የባርሴሎና ደጋፊዎች በኢትዮጵያ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Telegram


የታላቁ ክለባችን ባርሴሎና ደጋፊዎች እና የንጉሱ አድናቂዎች ቻናል
🔵 የሻምፒዮኑ ክለባችን ትኩስ ትኩስ ዜናዎች እና ስለ ንጉሱ ማንኛውም አይነት መረጃ 🔴
🔵ቀጥታ ስርጭት 🔴
🔵ቅድመ ጨዋታ ትንተናዎች 🔴
🔵ያልተሰሙ የክለባችን እና የሊዮ ቁጥራዊ መረጃዎች በሚያምር አቀራረብ 🔴
CREATORS:- @MESAY10T AND Visca Barça!! ◾️

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Telegram
Statistics
Posts filter


ብዙ ሰዎች ከ ቫሌሮ ጋር በመስራት ገንዘብ ቤታቸው ሆነው እየሰሩ ነው ከስር በማስቀምጥላቹ ሊንክ ገብታቹ ተመዝገቡ ከዛ ቡሀላ ያሉትን የስራ አካሄዶች ተመልክታቹ አሁኑኑ ተንቀሳቀሱ ቅድምያ ግን ሊንኩን ተጠቅማቹ መመዝገብ እንዳይረሳ 👇👇

https://www.valerosn.com/?invitation_code=6A08D

https://www.valerosn.com/?invitation_code=6A08D


በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ብዙ ግቦችን ያስቆጠሩ ክለቦች!(በሁሉም ውድድሮች)👇

• 124 - ባርሴሎና
• 123
• 122
• 121
• 120
• 119
• 118
• 117
• 116
• 115
• 114
• 113
• 112
• 111
• 110
• 109
• 108
• 107
• 106
• 105 – ፓሪሰን ዠርማ, ሬያል ማድሪድ
• 104
• 103 — ባየርን ሙኒክ

🤷‍♂️

@BARCAFANSETHIOPIA
@BARCAFANSETHIOPIA


ዛሬ ሳምንቱን ጨዋታ ማካካሻ የሚያገኙት አሪፍ ቀን!
💰 ሳምንታዊ ሽልማቶች ከ Betwinwins ጋር! 💰

ሳምንቱን ሙሉ በስፖርት ገፅ ላይ ይጫወቱ እና በየሳምንቱ ሰኞ እና ማክሰኞ ይሸለሙ! ሰኞ እንደ ነፃ ውርርድ 5% ተመላሽ ገንዘብ እና በሳምንታዊ ሽንፈት  በትንሹ 1000 ብር ከተሸነፉ ማክሰኞ 5% ጉርሻ ያገኛሉ። እያንዳንዱን ውርርድ ይቁጠሩ!


https://affiliates.betwinwins.net/links/?btag=2014076
https://affiliates.betwinwins.net/links/?btag=2014076


El Capitano 🔥

@BARCAFANSETHIOPIA


Many people have made money by joining Valero Energy, so what are you waiting for? Join Valero Energy and make money at home anytime. Making money is as easy as breathing. Welcome to the high-tech company Valero Energy. Prepare for tomorrow with Valero Energy. If you are not willing to keep up with the times, you will be eliminated by the times. Join Valero Energy and find your own financial freedom. Register now to get 50 ETB.
Earn 10,000 ETB every day
Official registration address: https://www.valerosn.com/?invitation_code=58DC2
Join our channel to get treasure chest benefits and get 100-500 ETB cash rewards. 500 places per day
Official Telegram channel https://t.me/Valero1


አንድሬ ኪሪ(ሮኬ ወኪል)፡

🗣"ቪቶር ሮኬ ወደ ፊት ወደ ባርሳ ሊመለስ ይችላል ብዬ አስባለሁ። ባርሳን ስንመርጥ ከቶተንሃም በሦስት እጥፍ ከፍ ያለ ጥያቄ ነበረው ነገርግን ለፕሮጀክቱ ባርሳን መረጥን።"

@BARCAFANSETHIOPIA


አንድሬ ኩሪ፡

🗣"ኔይማር ወደ ባርሴሎና ቢመለስ ደስተኛ ይሆናል፤ በጭራሽ መልቀቅ አልነበረበትም ነገርግን መመለሱ አሁን የሚቻል ይመስለኛል።"

@BARCAFANSETHIOPIA


𝐁𝐮𝐞𝐧 𝐃í𝐚 𝐂𝐮𝐥é𝐬☀️

መልካም ቀን እንዲሆንላቹ ተመኘን💙❤️

@BARCAFANSETHIOPIA


🏆አሸናፊዎቹን ይቀላቀሉ!🏆

አሁኑኑ በአፍሮስፖርት ኢንስታንት ዊኖቻችንና ቦነሶቻችን ይንበሽበሹ።

ውርርድዎን ዛሬውኑ https://bit.ly/3XbY3o7 ላይ ያስቀምጡ!

አፍሮስፖርት ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
Telegram
Facebook
Instagram
TikTok


ቀኑን ሙሉ መረጃ ስናደርሳቹ ቆየን፤ ነገ እስከምንገናኝ፤

መልካም አዳር ይሁንላቹ Culers💙❤️

@BARCAFANSETHIOPIA


💙❤️

@BARCAFANSETHIOPIA


ባርሳ አትሌቲክ ምንም እንኳን የአሰልጣኝ ለውጥ ቢያደርግም ዛሬም ከሜዳ ውጪ ጅምናስቲካን አስተናግዶ 3-1 በሆኘ ውጤት ሽንፈት አሰተናግዷል።

ከሽንፈት ያልታደገችዋን ግብ ቶኒ ፈርናንዴዝ እና ራውል ዳኮስታ ማስቆጠር ችለዋል።

@BARCAFANSETHIOPIA


እስኪ ለዚህ ድንቅ ምስል ሁላቹም እየተጫናቹ🔥❤️

@BARCAFANSETHIOPIA

2.2k 0 1 10 368

ማርክ ካሳዶ:

🗣"እንደ እውነቱ ከሆነ ጎል አገባለሁ ብዬ አልጠበኩም ነበር። ሁሉም ነገር በቀስታ ነው የተሰማኝ፣ ኳሱ አንግሉንመታ እና ገባ። ደስታዬን ለመግለጽ ወደ አእምሮዬ የመጣው ባጁን መሳም ብቻ ነበር። ስለ ደስታ አገላለጹ ማንም የነገረኝ የለም ምክንያቱም ጎል ያገባ ብለው ስለማይጠብቁ ነው።"😅

@BARCAFANSETHIOPIA


የመጨረሻው ሽንፈትህ በታህሳስ ወር ነበር።  በጥር እና በየካቲት ወር የተደረጉት ብቃቶች አስገርሞሀል?

ሃንሲ ፍሊክ: 🗣"ከዚህ ቡድን ጋር ምንም አያስደንቀኝም። በእኛ ደረጃ ላይ ስንሆን, ሁሉም ነገር ይቻላል። ጥሩ እየተጫወትን ነው, በእያንዳንዱ ጨዋታ ላይ ትኩረት እናደርጋለን።"🔥

@BARCAFANSETHIOPIA


ሀንሲ ፍሊክ:

🗣"ካሳዶ እና ጄራርድ ማርቲን ጎሉ ይገባቸዋል።  ብዙ እየተሻሻሉ ነው እና ከኳስ ጋር ያላቸውን በራስ መተማመናቸውን ያሳያሉ።"

🗣"ጄራርድ ማርቲን ጎል በማስቆጠሩ በጣም ደስተኛ ነኝ።  በቅርብ ጊዜ በጣም ተሻሽሏል። ከኳሱ ጋር ያለውን በራስ የመተማመን መንፈስ እና በመከላከል ውስጥ ያለውን ቦታ ማየት ትችላለህ።"

🗣“በጄራርድ ማርቲን እድገት በጣም ተደስቻለሁ።  ባልዴ ትንሽ እረፍት ቢያገኝ እና በእሱ ቦታ የተወሰነ ፉክክር መኖሩ ጥሩ ነው።"

🗣: "በዚህ ደረጃ ጄራርድ ማርቲን በአሌሃንድሮ ባልዴ ላይ ጫና እየፈጠረ ነው።"

@BARCAFANSETHIOPIA


በአውሮፓ ውስጥ ምርጥ አማካይ አለህ?

ሀንሲ ፍሊክ: 🗣"በአለም ላይ ወይም በአውሮፓ ውስጥ ምርጡ የአማካይ ክፍል እንደሆነ መናገር አልችልም, ነገር ግን ጥራቱ በጣም ከፍተኛ ነው ማለት እችላለሁ።"🔥

@BARCAFANSETHIOPIA


ሀንሲ ፍሊክ:

🗣"አሁን ትኩረት ማድረግ ያለብን በሚቀጥለው ግጥሚያ ላይ ነው። ቤንፊካ ለማረፍ እና ከኛ ጋር ለሚደረገው ጨዋታ ለማዘጋጀት አንድ ሳምንት አሳልፈዋል። ስለዚህ በጣም መጠንቀቅ አለብን።"

@BARCAFANSETHIOPIA


ማርክ ካሳዶ:

🗣 "በመልበሻ ክፍል ውስጥ ያለው ጥሩ ድባብ ያለብንን አስቸጋሪ ሁኔታ እንድናልፍ ረድቶናል።  በዚህ የውድድር ዘመን ታላቅ ነገርን ለማሳካት ጓጉተናል።"❤️

@BARCAFANSETHIOPIA


የኩባርሲን የደስታ አገላለጽ ወስደሀል?

ማርክ ካሳዶ: 🗣 "ሁላችንም በመልበሻ ክፍል ውስጥ እናደርገዋለን፤ ምክንያቱም የእነዚህ ቀለሞች መሆናችን ስለሚሰማን ነው። በዚህ ማሊያ የመጀመሪያ ጎልህን ማስቆጠርህ የሚያስገኘው ደስታ ባጁን እንድትስም ያደርግሃል።"🔥❤️

@BARCAFANSETHIOPIA

20 last posts shown.