🛑ሪሚዲያል ያለፉ ተማሪዎችን ይመለከታል !!!
♨️ ጥያቄ
የተመደብንበት ግቢ ውስጥ የምንፈልገው ፊልድ ከሌለ ምን ልንማር ነው ?ለምሳሌ እኔ መማር የምፈልገው ሜዲሲን ነው ነገር ግን ግቢው ሜዲሲን አይሰጥም እንዴት ነው። ወደ ሌላ ግቢ ያዘዋውረኛል ወይስ ማልፈልገውን ፊልድ ልማር ነው ?
❇️ የተመደባችሁበት ግቢ ውስጥ የምትማሩት ግቢው የሚሰጠውን የትምህርት መስኮች ብቻ ነው።
❇️ ሜዲስን መማር ብትፈልጉም የተመደባችሁበት ግቢ ሜድስን የማያስተምር ከሆነ ሌሎች የትምህርት መስኮችን ትመርጣላቹህ እንጂ ወደ ሌላ ግቢ ሜዲስን ለመማር አትመደቡም 😭 ( ግሬድ የቱንም ያህል ቢኖራቹህ ግቢው ካለው የትምህርት መስክ ውጭ ...❌)
በተለይ አዳዲስ ዩንቨርሲቲዎች ላይ የተመደባቹህ ተማሪዎች እንኳን ሜዲስን ኢንጂነሪንግም ላይኖር ይችላል 😌
አንዳንድ ዩንቨርሲቲዎች ላይ በተለይ የተቀራረቡና የአንድ ክልል ዪንቨርሲቲዎች ላይ እንደየ ግቢዎቹ መልካም ፍቃድ ጥሩ ግሬድ ለሚያመጡ ተማሪዎች የሚፈልጉትን የትምህርት መስክ እንዲማሩ ድጋፍ ሊደረግ ይችላል Maybe
በተረፈ ግን ሜዲስን ለመማር ግቢ መቀየር አይቻልም‼️‼️
የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ
‼️
https://t.me/+-4xFxbBrBfIzNmE0