💓፪ኛ ዜና መዋዕል ክፍል 7💓
💓ምዕራፍ 31፡-
ሕዝቅያስ በእግዚአብሔር ቤት እንዲያገለግሉ ሌዋውያንን መመደቡ
💓ምዕራፍ 32፡-
የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም ኢየሩሳሌምን ለመውረር መምጣቱ
💓ምዕራፍ 33፡-
ምናሴ እንደነገሠና በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ነገርን እንዳደረገ፣ ምናሴን የአሦር ንጉሥ ሠራዊት አለቆች በዛንጅር በያዙት ጊዜ እንደተጨነቀና አምላኩን እግዚአብሔርን እንደፈለገ
-ምናሴ ወደ እግዚአብሔር ጸሎትን ማቅረቡ
-አሞፅ እንደነገሠ
💓ምዕራፍ 34፡-
ኢዮስያስ በስምንት ዓመቱ እንደነገሠና በእግዚአብሔር ፊት ቅን ነገርን እንዳደረገ
-ኢዮስያስ ጣዖታትን እንዳጠፋ
-ካህኑ ኬልቅያስ የሕጉን መጽሐፍ እንዳነበበ
💓ምዕራፍ 35፡-
ንጉሡ ኢዮስያስ የፋሲካን በዓል እንዳከበረ
💓ምዕራፍ 36፡-
የኢዮስያስ ልጅ ኢዮአክስ እንደነገሠና በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሥራን እንደሠራ
-ኢዮአክስ በኢየሩሳሌም እንዳይነግሥ ፈርዖን ኒካዑ ወደግብፅ ማርኮ እንደወሰደው
-የግብፅ ንጉሥ ፈርዖን ኒካዑ በኢዮአክስ ፋንታ የኢዮስያስን ልጅ ኤልያቄምን እንዳነገሠውና ስሙንም ኢዮአቄም ብሎ እንደለወጠው
-ኢዮአቄም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ እንዳደረገ
-የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ኢዮአቄምን ማርኮ ወደ ባቢሎን እንደወሰደው
-ኢዮአቄም ከሞተ በኋላ ኢኮንያን እንደነገሠና በእግዚአብሔር ፊት ክፉ እንዳደረገ እንዲሁም እርሱንም ናቡከደነፆር ወደባቢሎን እንደወሰደው
-ሴዴቅያስ እንደነገሠና በአምላኩ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ እንዳደረገ
-እስራኤላውያን በእግዚአብሔር መልእክተኞች በነቢያት ይሣለቁ እንደነበረ፣ የእግዚአብሔርንም ቃል ያቃልሉ እንደነበረ፣ በነቢያቱ ላይ ያፌዙ እንደነበረ
-ሕዝቡ ሁሉ ወደባቢሎን ተማርከው እንደሄዱ
✝️የዕለቱ ጥያቄዎች✝️
፩. በይሁዳ ንጉሥ ሕዝቅያስ ዘመነ መንግሥት አምላካችሁ ከእጄ አያድናችሁም እያለ የተናገረ የአሦር ንጉሥ ማን ነው?
ሀ. ቴልጌልቴልፌልሶር
ለ. ሰናክሬም
ሐ. አድራማሌክ
መ. ሶርሶር
፪. በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ነገርን ሲያደርግ ኖሮ የአሦር የጦር ሠራዊት አለቆች ይዘው ባሠሩት ጊዜ እግዚአብሔርን የፈለገና በቀድሞ ሥራው ቢጸጸት እግዚአብሔርም ይቅር ያለው የይሁዳ ንጉሥ ማን ነው?
ሀ. አሳ
ለ. ኢዮአስ
ሐ. ምናሴ
መ. ሕዝቅያስ
፫. በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ዘመነ መንግሥት በሙሴ እጅ የተሰጠውን የእግዚአብሔርን ሕግ መጽሐፍ በእግዚአብሔር ቤት ያገኘ ማን ነው?
ሀ. ኬልቅያስ
ለ. ሳፋን
ሐ. አኪቃም
መ. አብዶን
https://youtu.be/yEJELEo30aE?si=uQE032-NZ3VlZqNo