Birhan Nega


Channel's geo and language: Ethiopia, English


Senior Full-stack Software Engineer
Exelia technologies, Cyprus

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter


ትላንት ያጋጠመኝ ፈተና ትልቅ ትምህርት ሰጥቶኝ አልፏል።

ሲኒዬር ሶፍትዌር ኢንጅነር መሆን በራሱ ማንኛውንም ሲስተም፣ ዌብሳይትም ሆነ ሞባይል አፕ በቀላሉ ትሰራለህ ማለት አይደለም። ከራሴ ድርጅት ባሻገር አሁንም Cyprus ዋናከተማ ኒኮሽያ ለሚገኝ ኤክሴሊያ ለሚባል ድርጅት እሰራለሁ። የምንሰራቸው ሲስተሞች በአብዛኛው ከመርከብ ጋር የተያያዙ ናቸው። እኔ በቲም ሊደርነት የምመራው ሉብሊክ የተሰኘ ፕሮዳክት አለን። ታድያ ሶስትዌሩ ከሞላ ጎደል ወደ መጠናቀቁ ነው።

መርከቦች lubricant አለያም oil ሲፈልጉ rondomly ሲገዙ ብዙ ኪሳራ ይደርስባቸዋል። ያንን ወጭ ለመቀነስ የኛን ሲስተም ይጠቀማሉ። በቅናሽ የትኛው ወደብ ላይ ማግኘት እንደሚችሉ፣ ከቶታል መግዛት ፈልገው ቢወደድባቸው ከGazprom አለያም ከexon, chevron or gulf ሊሆን ይችላል equivalent product እንሰጣቸዋለን። መረጃ ከምንለዋወጥበት አንዱ መንገድ ኢሜይል ነው። በርግጥ ኢሜይል የሚልክላቸው ሲስተሙ ነው። ትላንት አንድ ችግር ተገኘ ተብሎ በአስቸኳይ እንዳስተካክል ተጠየቅኩ። በአንድ ቀን ውስጥ 😊

ኮዱን የጻፍኩት እኔ ራሴ ስለሆንኩ በቀላሉ የማስተካክለው መስሎኝ ነበር። ታገልኩ ወጣሁ ወረድኩ፣ የበላይ አለቃዬ በፊት ኮዲንግ ይሰራ ስለነበር አብረን እንየው አለኝ። አየነው መፍትሄ ግን ወፍ ።

ሰላሳ ደቂቃ እርፍት እናድርግና ድጋሚ እንሞክረዋለን ተባብለን ልክ 9 ሰዓት ድጋሚ ተገናኘን። ያኔ ችግሩ ከኔ ኮድ ሳይሆን ከተጠቀምኩት ላይብረሪ እንደሆነ ገባኝና refactoring ሰርቸ ስጨርስ የቀጠሮ ሰዓታችን ደርሶ የሰራሁትን ድጋሚ ቴስት ማድረግ ጀመርን። It worked like a charm 👌

አንዳንድ ችግሮች ምንጫቸውን ስላላወቅነው ብቻ የማንችላቸው መስለውን አንችልም ብለን እናልፋለን አይደል። የችግሮቻችንን ምንጭ ማወቅ ቅድሚያ ብንሰጠው መፍትሄ አይጠፋም።

"ብር የለኝም እንደት ማግኘት እችላለሁ ?" ብሎ ከማሰብ ብር የማላገኘው ለምንድነው የሚለውን ጥያቄ መመለስ የተሻለ መልስ ይሰጣል።

ሰናይ ቀን 👌

876 0 5 7 110

A boy was in a taxi eating chocolate, then he took another one, the man next to him said: "Do you know this will damage your teeth". The boy replied "My grandfather lived 135 years".The man asked 'was it because of eating chocolate'? The boy replied
"No he was always minding his own business."


ሲኒዬር ደቨሎፐር ስትሆኑ አንድ ወሳኝ ብቃት ታዳብራላችሁ። በጫና ውስጥ ሆኖ መስራትን ነው ወይም አንድን ስራ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሰርታችሁ እንድትጨርሱ ትዛዝ ሊሰጣችሁ ይችላል ።

አብዛኞቻችን ከሀገር ውጭ የምንሰራ ባለሙያዎች ስራ የምንሰራው ጫና ውስጥ ሆነን ነው። ስራው አለቀ አላለቀ ትግል ነው። ስራው ምን ላይ እንደደረስን update መስጠት ደግሞ ይበልጥ ጫናውን ያበዛዋል። ለዛም ነው ስራ ማስታወቂያ ላይ አምስት አመትና ከዛ በላይ የሰራ የሚል ማስታወቂያ የሚበዛው። አንዳንደ ልክ እንደ ላፕቶፓችን ጭንቅላታችንም ሲሞቅ ይሰማናል።

ደግነቱ አድካሚ ቢሆንም reward አለው። እደክማለሁ
#አልሃምዱሊላህ


ለማንኛውም እንደዚህ ነው


ስራዎች ተደራርበው ከዛም አለፍ ሲል super urgent ሆነው ሲያስቸግሩን በጥፊ ብለን ገፋ ማድረግ የምንችልበት አሰራር ቢኖር 😍


Respect yourself enough to walk away from anything that no
longer serves you, grows you, or makes you happy.


ለነጋድራስ ተመዝግባችኋል?

የነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የስራ ፈጠራ ውድድር  የምእራፍ  አራት ምዝገባ  እየተካሄደ ነው።

ነጋድራስ በየምዕራፉ 1.8  ሚሊየን ብር ይሸልማል።

ለአሸናፊዎች አሸናፊ ደግሞ  5 ሚሊዬን ብር ተዘጋጅቷል።

በተጨማሪም ምርጥ አምስት ውስጥ ለሚካተቱ ተወዳዳሪዎች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለማስያዣ የብድር እድል ይመቻችላቸዋል።

ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፦
https://ebc.et/NegadrasRegistration.aspx

ተመዝገቡ፣ ተወዳደሩ፣ አሸንፉ




Official Notice: Google Play Developer Registration Now Available for Ethiopian Developers!

I am thrilled to announce that Ethiopia is now officially supported for Google Play Developer Console registration! This means our talented developers can directly publish apps on Google Play, bringing their innovative ideas to the world.

This positive milestone was achieved following a discussions I had on behalf Ethiopian Ministry of Innovation and Technology with the Google team in late October, where we formally requested support for Ethiopia during their visit to Addis Ababa. While the process was in the making, I would like to extend my appreciation to the Google team for making it happen so swiftly and to everyone at Google Africa office who played a part in making this happen.

The inclusion was made official in October, but we wanted to provide an official statement after receiving a formal confirmation from Google. This marks a significant step for the Ethiopian tech community, empowering developers to share their talent on a global platform.

To our talented developers: the stage is now yours! Let's seize this opportunity to showcase Ethiopian tech talent globally and push our digital transformation forward.
Congratulations to the Ethiopian developer community, and thank you Google!

#Ethiopia #GooglePlay #DigitalTransformation #TechInnovation




የስንፍና ጥበብ፣ አንብቧት


Forward from: STEM with Murad 🇪🇹
ኢቫንጋዲዎች ምዝገባ ጀምረዋል። የሚቀጥለው የፉል ስታክ ዌብ ደቨሎፕመንት ኮርስ (Full Stack Web Development - MERN Stack Course) የፊታችን Dec 5th, 2024 ይጀምራል።


ከነዚህ ኮርሶች አትጀምሩ!
https://www.youtube.com/watch?v=7GLMhd-82uc

የቀድሞ የኢቫንጋዲ ተማሪዎች የሥራ ፍለጋ ፈተናን እንዴት ተወጡ? በሥራ ላይስ ምን ገጠማቸው?
https://www.youtube.com/watch?v=YVDPb9UgN7M

አዲስ ጀማሪ ከሆኑ፣ ከየት መጀመር እንዳለቦት ለመረዳት ይህን ቪድዮ ይመልከቱ
https://www.youtube.com/watch?v=kpfzbZkeJc0

የፉል ስታክ ዌብ ደቨሎፕመንት ኮርስ ቢወስዱ በምን መልኩ እንደሚጠቅሞትና የማስተማር ሂደቱ ምን እንደሚመስል ለመረዳት ይህን ቪድዮ ይመልከቱ
https://www.youtube.com/watch?v=t3jI_XfyLts

ለመመዝገብ ሲወስኑ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ!
202-386-2702

ለበለጠ መረጃ:
https://www.evangadi.com/



ያው እኛ ሃገር ውስጥ ሆናችሁ ከፍላችሁ ለመማር ከ230 ሺህ ብር በላይ ስለሚያስፈልግ፤ ስኮላርሺፓቸውን እንደተለመደው ቆንጆ አድርጋችሁ ጻፉና ላኩላቸው። ከዚህ ከኔ ቻነል ሂደው ብዙ የተማሩና እየተማሩ ያሉ ወንድምና እህቶች አውቃለሁ።

የምታመለከቱት በኢሜይላቸው support@evangadi.com/ ላይ ነው።
ድረ ገጻቸው፦ https://www.evangadi.com/

ስልካቸው፦ 202-386-2702

N.B: የሚያስተምሩት ፉል ስታክ ነው። ሳፖርቲቭ ኮርስ በነፃ ይሰጣችኋል።


Bahmini ላይ የሰራ developer እንፈልጋለን ። በትንሹ የአንድ አመት ልምድ ያስፈልጋል ። Docker experience is also required


@birhannega ላይ አናግሩኝ


"𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗶𝘀 𝗰𝗵𝗲𝗮𝗽. 𝗦𝗵𝗼𝘄 𝗺𝗲 𝘁𝗵𝗲 𝗰𝗼𝗱𝗲." - Linus Torvalds
And what truly matters in TECH is your coding expertise and the real-world problems your solutions conquer.🔥


ከባድ ሚዛን መሆን ትፈልጋለህ?
ታድያ ምን ትጠብቃለህ ?

አንብብልኛ
ከላይ ምን ይላል? ☝

4.7k 0 11 10 27



Be aware of this




Maintaining momentum is key to staying on track and driving progress in today's dynamic TECH landscape🌄


Clients don’t just hire skills.

They hire reliability.

Be the freelancer they can count on.

20 last posts shown.