Campus Students


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


Campus Students news.

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter


#For_All_Students
 
@ethioexambot ምን ምን ይዘዋል?

1️⃣ የብሄራዊ ፈተና ውጤቶች ✏️

    ✅ ቦቶቻችንን የ(2010,2011,2012,2013) የፈተና ውጤቶችን ይዘዋል።
  
2️⃣ የፈተና መዘጋጃ ጥያቄዎች ከ8ኛ - 12ኛ

      ✅ ለዘንድሮ ( 2014 ) ተፈታኞች የፈተና መዘጋጃ አዘጋጅተንላችኋል።
      ✅ የሁሉም ትምህርት አይነቶች ጥያቄዎችን የምታገኙ ሲሆን
     🧭 በሰአት የተገደበ ጥያቄና መልስ (quiz) መልኩ መፈተን ይችላሉ።


3️⃣ የመኪና አሽከርካሪነት ፈቃድ ፈተና 🚎

    🚖 የDriving license የሁሉም ደረጃ ፈተና እና መልሶች በquiz መልኩ ቀርበዋል።

4️⃣ Resources / አስፈላጊ ነገሮች 📚

     ✅ ለሁሉም የትምህርት ደረጃዎች የሚጠቅሙ ዲጂታል መጽሀፍትን የምታገኙበት ክፍል ነው።

|➖➖➖➖➖➖➖➖|
|🔹@ethiostudents
|➖➖➖➖➖➖➖➖|


Forward from: Unknown
✅ ወደ 9677 OK ብለው ይላኩ,የቴክኖሎጂ ትምህርቶችን እየተማሩ ያልተገደበ የኢንተርኔትና የድምፅ ጥቅል ያሸንፉ!!

✅ የዚህ ሳምንት ሽልማት ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል(package)።

ጥቅሉን ለማሸነፍ:

✅ ወደ 9677 OK ብለው ይላኩ።

🎁 የሳምንቱ ዕጣ አሸናፊ ከሆኑ የኢንተርኔት ጥቅል ወይም የድምፅ ጥቅል ወደ ስልኮ ይላክሎታል::

🎉 መልካም እድል 🎉


Forward from: Unknown
የቴክኖሎጂ መረጃ ላይ የተመሰረቱ ጥያቄዎችን በመመለስ በየእለቱ የተለያዩ የኢንተርኔትና የድምፅ ጥቅሎችን ያሸንፉ!!

✅ የዚህ ሳምንት ሽልማት ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል(package)።

ጥቅሉን ለማሸነፍ:

1⃣ ወደ 9677 OK ብለው ይላኩ።
2⃣ የሚላክልዎትን ሊንክ በመጫን የስልክ ቁጥሮን አስገብተው ለጥያቄዎች ይዘጋጃሉ።
3⃣ የሚፈልጉት የጥያቄ አይነት መርጠው ሳይሳሳቱ ተከታታይ 10 ጥያቄዎችን መመለስ ብቻ ነው።

🎁 ሲያሸንፉ የኢንተርኔት ጥቅል ወይም የድምፅ ጥቅል ወደ ስልኮ ይላክሎታል::

🎉 መልካም እድል 🎉


Forward from: Unknown
የቴክኖሎጂ መረጃ ላይ የተመሰረቱ ጥያቄዎችን በመመለስ በየእለቱ የተለያዩ የኢንተርኔትና የድምፅ ጥቅሎችን ያሸንፉ!!

✅ የዚህ ሳምንት ሽልማት ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል(package)።

ጥቅሉን ለማሸነፍ:

1⃣ ወደ 9677 OK ብለው ይላኩ።
2⃣ የሚላክልዎትን ሊንክ በመጫን የስልክ ቁጥሮን አስገብተው ለጥያቄዎች ይዘጋጃሉ።
3⃣ የሚፈልጉት የጥያቄ አይነት መርጠው ሳይሳሳቱ ተከታታይ 10 ጥያቄዎችን መመለስ ብቻ ነው።

🎁 ሲያሸንፉ የኢንተርኔት ጥቅል ወይም የድምፅ ጥቅል ወደ ስልኮ ይላክሎታል::

🎉 መልካም እድል 🎉


Forward from: Unknown
የቴክኖሎጂ መረጃ ላይ የተመሰረቱ ጥያቄዎችን በመመለስ በየእለቱ የተለያዩ የኢንተርኔትና የድምፅ ጥቅሎችን ያሸንፉ!!

✅ የዚህ ሳምንት ሽልማት ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል(package)።

ጥቅሉን ለማሸነፍ:

1⃣ ወደ 9677 OK ብለው ይላኩ።
2⃣ የሚላክልዎትን ሊንክ በመጫን የስልክ ቁጥሮን አስገብተው ለጥያቄዎች ይዘጋጃሉ።
3⃣ የሚፈልጉት የጥያቄ አይነት መርጠው ሳይሳሳቱ ተከታታይ 10 ጥያቄዎችን መመለስ ብቻ ነው።

🎁 ሲያሸንፉ የኢንተርኔት ጥቅል ወይም የድምፅ ጥቅል ወደ ስልኮ ይላክሎታል::

🎉 መልካም እድል 🎉


#ArbaMinchUniversity

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ ገቢ ተማሪዎቹ አቀባበል አድርጓል።

ዩኒቨርሲቲው ለመደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ.ም ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 4 ሺህ 994 ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበውለታል።

@campus_group_ethiopia
@campus_group_ethiopia


#JimmaUniversity

በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ የጅማ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት የሥራ ርክክብ አድርገዋል።

ነባሩ የሥራ አመራር ቦርድ ያከናወናቸው ሥራዎች፣ የገጠሙት ፈተናዎች እና በጅምር ላይ የሚገኙና በቀጣይ የሚከወኑ ሥራዎች ላይ ውይይት ተደርጓል።

የአዲሱ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሠ መሆናቸው ይታወቃል።

በጤና ሚኒስቴር በተከናወነው የሥራ ርክክብ፤ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ጀማል አባፊጣ (ዶ/ር) ለነባሩ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት የምስክር ወረቀት እና የምስጋና ስጦታዎችን አበርክተዋል።

@campus_group_ethiopia
@campus_group_ethiopia


#SamaraUniversity

በ2014 ዓ.ም ወደ ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግንቦት 13 እና 14/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 15 እስከ 17/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው
• የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው
• ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
• 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ (8)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርሲቲውን ድረ-ገጽ፦ www.su.edu.et መጎብኘት ትችላላችሁ፡፡

@campus_group_ethiopia
@campus_group_ethiopia


#SPHMMC

በ2014 ዓ.ም የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የሕክምና ትምህርት ለመማር የተመረጣችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ግንቦት 15 እስከ 17/2014 ዓ.ም ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል።

ወደ ኮሌጁ በምትሄዱበት ጊዜ፦

👉 የ1ዐኛ እና 12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት ዋና እና ኮፒ

👉 ከ9-12 ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት ዋና እና ኮፒ

👉 8 ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶግራፍ

👉 አንሶላ፣ ብርድልብስ እና የትራስ ልብስ

👉 የስፖርት ልብስና ጫማ ይዛችሁ እንድትሄዱ።

ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጡ ተማሪዎችን ኮሌጁ የማናስተናግድ መሆኑን አስታውቋል።

ለተጨማሪ መረጀ 0118965125 / 976 መጠየቅ ይቻላል፡፡

ምንጭ፦ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ሬጅስትራርና አልሙናይ ማናጅመንት ዳሬክቶሬት

@campus_group_ethiopia
@campus_group_ethiopia


#Update
#JimmaUniversity

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የተመደቡ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ግንቦት 04 እና 05/2014 ዓ.ም እንደሆነ መግለጹ ይታወቃል።

አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ የሚያደርጉባቸው እና ትምህርታቸውን የሚከታተሉባቸውን ካምፓሶች ዩኒቨሲቲው አሳውቋል።

Freshman Social Science, Freshman Teachers Education in Social Science እና
Freshman Teachers Education in Natural Science የተመደባችሁ በዋናው ግቢ።

Freshman in Natural Science የተመደባችሁ በጅማ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት እና በጅማ ግብርና እና ሕክምና ኮሌጅ ካምፓሶች።

https://portal.ju.edu.et ላይ በመግባትና የአድሚሽን ቁጥር በማስገባት የተመደባችሁበትን ካምፓስ ማወቅ እንደምትችሉ ተገልጿል።

@campus_group_ethiopia
@campus_group_ethiopia


Forward from: 🇪🇹 ኢትዮ Students
Campus Twin ምንድነው ???

Campus Twin
➖ ከናንተ ጋር ተመሳሳይ ዩኒቨርስቲ የደረሳቸው ስንት ተማሪዎች እንደሆኑ እና እነማን እንደሆኑ የምታውቁበት #Feature ነው ።

በተጨማሪም :

1️⃣ ዩኒቨርስቲ አብራችሁ ከገባችኋቸው ተማሪዎች ደረጃችሁን የምታውቁበት
2️⃣ ቶፕ 10 ተማሪዎችን ስንት እንዳስመዘገቡ እነማን እንደሆኑ የምታውቁበት
3️⃣ ከት/ቤታችሁ ማን ማን የተመደባችሁበት ዩኒቨርስቲ እንደተመደበ የምታውቁበት
#Feature አካተናል።

ማን ማን ከኔ ጋር ተመድቧል
ከፍተኛ ነጥብ ያስመዘገቡትስ እነማን ናቸው❓
✅ ከተመደብኩበት ዩኒቨርስቲ የኔስ ደረጃ ስንት ነ
ው❓

♨️ መልሱን ለማወቅ ⤵️

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🤖 @Exampreparationbot
🤖 @ethioexambotbot
🤖 @EthioExamResultBot
🤖 @CampusGeeksBot
🤖 @neagovetbot
🤖 @Neagovet_bot
🤖 @Ethioresultbot
🤖 @examplus_bot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

➡️ በመጀመሪያ "Admission Number" ያስገቡ
➡️ በመቀጠል "Placement Result" ወይም "የምደባ ውጤት" የሚለውን ይምረጡ፣
➡️ ቀጥሎ የሚመጣላችሁን ምርጫ በመቀያየር ሁሉንም #Feature መጠቅም ይችላሉ።

➖➖➖➖➖➖➕➖➖➖➖➖➖
@EthioStudents @Ethiostudents


#BongaUniversity

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹህ አዲስ መደበኛ ተማሪዎች የቅበላ ጊዜ 👉ከግንቦት 08-09/05/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ ፡
1ኛ . የ10ኛ ክፍል እና የመሰናዶ ትምህርት ያጠናቀቃችሁበትን መረጃ ዋናዉንና ፎቶ ኮፒ
2ኛ. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናዉንና ፎቶ ኮፒ
3ኛ. የግል መገልገያ ቁሳቁሶች ማለትም፡
፨ብርድ ልብስ
፨አንሶላ
፨የትራስ ጨርቅ
፨የስፖርቲ ትጥቅ

4ኛ. 3X4 የሆነ ብዛት ስምንት ጉርድ ፎቶ ግራፎችን ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

@campus_group_ethiopia
@campus_group_ethiopia


በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግንቦት 09 እና 10/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው የገለፀ ሲሆን ...

በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ በስም አልፋቤታችሁ መሠረት

* Natural science /alphabet / A - R ፣ በዋናው ግቢ (ሆሳዕና)

* Natural science /alphabet/ S -Z ፣ ዱራሜ ካምፓስ ግቢ (ዱራሜ)

*Social science /alphabet / A - P ፣ በዋናው ግቢ (ሆሳዕና)

*Social Science /alphabet / R - Z ፣ ዱራሜ ካምፓስ ግቢ (ዱራሜ)

የተመደባችሁ መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት አሳውቋል።

ምንጭ፡ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት

@campus_group_ethiopia
@campus_group_ethiopia


ማስታወቂያ
-----------------
በ2014 ዓ.ም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባች መደበኛ የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት የማድረጊያ ጊዜ ግንቦት 08-09/2014 ዓ.ም ሲሆን
1.በ Natural Science and Teacher Education in Natural Science የተመደባችሁ በዋናው ግቢ
2.በ Social Sciences Teacher Education in Social Science የተመደባችሁ በቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት(IOT)
መሆኑን እናሳውቃለን።


#WachemoUniversity

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግንቦት 09 እና 10/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው
• ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
• የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት
• 3×4 ፎቶግራፍ (8)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ

በ Re-admission እና Withdrawal ወጥታችሁ የነበራችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ዳግም ቅበላ ግንቦት 11 እና 12/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

@campus_group_ethiopia
@campus_group_ethiopia


#ASTU

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ሚያዚያ 28 እና 29/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን መግለጹ ይታወቃል።

ዩኒቨርሲቲው ከአዲስ አበባ እና አዳማ ከተሞች የሚነሱ የትራንስፖርት አገልግሎቶች ለተማሪዎች ማዘጋጀቱን አሳውቋል።

የትራንስፖርት አገልግሎት ከተከታዮቹ መነሻዎች ማግኘት እንደሚቻል ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፦

• ከአዲስ አበባ መርካቶ መናኸሪያ
• ከአዲስ አበባ ቃሊቲ መናኸሪያ
• ከአዳማ ፒኮክ መናኸሪያ
• ከአዳማ ሚጊራ መናኸሪያ
• ከአዳማ ፍራንክ ሆቴል አካባቢ

@campus_group_ethiopia
@campus_group_ethiopia


#ጅማ_ዩኒቨርሲቲ

👉 በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀን ግንቦት 4 እና 5 ነው።

#ደብረማርቆስ_ዩኒቨርሲቲ

👉 ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በተመሳሳይ ቅበላ ግንቦት 4 እና 5 /2014 ዓ/ም ይካሄዳል።

@campus_group_ethiopia
@campus_group_ethiopia


#InjibaraUniversity

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከግንቦት 09 እስከ 11/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርተፊኬት
ዋናውንና የማይመለስ ኮፒው
• ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውንና
የማይመለስ ኮፒው
• 3×4 ፎቶግራፍ (8)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

@campus_group_ethiopia
@campus_group_ethiopia


#BahirDarUniversity

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከሚያዚያ 28 እስከ 30/2014 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል።

ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የሚገቡባቸውን ሦሥት ካምፓሶች፦ ዘንዘልማ፣ ይባብ (ግሽ አባይ) እና ሰላም ካምፓሶች ዝርዝር አሳውቋል።

( 👆 ዝርዝር መረጃው ከላይ ተያይዟል።)

@campus_group_ethiopia
@campus_group_ethiopia


#MettuUniversity

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግንቦት 03 እና 04/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች
ዋናውንና ኮፒው
• የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው
• የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ (4)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ

የስማችሁ ቀዳሚ ፊደል ከ'A-D' የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች እና የስማችሁ ቀዳሚ ፊደል 'A' የሆነ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ብቻ ምዝገባችሁ የሚከናወነው በበደሌ ካምፓስ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

@campus_group_ethiopia
@campus_group_ethiopia

20 last posts shown.

4 319

subscribers
Channel statistics