Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን!
ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦
ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ!
ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ!
አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍
ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን!

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter


▶️ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስራቸውን በፀሎት ጀመሩ! 🇺🇸

አዲሱ ተመራጭ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት Donald Trumpና ምክትል ፕሬዝዳንት JD Vance ወደ ነጩ ቤቱ ከመግባታቸው በፊት በSt. John ቤተክርስቲያን የፀሎት ስነስርዓት አድርገዋል።
በፕሮግራሙ ላይ ታዋቂ ባለሃብቶችና ተፅእኖ ፈጣሪ ሰዎች እንደነ Elon Musk, Mark Zuckerberg, Tim Cook, Jeff Bezos, Sundar Pichai, Joe Roganና ሌሎች ሰዎችም ተገኝተዋል።

ወደ ቤተመንግስት ከመመለሳቸው በፊት የእስራኤልና ሃማስን ተኩስ አቁም ስምምነት እንዲስማሙ በማድረጋቸው ከብዙዎች አድናቆትና የመልካም እድል ምኞት የጎረፈላቸው ትራምፕ፣ ጦርነት ይቁም የሚለውን አቋመቸው ከምርጫው በፊት ሲያንፀባርቁ በብዛት ተስተውለዋል።
ብዙዎች አለም በእሳቸው የአሜሪካ ፕሬዝዳንትነት ጊዜ ለውጥ ታሳየለች ብለው በተስፋ እየጠበቁ ነው።

መልካም የስራ ዘመን Mr President! 🇺🇸

@christian_mezmur


Daily Quiz በሬዎች ሲያደናቅፋቸው ታቦቱን በእጁ በመደገፉ በእግዚአብሔር የተቀሰፈው ማነው?
Poll
  •   ዖዛ
  •   ናባል
  •   ሜምፊቦስቴ
  •   ዔር
80 votes


“በአንተ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።”
ኢሳ 26:3

©Fenan Befikadu
@christian_mezmur⭐️


Absolutely 💯


ልዩ የበዓል ቆይታ ከ ዘማሪት መስከረም ጌቱ ጋር

ከማለዳ እስከ ምሽት የገና ዋዜማ ውሎዋን ከ ተስፋ ቲቪ ጋር ሙሉውን ፕሮግራም ከ ዩቲዩባችን ላይ ያገኙታል።

https://youtu.be/7hYNny7d-NI?si=7AWtJK4WhXj20rqi

Follow tesfa on
Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿


''እርሱ የሰው ልጅ ወደመባል ዝቅታ ወረደና እኔን የእግዚአብሔር ልጅ ወደመባል ከፍታ ወሰደኝ።''

     
ዲያቆን አሸናፊ መኮንን

እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ አደረሰን!

@christian_mezmur


Forward from: BDU FELLOWSHIP VLM
( ለፕሮፋይላችሁ እና ለወዳጆቻችሁ ለመላክ ) HD
#QouteVerse #Bduvlm #Jesus
#Jesusbirth #holynight
#Jesusislove#Joytotheworld . .

የጠፋው ሊፈለግ ቃል ስጋ ለበሰ
    ጨለማን ሊያጠፋ ብርሃን ተወለደ
    ሞትን ሊየሳፍር ህይወት ተጀመረ
    በእርሱ ላመኑቱ ድነትን ለገሰ
    በዳግም ውልደት የሰው ልጅ ተረፈ
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
ዮሐንስ 3፥16

“ለሰው ሁሉ ብርሃን ሰጪ የሆነው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም እየመጣ ነበር።”
                             ዮሐንስ 1:9

“Ifichi inni dhugaan, inni gara biyya lafaa dhufe, namoota hundumaaf in ibsa.”
                                Yoh. 1:9

“እቲ ንነፍሲ ወከፍ ሰብ ዜብርህ ብርሃን ሓቂ ናብ ዓለም ይመጽእ ነበረ።”
               ወንጌል ዮሐንስ 1፥9


FOLLOWING THE KING
         ንጉሱን መከተል

KNOW  I   OBEY   I   REST
  ማወቅ  I   መታዘዝ   I    ማረፍ

Follow Us On  🔗

🌐TELEGRAM  💻INSTAGRAM  🖥 YOUTUBE


Forward from: BDU FELLOWSHIP VLM
የንጉሡ ግብዣ

“እናንት ሸክም የከበዳችሁና የደከማችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ። ቀንበሬን ተሸከሙ፤ ከእኔም ተማሩ፤ እኔ በልቤ የዋህና ትሑት ነኝና፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀላል ነውና።”
ማቴዎስ 11:28-30



ይሄን የ ዕረፍት ጥሪ ንጉሡ ኢየሱስ ሲያቀርብ በጊዜው የነበሩት ሰዎች በተለያየ የኑሮ፣የፖለቲካ፣የሃይማኖት፣የኢኮኖሚ  ጫና እና ቀንበር ውስጥ ነበሩ በራሳቸውም መንገድ አንዳንዶቹ ፓለቲካውን በማስተካከል ለራሳቸው እና ለማህበረሰባቸው ዕረፍትን ለማምጣት ሞክረዋል ፤ሌሎች ሃይማኖቱን ፣ሌሎቹ ኢኮኖሚውን...ወዘተ። ነገርግን ዕረፍትን አላገኙም!!!

# ኢየሱስ ግን ለሰው ልጆች በሙሉ ዕረፍት ማጣት   ፣ደስታ ማጣት፣ሰላም ማጣት፣ እርካታ ማጣት ... ምክንያት የሆነውን ሀጢያት በመስቀል ሞቱ በኩል መሰዋት በመሆን ለሚቀበሉት ሀሉ ዕረፍትን የዘለዓለም ህይወትን በነፃ ሊሰጥ ተወልዶልናልና

# ዛሬም በተስፋ ማጣት፣ እረዳት አልባ በመሆን፣ እርካታ ማጣት ውስጥ ላሉ እና የሕይውት ትርጉም ላጡ ሁሉ ፤ ኢየሱስ ለሚቀበሉት ሁሉ ዕረፍትን ፣ሰላምን፣እርካታን ፣ የዘላለም ሕይወትን ሊሰጥ ጥሪ እያቀረበ ነው። ይህ እርሱ የሚሰጠው ዕረፍት እና ሰላም ዓለም ፣ገንዘብ፣ዝና... እንደሚሰጡት አይደለም መለኮታዊ እና ዘላለማዊ ነው።

ስለዚህ ይህን የንጉሡን ግብዣ እና ጥሪ እንድትቀበሉ በጌታ በኢየሱስ ፍቅር እንጠይቃለን
የሰላሙ ንጉስ

#የሰላሙንጉስ #DigitalMission #EvaSUE #Vlm

FOLLOWING THE KING
         ንጉሱን መከተል

KNOW  I   OBEY   I   REST
  ማወቅ  I   መታዘዝ   I    ማረፍ

Follow Us On  🔗

🌐TELEGRAM  💻INSTAGRAM  🖥 YOUTUBE


Forward from: BDU FELLOWSHIP VLM
በጨርቅ ተጠቅልሎ  በግርግም የተኛው፤ ስጦታ፤

ስጦታው ለማን ይሆን?

ስጦታው የስጦታ መታሰቢያ ነው፡፡
ህጻኑ የተወለደው ነብሱን #ለዓለም ሁሉ ሊሰጥ ነው፡፡

ለዓለም?

አዎ ለዓለም ፤ለነጭ ለጥቁሩ፣ለሀብታም ለደሃ፣ለሁሉም ዘርና ጎሳ፡፡ለ..... ሀይማኖት ሳይሆን #ስጦታው_ለሚቀበል_ሁሉ፣
ከርቤ እና እጣን ሳይሆን ራሱን በስጦታ ለተሰጠው ስጦታ ሲሰጥ ነው፡፡
ምን ያክል ራስህን/ሽን ለዚህ ጌታ ለመስጠት ዝግጁ ነህ/ሽ የምንሰጠው ስጦታ ለተሰጠን ምላሽ ባይሆንም ለተሰጠን ትልቅ ስጦታ ምልክት ነው፡፡

የዮሐንስ ወንጌል   3 : 16
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
የሰላሙ ንጉስ

#የሰላሙንጉስ #DigitalMission #EvaSUE #Vlm

FOLLOWING THE KING
         ንጉሱን መከተል

KNOW  I   OBEY   I   REST
  ማወቅ  I   መታዘዝ   I    ማረፍ

Follow Us On  🔗

🌐TELEGRAM  💻INSTAGRAM  🖥 YOUTUBE


ያያ ዘ ልደታ: "ግፋ ቢል ከ5 እስከ 7 ዓመት በሗላ የፕሮቴስታንት እምነት ያከትምለታል!::"

"ተማር ይጠቅምሃል እንደምንም ቢያንስ ሚኒስትሪ ተፈተን" ሲባል ለክፋት የመከሩት መስሎት እኮ ነው እንዲህ ጋዜጣ አንብቦ የመረዳት አቅም እንኳን የሌለው ሁኖ የቀረው 🤦🏽‍♂️😂🤷🏾‍♂️

Btw በቀሀስ ዘመን

29.4k 0 10 11 211

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
❌የሉም ሲባል ይኖራሉ
🫢ጠፉ ሲባሉ ይበዛሉ
🤱ሲዋለዱ ብዙ መንታ
⚡️🐆ሩጫቸውን ማን ሊገታ !

@christian_mezmur🌱

26.4k 0 16 28 191

Daily Quiz ❓ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ የጌታችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ውልደት ክዋክብት እንደሚያበስሩ ትንቢት የተናገረው ማን ነው?
Poll
  •   A. ኢሳይያስ
  •   B. ኤርሚያስ
  •   C. ዘካርያስ
  •   D. በለዓም
  •   E. ሚኪያስ
  •   F. ገብርኤል
2419 votes

26.1k 0 41 18 180


13 last posts shown.