ሰበር ዜና!
የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) የምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለሽርጡ ክፍለጦር እና ኮር2 ታጠቅ ክፍለጦር አሃዶች በጋራ በሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ አንጦ ጨፌ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ፡፡
ዛሬ ጥር 27/2017 ዓ.ም በተደረገው ተጋድሎ የባለሽርጡ ክፍለጦር ሜካናይዝድ ክፍል 100% ኢላማዉን የጠበቀ የሞርታር ጥቃት በመፈፀም የፋሽቱን ስርዓት ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት የብልፅግና ሆድ አደር ካድሬ እንዲሁም ሆድ አደር ሚሊሻ ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል ሰርቷል::
በዚህም የዙፋን ጠባቂው ሰራዊት መርሳ ከተማ ሆድ አደር አድማ ብተና እና ሚሊሻዎችን ለተሻለ ግዳጅ በሚል ጫካ ላይ ስብሰባ ጠርቶ የተሳሳተ ቅስቀሳ ፅንፈኛው ስለተዳከመ የቀጠናውን ሰላም መመለስና አካባቢውን ተረከቡ በሚል በመድረክ ሲደሰኩር የባለሽርጡ ሜካናይዝ ክፍል ወደ ስብሰባው ባስወነጨፈው የሞርተር ጥቃት የስርዐቱን ወንበር ጠባቂ ሰራዊት ሆድ አደር ሚሊሻዎችና አድማ ብተና ሀይልን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ያሰቡትንም መድረክ ሳያሳኩ ስብሰባውን የበተኑት ሲሆን የሜካናይዝድ አጃቢ ሻለቃ በአንጦ ጨፌ የመጣውን ጨፍጫፊ ሀይል ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ወደ መጣበት እንዲመለስ አድርጎታል::
የታጠቅ ክፍለጦር አሃዶች ዙፋን አቦ ቀበሌ በመነሳት ከላይ ወደታች አጋምሳ እና ወረላሎን ማለትም ከመርሳ ከተማ ደቡባዊዩን አቅጣጫ አድማ ብተናና ሚሊሻ የሰፈረበትን ምሺግ በመስበር በርካታ ጠላት ሲደመስሱና ሲያቆስሉ ጠላት ነፍስ አውጭኝ ብሎ ፈርጥጧል::
የባለሽርጡን እና ታጠቅን በትር መቋቋም ያቃተዉ የባንዳ ጥርቅም የግለሰብን ሀብትና ንብረት እየዘረፈ፣ እያወደመና የዘወትር ልምዱ የሆነዉን ንፁሃንን ኢላማ ያደረገ ሞርታር ጥቃት በመፈፀም ሶስት ገበሬዎችን ሲገድል በተመሳሳይ ከግለሰብ ቤት ላይ በተወረወረ ሞርተር ሁለት እናቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን እነዚህ እናቶች አሁን በህክምና ላይ ይገኛሉ፡፡
በቀጣይም መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ድል ለአማራ ህዝብ
የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ)
ጥር 27/2017 ዓ.ም