Brook News ብሩክ ኒዉስ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


Breaking News from all over the world about our beloved country Ethiopia.

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ጨምሮ እውነተኛ የመረጃ እጦት ለጋጠማችሁ፣ የቱን ልመን? ብላችሁ ለተወዛገባችሁ፣  እነሆ ሀገራዊ እና አለማቀፋዊ መረጃዎችን ካሉበት አጣርቶና ፈልፍሎ የሚያቀርብ የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማችሁ።

መረጃዎቹ ለየት ያሉ ፈጣን እና እውነተኛ ናቸው።

በእርግጠኝነት በሀላፊነት የተሞላ መረጃን ያገኛሉ👌"በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇
https://t.me/Addisinsider_ETH
https://t.me/Addisinsider_ETH
https://t.me/Addisinsider_ETH


ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን የቀረበ የ 100 ብር ቻሌንጅ!


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🇺🇬 😮

ሴቶችን ለይቶ የሚያጠቃው “አስደናሽ” ወረርሽኝ

በኡጋዳ ምንነቱ ያልታወቀ እና ሴቶችን ብቻ ላይቶ የሚያጠቃ “የሚያስደንስ ወረርሽኝ” መከሰቱ ተሰምቷል።

ኡጋንዳውያን “ዲንጋ ዲንጋ” እንደ ዳንስ መንቀሳቀስ ሲሉ የሰየሙት ወረርሽኙ እስካሁን በ300 ሴቶች ላይ መከሰቱንም የጤና ባለሙያዎች ተናግረዋል።

ወረርሽኙ ቡንዲቡግዮ በተባለ አካባቢ የተከሰተ ሲሆን፤ ከፍተኛ ትኩሳት እና መራመድ አለመቻልም የበሽታው ምልክቶች መሆናቸውን የጤና ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት ዶ/ር ኬይ ክርቶፈር ገልጸዋል።

Via Gursha

Brook News


አዲስ በወጣው የአሽከርካሪዎች ጥፋት እና የቅጣት እርከን በአንደኛ ደረጃ ውስጥ የተካተቱ የጥፋት አይነቶች 10 ናቸው ተብለው ተገልፀዋል። የቅጣት ገንዘብ ከ 500 እስከ 20,000 ብር ይደርሳል።

ምንጭ; አዩዘሀበሻ


ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን የቀረበ የ 100 ብር ቻሌንጅ!


የጀዋር ሞሀመድ የመፀሐፍ ምረቃት ተራዘመ!


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ያንጎ!

ያንጎ ሜትር ታክሲ ፍቅር ኢትዬጵያ የአእምሮ ዕድገት ውስንነት ብሔራዊ ማህበርን ለመደገፍ ልዩ ስራ ጀምሯል።

ከታህሳስ 7-22 በያንጎ ሜትር ታክሲ ሲጠቀሙ ፍቅር ኢትዬጵያ የአእምሮ ዕድገት ውስንነት ብሔራዊ ማህበርን ያግዛሉ።

ያንጎን ያውርዱ ይጠቀሙ!


በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ጨምሮ እውነተኛ የመረጃ እጦት ለጋጠማችሁ፣ የቱን ልመን? ብላችሁ ለተወዛገባችሁ፣  እነሆ ሀገራዊ እና አለማቀፋዊ መረጃዎችን ካሉበት አጣርቶና ፈልፍሎ የሚያቀርብ የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማችሁ።

መረጃዎቹ ለየት ያሉ ፈጣን እና እውነተኛ ናቸው።

በእርግጠኝነት በሀላፊነት የተሞላ መረጃን ያገኛሉ👌"በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇
https://t.me/Addisinsider_ETH
https://t.me/Addisinsider_ETH
https://t.me/Addisinsider_ETH


አስቸክዋይ የሚሸጥ ዕቃ እንዳያመልጣቹ!

የ ሜካፕ መስሪያ መስታወት እና እቃ ማስቀመጫ ሼልፍ አንድላይ 30,000
2 ፍሬ አለን

የ ማስተማሪያ ወንበር 6 ፍሬ አለን አንድ 8,000 ብር

የ አይላሽ መስሪያ 3ፍሬ አለን
አንድ 20,000 ብር

የ ጥፍር ጠረቤዛ 3 ሰዉ የሚይዝ 20,000

አድራሻ ፡ ቦሌ ድልድይ ብራስ ሆስፒታል ተሻግሮ የሺ ህንፃ 3ኛ ፍቅ
ስልክ 0923 98 60 56


ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን የቀረበ የ 100 ብር ቻሌንጅ!


በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ጨምሮ እውነተኛ የመረጃ እጦት ለጋጠማችሁ፣ የቱን ልመን? ብላችሁ ለተወዛገባችሁ፣  እነሆ ሀገራዊ እና አለማቀፋዊ መረጃዎችን ካሉበት አጣርቶና ፈልፍሎ የሚያቀርብ የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማችሁ።

መረጃዎቹ ለየት ያሉ ፈጣን እና እውነተኛ ናቸው።

በእርግጠኝነት በሀላፊነት የተሞላ መረጃን ያገኛሉ👌"በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇
https://t.me/Addisinsider_ETH
https://t.me/Addisinsider_ETH
https://t.me/Addisinsider_ETH


በሕገ-ወጥ መንገድ 6 ሺህ 200 ግራም ወርቅ ሲያዘዋውሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

በሕገ-ወጥ መንገድ 6 ሺህ 200 ግራም (6 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም) ወርቅ ሲያዘዋውሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለፀ፡፡

ከአዲስ አበባ ወደ አክሱም በሚጓዝ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ የውስጥ ክፍል 6 ሺህ 200 ግራም ወርቅ በመደበቅ ለማሳለፍ ሲሞክሩ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አባላት ከብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሠራተኞች ጋር ባደረጉት ክትትል ተጠርጣዎቹ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገልጿል፡፡

ገብረ ስላሴ ዮሐንስ እና ዓለማየሁ ሰማሞ የተባሉ ሾፌር እና ረዳት ከነኤግዚቢቱ በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው መሆኑን የፌደራል ፖሊስ መረጃ ያመላክታል፡


በአቶ ደመቀ መኮንን የተቋቋመው "የአዳም ፋውንዴሽን" ይፋ ሆነ

በቀድሞው የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተቋቋመው "የአዳም ፋውንዴሽን" ይፋ ሆነ።

የአዳም ፋውንዴሽን ከዘርፉ ተዋንያን ጋር በመተባበር የተመጣጠነ ምግብን ተደራሽ በማድረግ በአፍሪካ መቀንጨርን የማስቆም ዓላማ አንግቧል።

ፋውንዴሽኑ በኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በቁጥር 7260/24 የተመዘገበ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው።


Tiktok Creative Award በዜናው ዘርፍ በዚህ አመት

"Brook News"

ይገባዋል የምትሉ በዚህ ሊንክ ገብታቹ Vote አድርጉኝ።

* ከታች ያለውን ሊንኩን ነክታቹ
* የኔ ስምና ፎቶ ያለበትን በመጫን
* ስልክ ቁጥር ሲጠይቃቹ በማስገባት መምረጥ ትችላላቹ ነው።
👇👇
https://tiktokcreativeawards.com/categories/5


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ሩሀማ ምላሽ ሰጠች!

እኔ አልከዳውትም፣ በሽማግሌ እንፈታዋለን ብዬ አስቤ ነው ስለ ግጭታችን ያላወራውት ብላለች!


በዚህ ሰዓት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅ በለሳ ወረዳ ውስጥ የሰማውትን አንድ ጥብቅ መረጃ ልንገራቹ።

እንደመረጃው ከሆነ በዚህ አከባቢ የሚገኘው እና ልዩ በረከት ያለበት የሙትአንሳ  ማር  ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም ከዓለት መሀል በመነኮሳት ፀሎት ብቻ በሚቆረጥ የማር እምነትና ድውያን ከመፈወስ አልፎ ሙት ያስነሳ ድንቅ ጸበል ያለበት፤ ከዘጠና በላይ ገዳማውያን የተጠለሉበት፣ ስለ ዓለምና ስለ ሀገራችን ሌት ተቀን የሚጸልዩበት ቅዱስ ስፍራ ችግር ውስጥ ነው ተብሏል፡

በዚህ ወቅት መነኮሳቱና ገዳማውያኑ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ችግሮች እየተፈታተኗቸው ነው፡፡ አከባቢው ተፈጥሮ ፊቷን አዙራበት ድርቅ በመኖሩ ጭው ያለ ምድረ በዳ ሆኋል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ በአካባቢው ያለው ሰው ሰራሽ ችግር በየጊዜው ይጎበኟቸው የነበሩ ፀበልተኞች ፈጽመው እንዲሸሹና ገዳማውያኑ ያለምንም ጠያቂ በትልቅ ችግርና ፈተና ውስጥ እንዲገኙ አድርጓቸዋል፡፡

ከፀሎትና ከድካም መልስ የሚጠለሉበት በአታቸውን ማጽናት የሚችል እገዛ፣ ከፆም መልስ የሚቀምሱትን አፍ መሻሪያ ልናቀርብላቸው ይገባል። በዚህ የበረከት ስራ ገዳሙንና አባቶችን ብቻ ሳይሆን በጸሎታቸው ሀገራችንንም ለመጠበቅ አስተዋጽኦ እናደርጋለን፡፡ የእያንዳንዳችን ጠብታ ድጋፍ ሲጠራቀም ዋጋ አለው፣ የሕሊና እርካታም እናገኛለን፡፡
 
ድጋፍ ለማድረግ፦ሙትአንሳ  ማር  ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት  ገዳም

ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391

ወይም

አቢሲኒያ ባንክ
141029444

የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444


አትቆጩበትም ሞክሩት!

ወር እየጠበቁ ደመወዝ መቀበል ሰልችቶታል???

እንግዲያውስ GAP Digitals የራሶ አለቃ ሆነው የተሻለ ገቢ የሚያገኙበትን ልዩ እድል ይዞልዎ ቀርቧል !!.

የአመታት ልምድ ያላቸውን መምህራን በያዘዉ የ GAP Digital Academy ታላቅ ቅናሽ ተጠቃሚ በመሆን 750 ብር ብቻ ከፍለዉ ለ4 ሳምንታት በ Online

- Social Media Marketing
- Google Ads
- Content Marketing
- Search Engine Optimization (SEO)
- Website Design in WordPress
- Graphics Design እና
- Video Editing

ማስተር አድርገው አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፍኬት አግኝተው Certified የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሞያ ይሁኑ !!.

ከስልጠናው በተጨማሪ ለማንኛውም የ Online ክፍያ ለመክፈል የሚያገለግል በራስዎ Email እና Password የተከፈተ ቨርቿል ቪዛ ካርድ ከ $5 ጋር በነፃ ያገኛሉ ።

በአካል ለመሰልጠን 5500 ብር ብቻ !!
በ Online ለመሰልጠን 750 ብር ብቻ ነው !!.

አዲስ ክህሎት ተምረው ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ !!.

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ በ Online ለመመዝገብ ከታች ባለው Verified በሆነው የድርጅቱ የTelegram user name ሊንክ ይጠቀሙ !!

@GAP_digital_Admin

በአካል ለመመዝገብ
👇👇👇
Address :- መገናኛ ገነት ኮሜርሻል 3ኛ ፎቅ
☎️ +251973904777 or 0913392470


የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ለሆቴሎች፣ ለስጋ ቤቶች፣ ለመጠጥ ቤቶች እና ለተለያዩ የተመረጡ የንግድ ዘርፎች ለሰራተኞቻቸው አነስተኛ የደመወዝ ተመን ይፋ አድርጓል፡፡

ግብር ስወራን ለመከላከል በሚል ለንግድ ዘርፎቹ ስራ ላይ የዋለው #የሰራተኛ_ደመወዝ እና የሰራተኛ ቁጥር ተመን የህጋዊነት ጥያቄ አስነስቷል፡፡

አነስተኛ የደመወዝ ወለል በህግ ባልፀደቀበት ሁኔታ ‘’ዝቅተኛ መክፈል የምትችሉት ደመወዝ 5,000 ብር ነው ብሎ በመወሰን ግብር መሰብሰብ ህገ-ወጥ አሰራር ነው’’ ተብሏል፡፡


የተማሪዎች የምግብ ሜኑ።

ከዘንድሮው አመት ጀምሮ በሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለተማሪዎች የሚቀርበው የምግብ ሜኑ ይፋ ተደርጓል።
ዝርዝር መረጃ ከላይ ከተቀመጠው ምስል ይውሰዱ።


ለወራት የዲፕሎማሲ ቁርሾ ውስጥ ገብተው የከረሙት ኢትዮጵያና ሱማሊያ ከስምምነት ደረሱ

ሁለቱ አገራት በቱርኩ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን አሸማጋይነት ነው ከስምምነት የደረሱት።

ሁለቱ አገራት አንዳቸው የሌላኛቸውን የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት ለማክበር፣ የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ የንግድ ማዕቀፎችን ለመፍጠር እና በአንዲት ሱማሊያ ማዕቀፍ ሥር ለኢትዮጵያ ዘላቂ የኾነ የባሕር በር ለማስገኘት ተስማምተዋል።

ዐቢይና ሞሐመድ፣ በአገራቱ መካከል በባሕር በር ውዝግብ ዙሪያ ውጥረት ከተፈጠረ ወዲህ በፕሬዝዳንት ኤርዶጋን አቀራራቢነት ለመጀመሪያ ጊዜ እጅ ለእጅ ተጨባብጠዋል። 

ይህ ስምምነትም የአንካራ ስምምነት የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል ።

20 last posts shown.