እየወረወርኩኝ ስራገም የነበርኩ የጌራ ልጅ እኔ ማን ነኝ?


🥹ሼር እያደረጋችሁ ለብዙዎች መድረስ እንዲችል


እግዚአብሔር በሀይል ቀብቶኛል።እኔም መልካምን እያደረኩ ለዲያቢሎስም የተገዙትን እየፈወስኩ ዞርኩኝ።እኔ ማን ነኝ?

20 last posts shown.