Forward from: አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)
#የንሃሴና ፀጉሜ ኮተቶች
1/ ንሃሴ ከገባ ራሳቸውን የማይላጩ ሰዎች አሉ ምክንያት ሲሏቸው ራስ ያሸብታል ብለው የጅል እምነታቸውን ያንፀባርቃሉ
2/ #ቋጉሜ ብለው የሚያምኗት 5/6 ቀን ከገባች ጀምሮ ዱዓ እያሉ ሲሯሯጡ ይታያሉ
#የሚግርመው ለሊት ቀን ያለ የሌላቸውን አቅም አሟጠው ድግስ ሳይቀር ደግሰው የተለያዩ መተቶችን በማዘጋጀት ዱዓ ሲሉ ምን ያህል እስልምናቸውን የሳቱ ሰዎች እንደሆኑ ያሳያሉ
#3/ በነሱ አባባል ቋጉሜ ከገባተች ጀምሮ እስከመጨረሻው ገላውን መታጠብ ይወደዳል ብለው ያምናሉ ሰውነትን ለሚያሳክክ ነገርም መድኃኒት ነው ብለው ያምናሉ
#ለዚህም ነው ልጆቻቸውን ገና ለሊት ወፍ ጭጭ ሲል ቀስቅሰው ወደ ወንዝ ሂደው እንድታጠቡ የሚያስገድዷቸው።
#4/ የቋጉሜ ውሃ ከሌለኛው ወር ውሃ በበለጠ ኪሎው ይከብዳል ይላሉ
#5/ ቋጉሜ ለ አዝማራም ይሁን ለፅንስ የአንድ ወር ያህል ታሳድጋለች ቀኗ አምስት ቀን ብትሆንም ሚስጥሯ የወር ነው ይላሉ
#6/ ቋጉሜ 3 ሶስተኛው ቀን ላይ ዝናብ ከጣለ እባብና የእባብ ዘሮች አይናቸው ይጠፋል ይላሉ
#7/ ቋጉሜ ስታልቅ ማታ የጭራሮ ችቦ በማዘጋጀት ምሽት ላይ ወደ ጨለማ ወጥተው እዮሃ የመስከረም ውሃ በማለት ሲተራኮሱ ያመሻሉ
#8/ ቋጉሜ ስታልቅ መስከረም 1 አንድ ሲል ጧት ማለዳ ህፃናቱን ሁሉ ወፍ ሳይጮህ ሳይፈጅር ቀስቅሰው ወደ ሸለቆ ሂደው ገላቸውን እንድታጠቡ በሞራል ይገፈፏቸዋል።
#9/ ልጆቹ ሰውነታቸውን ታጥበው ሲመለሱ ፌጡና ቃሪያ ሽንኩርት እና መሰሎችን አንድ ላይ በመፈጥፈጥ ልጆቹም ራሳቸውም ይመገባሉ
#10/ መስከረም አንድ ቀን ልክ እንደ ኢስላማዊ በዓሎች ጎዝጉዘው አዳድስ ጨርቅ ለብሰው እያጨሱ እንኳን ለ አድሱ አመት አደረሳቹህ እየተባባሉ ሁላቸውም በየቤታቸው ይውላሉ
#11/ መስከረም አንድ ቀን ከቤታቹህ ውጭ አትንከልከሉ ወደ ውጭ አትውጡ የዛኔ ወደ ውጬ ከወጣቹህ አመቱን ሙሉ ስትሮጡ ትከርማላቹህ ብለው ያምናሉ።
#እነኚህ ከቡዙ በጥቂቱ ናቸው አሏሁ_ልሙስተዓን!!!
#ሙስሊሙ ውብ የሆነ ቁርኣንና ሐዲሥ መመሪያ እንደሌለው በኩፋሮች ባህልና እምነት ተወጥሮ ሲታይ ምንኛ ልብ ያደማል⁉️
#ሲጀመር ቋጉሜ በእስልምና ውስጥ አትታወቅም ጌታችንም አሏህ እንድህ ሲል ነግሮናል
﴿ﺇِﻥَّ ﻋِﺪَّﺓَ ﺍﻟﺸُّﻬُﻮﺭِ ﻋِﻨْﺪَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺍﺛْﻨَﺎ ﻋَﺸَﺮَ ﺷَﻬْﺮًﺍ ﻓِﻲ ﻛِﺘَﺎﺏِ ﺍﻟﻠَّﻪِ . الأية [ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﺘﻮﺑﺔ 36:] .
#ትርጉም
የወራቶች ቁጥር አሏህ ዘንድ 12 አስራ ሁለት ናቸው።
#መልእክተኛችንም የሚከተለውን ብለዋል
ﺭﻭﻯ ﺍﻹﻣﺎﻡ ﺃﺣﻤﺪ ﻋﻦ ﺃﺑﻲ ﺑﻜﺮﺓ ، ﺃﻥ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ ﺧﻄﺐ ﻓﻲﺣﺠﺘﻪ
ﻓﻘﺎﻝ: « إن ﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﺛﻨﺎ ﻋﺸﺮ ﺷﻬﺮًﺍ، ﻣﻨﻬﺎ ﺃﺭﺑﻌﺔ ﺣﺮﻡ، ﺛﻼﺛﺔ ﻣﺘﻮﺍﻟﻴﺎﺕ :
ﺫﻭ ﺍﻟﻘﻌﺪﺓ، ﻭﺫﻭ ﺍﻟﺤﺠﺔ، ﻭﺍﻟﻤﺤﺮﻡ، ﻭﺭﺟﺐ ﻣﻀﺮ ﺍﻟﺬﻱ ﺑﻴﻦ ﺟﻤﺎﺩﻯ ﻭﺷﻌﺒﺎﻥ »
#አመት ማለት 12 አስራ ሁለት ወር ነው ከነዚያ አራቶቹ ክቡሮች ናቸው ሶስቶቹ ተከታታይ ናቸው
ዙል ቀዐደህ
ዙል ሒጀህ
ሙሐረም
#ሌላው በጁማዳና በሸዕባን መከሰከል ያለው ረጀብ ነው።
\>\
#ስለዚህ ቋጉሜ ከነጥቅሷም የለች በውስጧ የሚታተው መተትና ኮተትማ ሽርክና ቢድዓ ነው
#ተጠንቀቁ ቋጉሜ አለች በሚሉ ሰዎች እንኳ ከሌሎቹ ወራቶች የተለየ መአረግ የላትም ግንዷ የሌለ ቀንዘል ሊኖራት አይችልም።
http://t.me/abumuazhusenedris