BIBLE QUIZZES


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Other


✓ሰላም የጌታ ቤተሰቦች እንኳን በሰላም ወደ እዚህ ቤት መጣችሁ።🙌
✓የእግዚአብሔርን ቃል እንጠያየቃለን
✓መልካም ጊዜ እንደሚሆንላችሁ አንጠራጠርም!!!!
✓የተከፈተው ታህሳስ 10 - 2016
Buy ads: https://telega.io/c/Bible_quizzes_to_know

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Other
Statistics
Posts filter


ይቅርታ ይቅርታ የኔ አባት ይቅርታ🙏😭
ይቅር በለኝ እና አስገባኝ ዳግም ወደ ጉያህ😥🙏


የጥሌን ትምህርቶች ትፈልጋላችሁ????


ጀምረናል Live ገባ ገባ በሉ


#challenge


ኢየሱስ እኔን __!

ይወደኛል ምትሉ ♥️🙏
Negative ሃሳብ 🤔


ኢየሱስ ለደቀመዛሙርቱ የሰጣት አዲስ ትእዛዝ ምን ነበር?
Poll
  •   ሌሎችን እንዲወዱ
  •   ለሰው ሁሉ እንድታዘዙ
  •   እርስ በርሳቸው እንድትዋደዱ
  •   መልካም እንዲሰሩ
  •   ሁለም
70 votes


“አብ እንደ ወደደኝ እኔ ደግሞ ወደድኋችሁ፤ ......... ኑሩ።”
Poll
  •   በትእዛዜ
  •   በፍቅሬ
  •   በጸጋዬ
  •   በእውነት
  •   በትእግስት
78 votes


“እውነተኛ ............ እኔ ነኝ፤ ገበሬውም አባቴ ነው።”
Poll
  •   ህይወት
  •   መንገድ
  •   አምላክ
  •   የወይን ግንድ
  •   አማካሪ
  •   ዘር
75 votes


የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ አስራ አረት በአብዛኛው ስለ ምንድነው የምናገረው ?
Poll
  •   ኢየሱስ ብዙ ህዝብ እንደመገበ
  •   ብዙዎች እንደ ተፈወሱ
  •   ደቀመዛሙርቱን እንደ መከራቸው
  •   ኢየሱስ እንደ ምሄድ እና መንፈስ ቅዱስ እንደምመጣ
61 votes


ኢየሱስ ደቀመዛሙርቱን ምን ብሎ አጽናናቸው ?
Poll
  •   ልባችሁ አይታወክ፤
  •   በእግዚአብሔር እመኑ
  •   በእኔ ደግሞ እመኑ።
  •   በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ
  •   ከ ሐ ውጪ ሁሉም መልስ ነው
  •   ሁሉም መልስ ናቸው
73 votes


በሞቱ ህይወት
በውርደቱ ክብር
በመጠላቱ መወደድ
በመገፋቱ መፈለግ
በቁስሉ ፈውስ
በሰውነቱ ልጅነት

ለሰጠን ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው ለሆነው ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁንለት....አሜን!🙏


“ከፋሲካም በፊት በ........... ቀን ኢየሱስ ከሙታን ያስነሣው አልዓዛር ወደ ነበረበት ወደ ቢታንያ መጣ።”
Poll
  •   ስድስተኛ
  •   ሶስተኛ
  •   ዘጠነኛ
  •   ስምንተኛ
38 votes


“ኢየሱስም ማርታንና እኅትዋን አልዓዛርንም ምን ያረግ ነበር?
Poll
  •   ያከብር
  •   ይወድ
  •   ያስተምር
  •   ሁሉም መልስ ነው
36 votes


“እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ....... ነው፤”
Poll
  •   ወንበዴ
  •   ሌባ
  •   ነፍሰ ገዳይ
  •   ሀጢአተኛ
  •   ሀ እና ለ መልስ ነው
  •   ሐ እና መ መልስ ነው
  •   ሁሉም
36 votes


“በዓለም ሳለሁ የዓለም ምንድን ነኝ አለ ?
Poll
  •   ተስፋ
  •   ጸጋ
  •   ብርሃን
  •   ጨው
35 votes


ሲያልፍም ከመወለዱ ጀምሮ ዕውር የሆነውን ሰው አየ።ደቀ መዛሙርቱም ምን ብሎ ጠየቁት ?
Poll
  •   ይህ ሰው ዕውር ሆኖ እንዲወለድ ኃጢአት የሠራ ማን ነው?
  •   እርሱ ወይስ ወላጆቹ ናቸው የሰሩት አሉ
  •   ሀ እና ለ መልስ ነው
30 votes


“መምህር ሆይ፥ ይህች ሴት ስታመነዝር ተገኝታ ተያዘች።”ብለው የከሰሱት እነማን ናቸው ??
Poll
  •   ጻፎች
  •   ፈሪሳውያን
  •   ሽማግሌዎች
  •   ህዝቡ
  •   ሀ እና ለ
  •   ሐ እና መ
  •   ሁሉም


አሁንም በበዓሉ እኩሌታ ኢየሱስ ወደ መቅደስ ወጥቶ ያስተምር ነበር።በአይሁድ አባባል ምን ብምባል በዓል ነው ኢየሱስ እንደዚህ ያደረገው ?
Poll
  •   የፋሲካ
  •   የዳስ
  •   የቂጣ በዓል


“ከዚህም በኋላ ኢየሱስ አይሁድ ሊገድሉት ይፈልጉ ስለ ነበር በይሁዳ ሊመላለስ አይወድም ነበርና በ........... ይመላለስ ነበር።”
Poll
  •   በግብፅ
  •   በቤተልሔም
  •   በገሊላ
  •   በእየሩሳሌም


የጥብርያዶስ ባሕር የምን ሀገር ባህር ማዶ ነው ??
Poll
  •   የገሊላ
  •   የግብፅ
  •   የእየሩሳሌም
  •   የይሁዳ


“እኔ በአብ ዘንድ የምከሳችሁ አይምሰላችሁ፤ የሚከሳችሁ አለ፤ እርሱም ተስፋ የምታደርጉት ........... ነው።”
Poll
  •   መንፈስ ቅዱስ
  •   ዮሐንስ
  •   ሙሴ
  •   ኤሊያስ
  •   ኤልሳ

20 last posts shown.