Bahir Dar WikiLeaks - BW


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


ባሕር ዳር ዊክሊክስ - የአማራውያን የወል ድምፅ!

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


መምህር ዘመድኩን በቀለ "ዋን አማራ" የተባለን ፀረ-አማራ በታኝ ቡድንን ብዙ ዋጋ ካስከፈሉን በኋላም ቢሆን ማጋለጥ መጀመርክን ይበል ብለናል።

የዚህን ስብስብ አደገኝነትና በታኝ አካሄድ ሳይረዳ፣ በግልብ በአጋፋሪነት ለተሰደረው የማህበራዊ ሚዲያ ታዳሚ ይበልጥ እውነትን መግለጥ ከማንም በላይ አሁንም ከአንተ ይጠበቃል - ለምን? አንተን አምነው እነዚህን የጭቃ እሾሆችን ከእነ ግሳንግሳቸው የተቀበሉ ወገኖች በውል ሊነቁ የግድ ስለሚል።


የእነዚያ ዘር!

ቀዳሚ ምኞታችን ተቋማዊ ውህደት ካልሆነ ደግሞ በህብረት የሚያቆም አንድነትን ማየት ነው። የዓላማ ልዮነት ሳይኖረን፣ የአካሄድ ልዮነቶች ግን ሊኖሩ ይችላሉ። ይህ ነገር ደግሞ ህዝባችን እየጨፈጨፈ ባለው በጨቅላው አብይ አህመድ ላይ ከመተባበር ሊያግደን ፈፅሞ አይችልም።

ዛሬ በሸዋ የሰማነውም ይህንን በግልጽ የሚያስረዳ ነው። ሁለቱ በሸዋ የከተሙ የአማራ እዞቻችን አራዊት ሰራዊቱን አበራይተው፣ ከክተው፣ ፈጭተውታል። ገና ይቀጥላል!

ሸዋ የትግላችን መስፈንጠሪያ ስፕሪንግ ቦርድ ነው፤ በዚህም ትይዮ ደግሞ የፍጥነታችን መቆጣጠሪያ ቫልቭና rate limiting ነውና ብዙ የምንጠብቅበት እናም ትኩረት የምንሰጠው ብሌናችን ነው።

22k 0 16 15 606

ለካ የበለፀጉት የወረሙማ የዳልጋ 🐃ቶች "ዘመነን ገድለነዋል" እያሉ ይህንን የህልም እንጀራ እየቀረደዱት ሰንብተዋል አሉ። አይ ወረሙማ 🤣

አርበኛ ዘመነ ካሴ ዛሬ ዘለግ ያለ መግለጫን "ትግሉ ሚሊዮን እረኛዎችን (ዘመነዎችን) ፈጥሯል" ከሚል መልዕክት ጋር አስተላልፏል።

አሁንም እራሱን ሲያረካ የሰነበተው የወረሙማ የዳልጋ 🐃 መንጋ ከፈለገ የህልም እንጀራውን ይቀርድብብ ሲፈልግ ደግሞ የዋርካ ስር ሳሩን ይጋጥ። እኛ ምን ጨነቀን 😁

(ለዳልጋው) የዚያች ልጅ ከሚል ሰላምታ ጋር 🫡


ሁለት መቶ ተራሮችን የፈጠረ የተራሮች ዘመቻ!

"ዘመቻ መቶ ተራሮች" ይፋ ሲደረግ የሩቅ ጠላቶችም የቅርብ የኮንዶም ትራፊዎችም ተሳልቀው ነበር። ነገር ግን ይህ ትውልድ ከምድር ፈልቆ እንደወጣ ገሞራ ተራራን ማንቀጥቀጥ ይቅርና ተራራን መናድ የሚችል፣ ሲያሻውም ተራራን በአረንጓዴ ለባሽ ምርኮኞች መሸፈን የሚችል ክንደ ነበልባል ትውልድ መሆኑን በዘመቻ መቶ ተራሮች አስመስክሯል።

አሁን ተራሮቹ 200 ደርሰዋል - ገሚሱ የዘመቻችን ስያሜ ሲሆን ገሚሱ ደግሞ የአራዊት ሰራዊቱ የአስክሬን ቁልል ነው። የአማራ ህዝብን ለማጥፋት ልጃችሁን መርቃችሁም ሆነ አልቅሳችሁ ለውትድርና የላካችሁ እናቶች፣ ልጃችሁ መንገድ ላይ ቀርቷል። ቀሪዎቹም የተለየ እጣፈንታ የላቸውም።

በታሪክ መዛግብት ፊት በኩራት የሚያቆም ታሪክን እየጻፈ ያለው ይህ ትውልድ፣ ጥቂት ክላሽ ይዞ ተነስቶ፣ በሃገር ሃብት አሰሱንም ገሰሱንም የታጠቀውን የግለሰብ ወታደራዊ ተቋምና ሰራዊትን ብትንትኑ እያወጣው ነው። እንኳንም የእናንተ ሆን።

#የመውጫ_መልዕክት፦ አሁንም የድል ቀናችን የሚረዝመው በእኛ ድክመት እንጅ በጠላታችን ጥንካሬ አይደለም። የጎተተንን ድክመት ደግሞ በቅርብ የምናርመው ይሆናል።


ለጥቂቶች የማስጠንቀቂያ መልዕክት - ባህርዳር

በጨቅላው አብይ አህመድ የሚመራው ፋሽስታዊ አገዛዝ የህዝብን ሃብት ሽጦ፣ የጦር መሳሪያ ለመግዛት እቅዱን ዳግም "ሀ" ብሎ በባህርዳር ከተማ ጀምሯል። ይህንን እቅድ ከዚህ በፊት በበርካታ የአማራ ከተሞች ሞክሮት፣ ህዝባችን በማንቃት አክሽፈነው ያደርነው እውነት ነበር።

አሁንም ይህንን መሬትን በመሸጥ፣ ህዝብ ለመጨፍጨፊያ የመሳሪያ ጎተራን የመሙላት እቅድ ከጓዳ ወደ አደባባይ ወጥቷል፤ በባህርዳር ከተማም የእቅዱ ጅማሮ ተለፍፏል።

እዚህ ላይ አንድ ነገር በግልፅ ይቀመጥ። ከጨቅላው አብይ አህመድ ስርዓት ጋር ግልጽና የአደባባይ ጦርነት ውስጥ እንገኛለን። አሁን ደግሞ ከአገዛዙ በተጨማሪነት በጨረታ ተሳታፊነት ሰበብ "ለአገዛዙ የመሳሪያ መግዣ ሳንቲም ይዤ እቀርባለሁ" ከሚሉ የደም ነጋዴዎች ጋርም የምንቀያየምበት ጊዜ ይሆናል።

ህዝባችን እንዲጨፈጨፍ፣ የችግር ጊዜ አትራፊ ሆነው፣ ለቁስላችን ስንጥር ይዘው የሚቀርቡትን ግለሰብ የደም ነጋዴዎችን በዝምታ ማለፍ ይቸግረናል። በ-ፍ-ፁ-ም!!!

ፊርማችሁ ሳይደርቅ ዝርዝራችሁ ከእነ አባሪ ሰነዶች ከውስጥ እንደሚደርሰን እርግጠኞች ሁኑ። ምክር አይደለም።

22.8k 0 22 35 447

ውድ አማራውያን፦

የወንድማችን የጋዜጠኛ ተስፋዬ ወልደስላሴ አዲሱን የፌስቡክ አካውንት ተወዳጁት። አገዛዙ እንቁ ልጆቻችንን ከሚዲያ ለማራቅ እየተውተረተረ ቢገኝም፣ እኛ ደግሞ ይህንን በአንድነት ልንቀለብሰው ይገባል።

https://www.facebook.com/profile.php?id=61566762916848&mibextid=ZbWKwL


ጋዜጠኛ ስታሊን

ጋዜጠኛ ስታሊን ገ/ስላሴ ሰሞኑን በአማራ ፋኖ በጎጃም የተማረከውን ሌ/ኮሎኔል ያሬድ ኪሮስ "የአማራ ወንድሞቹ ወደ ትግራይ እንደሚልኩት ተስፋ አደርጋለሁ" የሚል ይዘት ያለው ፁሑፍ አውጥቷል።

ለስታሊን አጭሩ መልስ - ሌ/ኮሎኔሉን የምናውቀው "የአማራ ወንድሞቹን" ሊጨፈጭፍ ጦር እየመራ የመጣ አራዊት ሰራዊት በመሆኑ እንጅ በትግሬነቱ አይደለም፤ ሲዘምትብንና ጦር ሲያዘምትብን ለምን ሳትል፣ ሲማረክ "እንዴት ወዴት" ብትል ናት ፌር!

እንዲለቀቅ የሚፈልግ አካል ካለም፣ ሌ/ኮሎኔሉን በመሪያችን በኮሎኔል አሰግድ መኮንን የልውውጥ እቅድ ይዞ ከመጣ መቶዎች ወታደሮችን ልናክልለትም ዝግጁ ነን - የምርኮኛ ችግር የለብንም።

ዋናው ጥያቄ ግን - የተማረከውን ሌ/ኮሎኔል የወረሙማው አራዊቶች እንዴት ያዮታል የሚለው ነው? "በወረሙማው ሚዛን ኮሎኔል ያሬድና ኮሎኔል ጃዋር እኩል ይመዝናሉ ወይ?" የሚለው ነው። መልሱን ለእነዚህም ለእነዚያም ትተናል።

43k 0 24 61 834

መልዕክት!

በትግላችን ላይ ትልቅ አቅምና እምርታን የሚፈጥሩ እና የድል ቀናችንን የሚያቀርቡ ስትራቴጂካዊም ታክቲካዊም ስራዎች እየተሰሩ ናቸው። በዚህ ሂደት ተሳትፎ ያላችሁ (ያለን) ወንድምና እህቶች አላስፈላጊ ዝርዝሮችን በሚዲያ እያጋራችሁ እንደሆነ እየታዘብን ነው።

ይህ ፍፁም ስህተትና ሊታረም የሚገባው ነገር ነው። ውጭ ያደረ አቅም፣ ድክመት ነው! ሁሉንም እንደ ስጦ ቆሎ ውጭ እያሰጡ፣ አልፎ ሂያጅ ሁሉ እንዲዘግነው ማድረግ ልክ አይደለም፤ ስህተት ነው፤ ይታረም።

45k 0 9 15 712

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የጨቅላው አብይ አህመድ ሰራዊት 2 ምርጫ አለው!

የጨቅላ አብይ አህመድ አገዛዝ አራዊት ሰራዊቱን አዝምቶ በአማራ ህዝብ ላይ ጦርነት ከከፈተ ደርዘን ወራቶች አልፈዋል። በዚህ ሁሉ ሂደት ህዝባችንን ለመውጋት ተልዕኮ ተቀብለው የመጡ በርካታ ወታደሮች ተማርከው ተምረዋል በሚል ተለቀዋል።

የተቀረው ኢትዮጵያዊ ባለፈው አንድ ዓመት የጨቅላው አብይ አህመድን የአማራን ህዝብ የማጥፋትን ዓላማ ለመረዳት እድሉን አግኝተዋል ብለን እናምናለን። እናም በካራንቡላም ቤት ታፍሰህ ና ወይም በፍላጎትህ ና… የአገዛዙን ተልዕኮ ተቀብለህ በህዝባችን መካከል እስከተገኘህ ድረስ "ጸረ-ህዝብ" የሆንክ ጠላታችን ነህ - ሰውነትህ ሳይሆን የግለሰብ አሽከር የሆንክ አራዊት ሰራዊትነትህ ነው የሚታየን።

ይህ ትውልድ ለጭቆናህና ጭካኔህ ምላሹ ዝምታ አይደለም --- ወይ እንዲህ እጅህንም እግርህን ትሰጣታለህ ወይ ደግሞ ግንባርህን እየነደልን ምስራቅና ምዕራብ እናደርግልንሃለን። ለጭካኔህ ምላሽ እንዲሆን ምህረት ከመዝገበ ቃላችን ተፍቋል።

ይህ አራዊት ሰራዊት ዛሬ በሰከላ እንደሆነው ሁለት ምርጫ ቀርቦለታል -- እጅ መስጠት ወይም ግንባሩን መነደል

53.2k 0 62 32 566

ሰከላ ሰከላ ሰከላ… የእነዚያ ዘር!!!

የጨቅላውን አብይ አህመድ የአራዊት ሰራዊት መንጋ በግራ ሞት፣ በቀኝ ህይወት አጅቧቸው… "በሰላም እጅ ስጡ" ተባሉ።

"እምብኝ" አሉ… ከዛም መልዕከ ሞት ተቀበላቸው።

ቻው ግብስብስ የግለሰብ አሽከር ሁላ!

38.7k 0 19 15 570

የጁነዲን ሲንድረም ተጠቂ የሰሊጥ ዋርድያዎች!

የትራንስፖርት እቀባው የሁኔታ ዳሰሳን መሰረት ባደረገ መልኩ በፋኖ አመራሮቻችን መጠነኛ ማሻሻያ ተደርጎበታል።

የትራንስፖርት እቀባውን ለጡት አባታቸው ብልጽግና በሚጠቅም መልኩ ፖለቲካ ለመስራት ሲንደፋደፉ የነበሩት የሰሊጥ ዋርድያዎች፣ ዛሬ ስለ ማሻሻያው ትንፍሽ እንዳላሉ ወይም እንደማይሉ እርግጠኞች ነን።

በዚህ ሂደት በእጅጉ ታዝበነው ያለፍነው ያንን ንፍጡ አፉ ላይ ሲደርቅ የኖረውን ቅንጭራም (አያሌውን) ወይም ያንን ፖለቲካ ለጠኔ ማስታገሻ ያደረገውን መሮ ጥርስን አይደለም፤ ይልቁንም በጌታቸው ሽፈራው ነው ተስፋ እንድንቆርጥ የሆነው።

ጁነዲን ሳዶን ወያኔዎች ግፍ ፈፅመው ከአገር ያሰድዱታል። እሱ ግን ከዓመታት በኋላም ለኢህአዴግ ያለውን ስስ ልብ የታዘቡ ሰዎች ጁነዲንን ምን አሉት -- "ጁነዲን ከኢህአዴግ ወጣ እንጅ፣ ኢህአዴግ ከጁነዲን አልወጣም" አሉት። አሁን እየታዘብናቸው ያሉ ልጆችም የዚህን መሰል የሲንድረም ተጠቂዎች ሆነውብናል።

38.2k 0 10 73 524

ከአሰላ የአህያ ቄራ ያመለጠው ብርሃኑ ጁላ ሰሞኑን ባደረገው ቃለመጠይቅ በርካታ እጅግ አስቂኝና አስገራሚ ነገሮችን አንስቷል። ምርኮኛው አህያ ከተናገራቸው ውስጥም፦

1) "ገዱ አንዳርጋቸው ወንድ ከሆነ ወደ ፋኖ መሄድ ነበረበት" ብሏል። ይህ አባባል የፋኖን ወንድነት መደበቅ ያለመቻልን ያሳያል። አዎ "ፋኖ ወንድ ነው፤ እናቱ የወለደችው ወንድ!!!"…የወንዶች መሪ መሆን ደግሞ መታደል ነው። የወንዶቹ መሪ መሪያችን ነውና የማንም ዝርግ አፍ የአዞ አፉን ሲከፍት፣ እንጥሉን መቁረጥ ይገባል ብለን እናምናለን።

2) ምርኮኛው አህያ ሌላ አንድ አዲስ ይዟት ብቅ ካለው ትርክት ውስጥ ደግሞ "ከዓመታት በፊት የታገቱት አማራ የዮኒቨርስቲ ተማሪዎች የታገቱት፣ አሸናፊ ጎንደሬው በሚባል ሰው ነው" የምትል አጋችነቱን ሆን ተብሎ ለአንድ አካባቢ የሚሰጥ ትርክት ነው፤ ይህ እጅግ አስቂኝና ከአንድ አህያ የሚጠበቅ ቢሆንም ለዚህ ፍረጃ ግን ዝርግ አፋቸውን በፋኖ መሪዎቻችን ላይ ሲከፍቱ የሚውሉት የብልጽግና ታዛ ስር ለቀስተኞች ምንም ምላሽ አልሰጡም - በረዥም አስሮ የለቀቃቸው ብልጽግና እንዳይቀየም መሆኑ ነው። በእርግጥ ይህ የታዛ ስር ለቀስተኛ መነሻውም መድረሻውም ሆዱ በመሆኑ፣ ለምን ለህዝብ ውግንና አላሰየም ብሎ መተቸቱ ስህተቱ የእኛ ነው።

37.3k 0 11 20 435

ለወንድም ጌታቸው ሽፈራው

ጌታቸው በሙሉ ልቡ ይመለሳል የሚል እምነት ነበረን። ነገር ግን የቦታ እንጅ የአቋምና አመለካከት ለውጥ አለማድረግህ ያሳዝናል። ትናንት የብልጽግና ታዛ ስር ሆነህ ያንፀባረቀውን "ኢመደበኛ ኃይላት ይጥፉ" የሚል ሃሳብ፣ ዛሬም በእየሩሳሌም ከትመህ በውስጠ ወይራ መልዕክትህ ደግመኸዋል። መጣህ ስንል፣ ሩቅ ነህ፤ በጠስከው ስንል ያው ነህ። እስራኤል ድረስ በረዥሙ አስሮ ያለቀቀህ፣ የታዛ ስር ትብታብ ተስፋ አስቆራጭ ነው!

ለማንኛውም "መከላከያ የህዝብ ትራንስፖርትን እንደ ከለላ" እየተጠቀመ መሆኑን ሰሞኑን አንተ እራስህ ፅፈሃል። ይህንን ለህዝብ ፍፁም ኃላፊነት የጎደለውን የአገዛዙን ድርጊትና የውጊያ ስልት ለማክሸፍ፣ ፋኖዎቻችን የትራንስፖርት እቀባ በማድረግ ጠላትን ነጥሎ ለመምታት የውጊያ እቅድ ማውጣታቸው የሚያስተች አይደለም።

ይህ የትራንስፖርት እቀባ እኮ ለወገን አሉታዊ ተፅዕኖ ሳይኖረው ቀርቶ አይደለም፤ ነገር ግን አንድን አካል ለማጥቃት ሌላ ምስል ሰጥቶ ማቅረቡ በእጅጉ ትዝብት ላይ የሚጥል ነው። የሚሻለው በተቀመጠው መመሪያ መሰረት በሁሉም አካባቢዎች ያለ አምራች የተባለው ክፍል በምን መልኩ ምርቱን ይሰብስብ የሚለውን ማመላከቱ ላይ ነው።

እንጅማ… ሶስት ልጆቹን ሳይሰስስት ለህዝብ ህልውና መረጋገጥ የገበረ ጀግና መሪያችን ምንም ባላለበት ሁኔታ፣ "የጤፍ ማሳየ ደርሷልና" ብሎ አብዝቶ የሚጮህና ፀጉር ስንጠቃ ውስጥ የሚገባ "ፍላጎቱ ምንድን ነው?" የሚያስብል ሳይሆን ቀርቶ አይደለም። ወንድም ጌታቸው ስምክን አንስተን የጻፍንልህ፣ ከልብህ ብትመለስና "አማራ" ሆነህ ዳግም ብትቆም… ነፍስ ያለህ የምትጠቅም ልጅ እንደሆንክ ዛሬም ስለምናም ነው።

40.9k 0 10 53 434

ሰላም አማራውያን

በቀጣይ ቀናት ጠንከር ብለን ወደ ማህበራዊ ሚዲያው የምንመለስ ይሆናል። እስከዚያው የፌስቡክ ገጻችንን የትየለሌ አድርሱት 😊

https://www.facebook.com/profile.php?id=61561039560546


የእነዚያ ዘር!

የጨቅላው አብይ አህመድ ሁለት የግራ እግር አራዊት ሰራዊት ሰሞኑን አመጣጡ ሊያጠቃ ነበር፤ ነገር ግን ካሁኑ አወጣጡም አሯሯጡም ግራ ይገባው ጀምሯል።

ከዚህ የአማራ ትውልድ ፊት የሚቆም ጠላት እጣፈንታው መቅለጥ ብቻ ነው። እየሆነ ያለውም ይህ ነው!

50.5k 0 15 48 998

አሰላ ከተማ ውስጥ አንድ የአህያ ቄራ ነበር አሉ፤ ከዚህ ቄራ ካመለጡት አንዱ ደግሞ "ፊልድ ማርሻል" የሚል ማዕረግ ተሰጥቶታል።

ጁላ ሰሞኑን እንጥፍጣፊ ኃይሏን በሙሉ በአማራ ህዝብ ላይ ክተት ብላለች። እዚህ ጋር እኛም "እኛ የሌለን፣ እነሱ ምን አላቸው?" ብለን ትንሽ ሂሳብ ሰራን።

እናም እነሱ ያላቸው እንደ አህያ የሚያንዛርጥ ፊንጢጣ፣ ኦና ልብና ከባድ መሳሪያ ብቻ ነው። ሁለቱን ትተንላቸው የከባድ መሳሪያዋን እንቅስቃሴ ለመግታትና በእቅዳቸው ሳይሆን በስሌታችን መሰረት ለማጥቃትም የእኛን እቅድ ከእነሱ ምኞት ፊት ይዘን ከተፍ ብለናል።

ይህንን ዘመቻ እነሱ "የሞት ሽረት" ብለውታል፤ እኛም በሞታቸው ሽረትን (ምህረትን) ለመስጠት፣ ነፍጣችን ተወልውሏል።

እህሳ?! የእነዚያ ዘር!


ሁለት ሞት በዳባት

ፋኖዎቻችን በዳባት ከተማ ውስጥ በከተመ ጠላት ላይ በድንገት ዘነቡ፤ አንድ ቀን ቀደም ብሎ ደግሞ ደባርቅ ከተማን ቀጨም በማድረግ ከጠላት አፅድተዋት ነበር። በዳባት የሆነው ግን ሌላም አስገራሚ ነገር ነበረው…

በዳባት የዘነቡት ፋኖዎቻችን በከተማዋ ውስጥ የነበሩትን የፋሽስቱን ስርዓት ኃይሎች ግንባር መብጣት ሲጀምሩ፣ በርካታ ሁለት የግራ እግር ሚሊሽያዎች ወደ አራዊት ሰራዊቱ ወታደራዊ ካምፕ ይፈረጥጡ ጀመር። ከተማው ውስጥ ከፀዳው አራዊት ሰራዊት የተረፈ ሰራዊት ካምፑ ውስጥ ነበር፤ ይህ ሰራዊትም ሽምጥ እየፈረጠጠ የመጣውን የሚሊሽያ መንጋ ወደ ካምፕ አላስገባም ብሎ አውላላ ሜዳ ላይ በተነው።

ሁለት የግራ እግሩ ሚሊሽያ በአንድ ጫፍ ክህደት፣ በሌላ ጫፍ አፈሙዝ ከበበው። አፈሙዙ የፋኖዎቻችን ነበር። አንድ ሚሊሽያ አባት ከእነ 2 ሚሊሽያ ልጆቹ ጨምሮ፣ ከ60 በላይ ሚሊሽያ ግንባር ግንባሩን ተበጣ። አራዊት ሰራዊቱ በር ቢዘጋባቸውም፣ ምድር ግን ሆዷን ከፍታ ሆዳሞቹን ተቀበለቻቸው።

የከዱን ፍጡራን ተከዱ፤ ሁለት ሞትም ሞቱ። የእነዚህ ሁለመና ሆዶች የመጨረሻዋ እስትንፋስ፣ ለህይወት ታሪክ ጻህፍት ፈተና ሆኖ አልፏል።

ቻው!


የጎንደር ፋኖ ሰሞኑን እየሰራው ያለው ጀብዱ እኛን እጃችንን አፋችን ላይ፣ እነዛን (🐃🐂) ደግሞ እጃቸውን አናታቸው ላይ እያስጫነ ያለ ነው። የጎንደር ፋኖዎቻችን የአካሄድ ልዮነት ቢኖርባቸውም እንኳን እጃቸው ከቃታና አፈሙዛቸው ደግሞ ከጠላት ግንባር ላይ ለአፍታ ዞር አላለም፤ ልዮነት በጋራ ጠላት ላይ አብሮ ከመስራት እንደማያግድ ይህ ግሩም ተምሳሌት ነው።

በተለይ ስንትና ስንት ተስፋ የጣልንባቸውና ትግላችን ከማማው ላይ ያደረሱት የሸዋ ፋኖዎቻችን ከዚህ ብዙ ብዙ የሚማሩት ነገር አለ። የመጣነውን መንገድና የወጣነውን ዳገት፣ ከቀሪው ፕላቶ ጋር ስናፃፅረው ቀሪው ገለባ ነው። አዎ በአንድነትና በህብረት ልናበነው የምንችለው ገለባ ነው። አጥብቀህ ያዝ አማራ!

70.5k 0 20 190 850

የአዲስ ዓመት መባቻ ድል

መስከረም 01/2017 ዓ.ም የፋሽስታዊው አገዛዝ ኩሊ ኃይል ከዘጌ መስመር ወደ ባህርዳር እያቀና እያለ በነበልባል ፋኖዎቻችን በተጣለ ደፈጣ በርካታ የአገዛዙ ኃይል አዲሱን ዓመት በህይወት የማሳለፍ እድል ሳያገኝ መቅረቱን ባህርዳር ዊክሊክስ ያገኘችው መረጃ ያስረዳል።

በዚህ የተበሳጩ ሌሎች የአገዛዙ ኃይሎች ወደ ፈለገህይወት ሆስፒታል አስ*ሬንና ቁ*ለኛ ይዘው በመሄድ ሆስፒታሉን የጦር ካምፕ እስኪመስል ድረስ በተኩስ እንደናጡት ለማወቅ ተችሏል። በዚህ ተኩስ የተደናገጡና ቀደም ብለው በህክምና ላይ የነበሩ የአራዊት ሰራዊቱ አባላትም በፋኖ ተከበብን በሚል ለማምለጥ ሲራወጡ እንደነበርም ተሰምቷል 😁 ቦቃቃ

81.1k 0 22 32 662

አክብራችሁን ይህንን በመስራት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፋችሁልንን ወገኖች በእጅጉ እናመሰግናለን።

ለትግሉ ያለችንን ሚጢጢዬ አበርክቶም በቀጣይ ቀናት ዳግም አጠናክረን የምንቀጥል ይሆናል።

መልካም አዲስ ዓመት!

ባህርዳር ዊክሊክስ

20 last posts shown.