የአዋቂ #ነፃ የMASTERCLASS / ማስተርክላስ ክፍሎች ዝርዝር 🔊🔊
ከዛሬ ጀምሮ በweVenture Hub (ቦሌ ደምበል ሳይደርስ : ሱር ኮንስትራክሽን ህንፃ ጀርባ 1ኛ ፎቅ ላይ)
ከጠዋት 3 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል ፤ እንዳያመልጣችሁ❗️❗️
📍የጎግል ካርታ አድራሻ 🗺: https://maps.app.goo.gl/FqLy6PVMQt5C1LAo6
✔️ ጠዋት 3:30 ጀምሮ: Branding Masterclass by #Gerar_TheCreativeHub
✔️ ከሰዓት 8ሰዓት ጀምሮ: Business Development by #NetibConsult
✔️ ጠዋት 3:30 ጀምሮ: Payment and Technology by #Chapa - Kidus Yared
✔️ ረፋድ 5:00 ጀምሮ: 3D Animation by #HAHOAnimationStudio
✔️ Afriwork PODCAST ( #Live ) with Aron Kamil, Abigael Bogale and Elbetel Gebreab
✔️ ከሰዓት 9 ሰዓት: Employability Vs Entrepreneurship #EfuyeGela
የተመዘገባችሁ ቦታችሁ ተይዟል ፤ ለመመዝገብ ያልቻላችሁ በቂ ቦታ ስላለ እንዳያመልጣችሁ❗️❗️
@awaqiethiopia

ቅዳሜ (ዛሬ)

እሁድ ( #ነገ)

ለሁሉም ክፍል ተሳታፊዎች ዲጅታል ሰርተፍኬት የምንሰጥ ሲሆን : ቢያንስ 2 እና ከዛ በላይ ክፍል ላጠናቀቁ : #የታተመ_ሰርቲፊኬት የምናቀርብ ይሆናል❗️
@awaqiethiopia