ቢበዛ 2 ደቂቃ ብቻ ነው!!
🔊🔊 ጥሪ ለውድ የአዋቂ ኢትዮጵያ አባላት እና ወጣቶች
የእርስዎን ሃሳቦች እና አመለካከቶች እንፈልጋለን!
የአክብሮት ሰላምታችንን እያቀረብን : የዳሰሳ ጥናታችንን በመሙላት አገልግሎቶቻችንን በይበልጥ እንድናሻሽል እና ፍላጎቶችዎን እንድናሟላ ያግዙን።
ለአንተ እና ለመላው ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ስራቸውን እና የስራ ፈጠራ እድሎቻቸውን ለማሳደግ ምርጡን/አመቺውን የዲጂታል መድረክ እንገንባ
ከታች የተቀመጠውን ሊንክ/መስፈንጠሪያ በመጫን ከ2ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሀሳብዎን በቀጥታ ያጋሩን👉https://forms.gle/VJ9jmpArptQCzNtr6
አዋቂ ኢትዮጵያ✍
@awaqiethiopia