Beza International Church


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


Beza International Church is a nondenominational Christian fellowship located in Addis Ababa, Ethiopia. The church was founded with the vision "Redeeming Nations in Righteousness!"
To connect with us, please reach out - @bezaconnect
Linktr.ee/bezachurch

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter


ሰላም የቤዛ ቤተሰብ!

እንደተለመደው የቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችን እንደተጠበቀ ነው።

ጠዋት ከታች ያለውን አገናኝ ይጠቀሙ።

Click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch)

ቅዳሜ ከጠዋቱ 1-2 ሰዓት ድረስ እንገናኝ።፡

የጌታ ስም ይባረክ!

(ፕሮግራሙ በአማርኛ ቋንቋ ብቻ እንደሆነ እናስታውቃለን [For Amharic Speakers only])


Pray and worship with us today at 9pm at the tabernacle.
Blessings.


Thought for the day

ለዕለቱ የሚሆን የሀሳብ ስንቅ እነሆ

"People actually find healing in your wounds!"
                        
"ሰዎች በእናንተ ቁስል ውስጥ ፈውስ ያገኛሉ!"

Thought for the Day - 280 (March 29, 2024)
የዕለቱ ሀሳብ- 280 (መጋቢት 20, 2016)

https://mailchi.mp/bezainternational/thoughts285
***

For prayer, reach out
ለፀሎት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect


Thought for the day

ለዕለቱ የሚሆን የሀሳብ ስንቅ እነሆ

"God is never limited by your limitations!"
                        
"እግዚአብሔር በእናንተ የአቅም ውስንነት በፍፁም አይወሰንም!"

Thought for the Day - 279 (March 28, 2024)
የዕለቱ ሀሳብ- 279 (መጋቢት 19, 2016)

https://mailchi.mp/bezainternational/thoughts284
***

For prayer, reach out
ለፀሎት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect


Thought for the day

ለዕለቱ የሚሆን የሀሳብ ስንቅ እነሆ

"Your character is the sum total of your everyday choices!"
                        
"የእናንተ ባህሪ የራሳችሁ የዕለት ተዕለት ምርጫዎቻችሁ ድምር ውጤት ነው!"

Thought for the Day - 278 (March 27, 2024)
የዕለቱ ሀሳብ- 278 (መጋቢት 18, 2016)

https://mailchi.mp/bezainternational/thoughts283
***

For prayer, reach out
ለፀሎት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect






Thought for the day

ለዕለቱ የሚሆን የሀሳብ ስንቅ እነሆ

"The closer you get to Jesus the more that power will work in your life!"
                        
"ወደ ኢየሱስ የበለጠ በቀረባችሁ ቁጥር ይህ ኃይል በህይወታችሁ የበለጠ ይሰራል!"

Thought for the Day - 277 (March 26, 2024)
የዕለቱ ሀሳብ- 277 (መጋቢት 17, 2016)

https://mailchi.mp/bezainternational/thoughts282
***

For prayer, reach out
ለፀሎት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect


Following_God’s_Way_of_Kindness,_Homecare_Discussion_Questions.pdf
55.9Kb
Dear Beza, please find here the discussion material for this week for your homecares. To inquire about homecares: (English: +251942192942 and Amharic: +251955984641)


የእግዚአብሔርን_የቸርነት_መንገድ_መከተል_የሆም_ኬር_ጥናት_ጥያቄዎች.pdf
56.7Kb
የተወደዳችሁ የቤዛ ቤተሰቦች፣ እባካችሁ የሆም ኬር ሕብረት ማጥኛ እዚህ ያግኙ፡፡ በሆም ኬር ዙሪያ ለማንኛውም ጥያቄ፦ (ለአማርኛ፡+251955984641 ለእንግሊዝኛ፡+251942192942 )


Thought for the day

ለዕለቱ የሚሆን የሀሳብ ስንቅ እነሆ

"Surrendering your will is hard!"
                        
"ፈቃድን አሳልፎ መስጠት ከባድ ነው!"

Thought for the Day - 276 (March 25, 2024)
የዕለቱ ሀሳብ- 276 (መጋቢት 16, 2016)

https://mailchi.mp/bezainternational/thoughts281
***

For prayer, reach out
ለፀሎት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect


Following God’s Way of Kindness By Pastor Mussie Fisseha March 24 2024


የእግዚአብሔርን የቸርነት መንገድ መከተል በፓስተር ሙሴ ፍስሐ መጋቢት 15 2016


Here’s the Monday Morning Newsletter for our Sunday service by Pastor Mussie:

"Recognizing people as God's image-bearers compels us to treat them with dignity!" 

"ሰዎች በእግዚአብሔር አምሳል እንደተፈጠሩ መረዳታችን ዋጋ እንድንሰጣቸውና እንድናከብራቸው ያስገድደናል!"                          
                                                         
Your Monday Morning (March 25, 2024)
የሰኞ ጠዋት ንባብዎ (መጋቢት 16/2016)

https://mailchi.mp/bezainternational/bezammv19i65

***
For prayer or to connect with Beza, reach out
ለፀሎት ወይም ከቤዛ ጋር ለመገናኘት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect


Give online through https://www.bezachurch.org/give-online

Linktr.ee/bezachurch

To give internationally to our local account:

Commercial Bank of Ethiopia China Africa Square, Addis Ababa

Beza International Church

Account Number: 1000008965106

SWIFT CODE: CBETETAA


☕️ Announcements

1. Overnight Prayer: We will be having a Prayer and Worship night, on Friday, March 29 from 9pm- 6am at the tabernacle upper room. We will be coming to the Lord in thanksgiving and to intercede for our nation!

2. Seminar on Singleness, Dating and Pre-Marriage: On April 10, 2PM we will be having a seminar on what you need to know before marriage. If you're single, dating or on your way to marriage, this seminar is for you. You will have an opportunity to ask honest questions and have some fun. Let’s come and learn!

3. Beza Women’s Conference 2024: The Beza Women’s conference is celebrating its 20th anniversary this April from the 11th - 13th at the Unity Village, Missouri. Go to beza.cc to register and attend the conference. Come for an encounter with God!

4. Breaking Invisible Barriers: A workshop on addressing the unseen forces that hider our spiritual growth and development. Bishop Philips Katutu hails from Nairobi, Kenya. He is the founding Bishop of Destiny Life Church. The workshop will be on April 6, 2024 at 3pm at the Tabernacle. Mark your calendar and use the opportunity to be equipped in breaking invisible barriers in your life!

5. Destiny by Bole Home Care: Our Young Adults ministry will be held today at 3:30pm under the hosting of Bole Home Care. We will have a time of fun, food and fellowship right here at the Tabernacle upstairs room. So all young adults are invited. Please mark your calendars and miss it not!

Where: Tabernacle, upstairs room
When: Today, 3:30pm

6. Building Pledge: We want to bless you for the pledge you made towards seeing the Africa Worship Center a reality. This vision is built by the sacrificial giving of God’s people. We encourage you to fulfil your vow before the Lord and we want to bless you for your obedience and heart towards the vision. For everyone who has deposited, please use any of the church bank accounts with a narrative of “Building pledge” and send it to @bezaconnect on Telegram or to 0907700007 via WhatsApp.

Worship Schedule:  worship schedule for our Sunday services:

Amharic service: 8:45 AM - 10:45 AM
English service: 11:15 AM to 1:15 PM

Children’s programs:

Ages 3 – 11 – begins at 11:45 AM
Ages 12 – 14 – begins at 11:45 AM
English High schoolers- begins at 11:45 AM

Discipleship classes: Discipleship classes will be held every Sunday in our classes here at the Tabernacle on 10:00 AM to 11:00 AM.

Prayer Unusual is a going strong. The prayer movement that started at Beza Church is a program where we come and intercede for the nation and for our personal needs. It is being held at the hall dedicated in the basement of the new building for prayer.

Schedule for Prayer Unusual:

Thursday 3 – 5 PM
Friday 2:00 PM – 4:30 PM (Women’s Fellowship)
Friday 4 – 7PM (English Program)
Saturday 7 – 8AM Online via Telegram click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch) and join the prayer.
Sunday 7:30 – 8:30AM

Tithes and Offering

The word of God teaches us that the gift that we give is a sweet fragrance unto the Lord and our ministry. We want say God bless you for giving your tithes and offering faithfully at this time of need. You may give in one of these ways:

Commercial Bank of Ethiopia
1000008965106

Berhan Bank
1600010000154

Awash Bank
01352896467801

Hibret Bank
1180411721572013

Abyssinia Bank
73893728

NIB Bank
7000025840556

Cooperative Bank of Oromia
1047400019649

POS
Use ATM, Debit/ Credit card
Available at the connection center.

Tele- Birr
Short code 513048 under Merchant ID or directly find Beza international Church on the 'Fundraising' section.

Give in person to TK 5th floor, Beza Finance office.

Give online locally through Bezachurch.org/give


☕️ ማስታወቂያ

1. አዳር ፀሎት:-  ዓርብ መጋቢት 20 ቀን በታበርናክል በላይኛው ክፍል ከምሽቱ 3 ሰዓት እስከ ጠዋት 12 ሰዓት የአዳር ፀሎት ፕሮግራም ይኖረናል። በምስጋናና በምልጃ ስለ ምድራችን ወደ ጌታ የምንቀርብበት ጊዜ ስለሆነ መጥታችሁ አብራችሁን የጌታን ፊት ፈልጉ!

2. ላላገቡ፣ በመጠናናት ላይ ላሉና የቅድመ-ጋብቻ ሴሚናር፦ ሚያዝያ 2 ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ከጋብቻ በፊት ማወቅ ያለባችሁን ነገሮች ሁሉ የምናወራበት ሴሚናር ይኖረናል። ካላገባችሁ፣ በመጠናናት ላይ ከሆናችሁ ወይም ወደ ጋብቻ መስመር ላይ ከሆናችሁ ይህ ሴሚናር ለእናንተ ነው። በግልጽነት የምንጠይቅበትና የምንወያይበት ጊዜ ይኖረናል። ኑ ና እንማር!

3. የቤዛ የሴቶች ኮንፈረንስ 2024፡ የቤዛ የሴቶች ኮንፈረንስ 20ኛ አመቱን በዚህ ሚያዝያ 3-5 በዩኒቲ ቪሌጅ፣ ሚዙሪ እያከበረ ነው። ለመመዝገብ እና ጉባኤውን ለመሳተፍ ወደ beza.cc ይሂዱ። ከእግዚአብሔር ጋር ለመገናኘት ኑ!

4. የሆም ኬር መሪዎች ስብሰባ: ረብዕ ሚያዚያ 2 ከረፋዱ በ 4:00 ሰአት የአማርኛ የቤት ህብረት መሪዎች ስብሰባበታበርናክል ከጀርባ ባለው ክፍል ውስጥ ይኖረናል። ሰአት ይከበር።

5. የማይታዩ መሰናክሎችን ማፍረስ፡ መንፈሳዊ እድገታችንን የሚያደናቅፉ የማይታዩ ሃይሎችን ለመፍታት የሚያስችል የስልጠናና የውይይት ጊዜ ተዘጋጅቷል። ቢሾፕ ፊሊፕስ ካቱቱ በናይሮቢ ኬንያ የዴስቲኒ ላይፍ ቤተክርስቲያን መስራች ቢሾፕ ናቸው። ስልጠናው መጋቢት 28/2016 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ በታበርናክል ይሆናል። ቀኑን መዝግቡት በህይወታችሁ ውስጥ የማይታዩ መሰናክሎችን ለመስበር ለመታጠቅ እድሉን ተጠቀሙ!

6. ዴስቲኒ በቦሌ ሆምኬር: ወርሃዊ የወጣት አዋቂዎች ፕሮግራማችን በቦሌ ሆምኬር አዘጋጅነት ዛሬ 9:30 ላይ በታበርናክል በላይኛው ክፍል ውስጥ ይካሄዳል። በእለቱም የህብረት፣ የመዝናናትና እንዲሁም የመማማር ጊዜ ይኖረናል። ስለዚህ ሁሉም ወጣት አዋቂዎች ተጋብዘዋል። ቀኑን መዝግቡት፤ እንዳያመልጣችሁ!

የት፡ በታበርናክል ከጀርባ ባለው ክፍል
መቼ፡ ዛሬ 9:30 ላይ

7. የግንባታ ቃል ኪዳን: የአፍሪካ የአምልኮ ማእከልን እውን ለማድረግ ለገቡት ቃል ልንባርካችሁ እንፈልጋለን። ይህ ራዕይ እየተገነባ ያለው በእግዚአብሔር ሕዝብ መስዋዕትነት ነው። በጌታ ፊት ስእለታችሁን እንድትፈጽሙ እያበረታታናችሁ ለራዕዩ ላሳያችሁት ታዛዥነት በጌታ ስም እንባርካችኃለን። ገንዘብ ገቢ ለምታደርጉ ሁሉ የቤተክርስቲያኑን የባንክ አካውንት በመጠቀም በ “Building Pledge” በሚል ናሬቲቭ፤ እንዲሁም የባንኩን ደረሰኝ ፎቶ በዚህ ቁጥር @bezaconnect በቴሌግራም ወይም በ0907700007 በዋትስአፕ ላኩልን።

የአምልኮ ሰዓት:- የእሁድ የአምልኮ ሰዓት፦

የአማርኛ አገልግሎት፦ ከ2:45 - 4:457
የእንግሊዝኛ አገልግሎት፦ ከ5:15 - 7:15

የልጆች የሰንበት ትምህርት ፕሮግራም ፦

ዕድሜያቸው 3 እስከ 11 - በ3:15 ሰዓት ይጀምራል
ዕድሜያቸው 12 እስከ 14 እድሜ - በ2፡45 ሰዓት ይጀምራል

የወጣቶች ፕሮግራም:-  የቤዛ የወጣቶች ፕሮግራም ዕድሜያቸው ከ 15- 23 ለሆኑ በየሳምንቱ እሁድ በአዲሱ ሕንጻ ቤዝመንት ከ 3:00- 5፡00 ይካሄዳል።

የደቀመዝሙርነት ትምህርት:- የደቀመዝሙርነት ትምህርት እሁድ በታበርናክል ከጠዋቱ 4፡45 እስከ 5፡45 ሰዓት ይካሄዳል። እሁድ መውሰድ የማይችል ማንም ሰው የደቀመዝሙርነት ትምህርት መውሰድ ከፈለገ በሌሎቹ ቀናት ፕሮግራም ስለምናዘጋጅ የምትፈልጉ እባካችሁ በዚህ ቁጥር "0907700007" አጭር የጽሑፍ መልክት በመላክ ወይም በዚህ የቴሌግራም አድራሻ "@bezaconnect" ይመዝገቡ።

ያልተለመደ ፀሎት ላለፈው ወር በርትቶ እየቀጠለ ነው። በቤዛ ቤተክርስቲያን የተጀመረው የፀሎት እንቅስቃሴ በየሳምንቱ እየቀጠለ ስለሆነ ይምጡና ለሃገራችንና ለተለያዩ ጉዳዮች ማልዱ። በአዲሱ ህንፃ ምድር ቤት ለፀሎት በተዘጋጀው አዳራሽ ውስጥ እየተካሄደ ነው።

ያልተለመደ ፀሎት መርሃ-ግብር፦

ሐሙስ - ከቀኑ 9 ሰዓት - 11 ሰዓት
ዓርብ - ከቀኑ 8:00 ሰዓት - 10:30 ሰዓት (የእህቶች ፕሮግራም)
ዓርብ - ከቀኑ 10 ሰዓት - ምሽቱ 1 ሰዓት (የእንግሊዘኛ ፕሮግራም)
ቅዳሜ ከጠዋቱ 1 ሰዓት- 2 ሰዓት በቴሌግራም (ለመግባት በቴሌግራም ቻናላችን (@bezachurch) ከላይ JOIN የሚለውን በመጫን በቀላሉ ፀሎቱን መቀላቀል ትችላላችሁ።)
እሁድ - ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት – 2:30 ሰዓት

አሥራትና መባ

ለእግዚአብሔር የምንሰጠው ስጦታ እንደ መልካም መዓዛ እንደሆና አገልግሎታችን እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚያስተምረን በዚህ ጊዜ በታማኝነት ስጦታዎን እየሰጡ ስለሆነ ጌታ ይባርኮት ማለት እንፈልጋለን፡፡ በእነዚህ መንገዶች መስጠት ይችላሉ፡-

በንግድ ባንክ ቅርንጫፍ
1000008965106

አዋሽ ባንክ
01352896467801

ብርሃን ባንክ
1600010000154

ንብ ባንክ
7000025840556

አቢሲኒያ ባንክ
73893728

ሕብረት ባንክ
1180411721572013

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ
1047400019649

ፓዝ
ኤቲኤም፣ ዴቢት ወይም ክሬዲት ካርድ መጠቀም የሚችሉበት የፓዝ ማሽን መገናኛ ማዕከል ማግኘት ትችላላችሁ።

ቴሌ-ብር
Merchant በሚለው አጭር ኮድ 513048 ወደ ቴሌብራችን መላክ ወይም ቤዛ ኢንተርናሽናል ቸርች Fundraising ክፍል ላይ ማግኘት ይችላሉ።

በቲኬ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ በቤዛ በፋይናንስ ክፍል በመምጣት

ለዓለምአቀፍ ስጦታ፦ Bezachurch.org/give

https://www.bezachurch.org/give-online

በአለም አቀፍ ወደ ሀገር ውስጥ ለመስጠት፦

ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ቻይና አፍሪካ አደባባይ፣ አዲስ አበባ

ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን

አካውንት ቁጥር፡ 1000008965106

SWIFT CODE: CBETETAA

ማስታወሻ፦ የባንክ ወይም የሞባይል ትራንስፈር ለምትጠቀሙ፣ እባካችሁን ናሬቲቩ ላይ አስራትና መባ ወይስ ለህንፃው መሆኑን ለይተው ይፃፉ።

ቼኮችን ሲጽፉ ለ "ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን" ብለው ይፃፉ።


Dear Beza, as you come to worship this morning, we would like to announce that due to the road construction work, the Beza basement parking can only be accessed through the Nexus Hotel and that the entrance on the side of the ring road (Kal building) is closed. Blessings!


የተወዳዳችሁ የቤዛ ቤተሰብ፣ ዛሬ ለማምለክ በምትመጡበት ጊዜ ባለው የመንገድ ሥራ ምክኒያት ወደ ቤተክርስቲያኑ ለመግባት የሚቻለው በኔክሰስ ሆቴል ባለው መግቢያ ብቻ ሲሆን ሆቴል በቃል ሕንፃ በሚያስገባው መግቢያ ዝግ እንደሆነ ማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ተባረኩ!


Thought for the day

ለዕለቱ የሚሆን የሀሳብ ስንቅ እነሆ

"He saves!"
                        
"እርሱ ያድናል!"

Thought for the Day - 275 (March 23, 2024)
የዕለቱ ሀሳብ- 275 (መጋቢት 14, 2016)

https://mailchi.mp/bezainternational/thoughts280
***

For prayer, reach out
ለፀሎት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect

20 last posts shown.